MANCHESTER UNITED

@man_united_ethio_fans


👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0972009752
0919337648

MANCHESTER UNITED (Amharic)

የማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ብዙ ሰው የእግዚአብሔርን ድምፅ በተሰጣችሁበት ጊዜ ደግሞ እናሰብላችሁ፡፡ "MANCHESTER UNITED" ውስጥ ያንን ዩናይትድ ቻናል ምንጊዜ እናውቃለን፡፡ ይህ ቻናል በውዱ ክለባችን ለሚከለክለን ስልክ ለመሙላት ወደ 0972009752 ወደኦ እንገባዋለን፡፡ ቻናልመስማት፣ ወጣትና እግዚአብሔርን የሚጠብቁ ቻናላችሁን ከእንቅስቃሴ ይበልጣል፡፡

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 12:33


ሰላም ሁላችሁም! ከሊግ ጨዋታዎች ወደ UEFA ሊግ ስንሸጋገር ደስታው ተመልሶ መጥቷል። በዚህ ሳምንት በማይሸነፍ እድሎቻችን ትልቅ ግብ የማስቆጠር እድሎችን በማግኘት እራስዎን በሚያስደንቅ የUEFA ሊግ ተግባር ውስጥ ለመካተት ዝግጁ ነዎት!

ይህ ወርቃማ እድል እንዲያልፈዎት አይፍቀዱ - አሁን ወደ ድረ-ገፃችን ይሂዱ እና የአሸናፊነት ውርርድዎን ያድርጉ!

በድርጊቱ ውስጥ እንዴት እንደሚገቡ እነሆ፡-

🌟 ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

🤖 በቴሌግራም ቦት ቻት፡ @easybetet_bot

📢 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/+TqLwnoSofDVlNTY0 ❤️

📸 በ Instagram ላይ ይከተሉን: https://www.instagram.com/easybet_et/

📘 በፌስቡክ ከእኛ ጋር ይገናኙ፡ https://www.facebook.com/61559164654164

🎵 TikTokን ያስሱ፡ https://www.tiktok.com/@easybet_et

አሁን ዘልለው ይግቡ እና የድልን ደስታ ይደሰቱ! ይህንን እንዳያመልጥዎት አይፈልጉም!

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 11:28


ዲዮጎ ዳሎት ወደ ሚድፊልድ በጥልቀት ተስቦ በመጫወቱ ዙሪያ ፦

🗣"ሜዳ ውስጥ የተለየ ስሜት ይሰጠኛል ማንኛውም እግር ኳስ የሚወድ ሰው መሃል ሜዳ ላይ የሚኖረው ጨዋታ ፈጣን እንደሆነ ያውቃል እናም ሁልጊዜም አንተን ፕረስ የሚያደርግ ሰው ይኖራል ያ ነገርም ፈጣን መሆን እንዳለብኝ ይነግረኛል።"

🗣"እናም ያንን ማድረግ ያስደስተኛል ለአጨዋወታችንም እንደ መፍትሄ ያገኘነው ነገር ነው። ስለዚህ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እስከሄዱ ድረስና አሰልጣኜ እምነት እስካሳደረብኝ ድረስ ይሄንን እያደረኩ እቀጥላለሁ።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 10:52


ምሽት ላይ ስለ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የመጀመሪያ 7 አመታት በወፍ በረር እንቃኛለን...

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 10:47


የእራሱን እቅድ አዘጋጅቷል !

ሩድ ቫኒስትሮይ በማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ክፍለ ጊዜ የእራሱን የልምምድ እቅድ ያዘጋጀ ሲሆን..

ይሄውም የልምምድ አይነት ተጫዋቾች ያላቸውን የኳስ ቁጥጥር እና የማቀበል ችሎታ የሚያዳብር ነው ተብሎ የታመነበት ነው።

[The Athletic]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 10:40


በቤትዎ በቀጥታ ሁሌም የምትመለከቱበት ምርጥ ቻናል
👇👇👇
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 10:30


አሰላለፉ ላይ ተጨዋቾቻችን ተካተዋል !

📊 Whoscored በ ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያስመለከቱ 11 ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓል ።

በዚህም መሰረት ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ሁለቱ የደቡብ አሜሪካ አህጉር ተወላጅ የሆኑት ካርሎስ ካሲሜሮ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ መካተት ችለዋል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 09:47


ማንቸስተር ዩናይትዶች በስፖርቲንግ ሊዝበን እየተጫወተ የሚገኘውን እና ባለ ድንቅ ተሰጥኦ የሆነውን የ 17 አመቱን ታዳጊ ጆቫኒ ኩዌንዳን እየተከታተሉ ይገኛል ።

[Abola]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 09:01


ውብ ማሊያዎች ከ Legacy Sport...

ኦሪጂናል ማሊያዎችን የግሎ ለማድረግ ከፈለጉ ትክክለኛ ቦታ!

ስልክ:  📲0921557700

➡️ ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፍጥነት እናደርሳለን

➡️ዋጋ እና አድራሻ ብሎም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ🔽

https://t.me/legacy_sports
https://t.me/legacy_sports
https://t.me/legacy_sports

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 08:54


KAA BOOOOM 140 ሺህ ብር እንደ ቀልድ  በ BETTING ብቻ🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም Betting Expert Analyzer ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 08:37


ይሄስ ማነው ? 😁

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 07:29


10 ቀናት ብቻ የቀሩትን Tomarket አሁኑኑ ጀምራችሁ ጥሩ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ 👇

http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000sKHz

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 07:16


ፌነርባንቼ ያለ ተጨዋቾቹ ወደ ሜዳ ይገባል !

በመጪው ሀሙስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በዩሮፓ ሊግ የሚጫወተው ፌነርባቼ ቡድኑ በተጨዋች እጥረት እየታመሰ እንደሚገኝ ተነግሯል ።

የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹ የሆነውን ጃይድን አውስትርፎልዴይ ጉዳቱ ማስተናገዱን በይፋ አስታውቋል ።

በተጨማሪ ከጁቬንትስ በውሰት የመጡትን ፊሊፕ ኮስቴችን እና ሌቫንት ማርቻን በውድድሩ አለማስመዝገባቸው ሌላ እራስ ምታት ሆኖባቸዋል ።

በጆዜ ሞሪኒሆ የሚመሩት ፌነርባቼዎች ሀሙስ ከክለባችን ጋር በዩሮፓ ሊጉ ጨዋታ ያላቸው ሲሆን ማንን በግራ መስመር ተመላላሽ ቦታ ላይ መጠቀም እንዳለባቸው እስካሁን አልወሰኑም ተብሏል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 07:12


አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇🏻

ቶፕ ቪአይፒን ይቀላቀሉን እና ሁሉንም አይነት መረጃዎች ያግኙ💁🏻
የስፖርት ዜና🗞️፣ የማስተዋወቂያ ኮዶች፣ ነጻ ውርርድ፣ ጨዋታዎች ከሽልማቶች ጋር ፣ አነቃቂ ጥቅሶች እና ሌሎችም🌟

ምን እየጠበቁ ነው?
አሁን ይቀላቀሉ 👇🏻
👉🏻አሁን ደንበኞቻችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ💱💲💷 እና ሌሎች አማራጭ ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣትና ተቀማጭ ለማድረግ ለውርርድ መጠቀም እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 07:07


አልፎንሶ ዴቪስ አሁንም የክለባችን ኢላማ ነው!

ካናዳዊው የቫቫሪያኑ ክለብ ቀኝ መስመር ተመላላሽ ተጨዋች አሎፎንሶ ዴቪስ አሁንም ቢሆን የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ዋና ኢላማ ነው።

[Florian plettenberg - Sky Sport] 🥈

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 07:02


በ 12 ጨዋታዎች ላይ ተሳትፎ በ 8 ግቦች ውስጥ ቀጥተኛ ሚና ተጫውቷል ።

አሌሃንድሮ 🇦🇷

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

22 Oct, 05:12


እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ? 😍❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

21 Oct, 20:47


ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን።❤️

ነገ በተለያዩ መረጃዎች የምንገናኝ ይሆናል ! 👋

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

MANCHESTER UNITED

21 Oct, 20:01


የቀድሞ ተጨዋቾች ስለ ቪዲች ፦

🗣ቫን ፔርሲ፡ "አንዳንዴ ሌሎች ተጫዋቾች እግራቸውን ለማሳረፍ በሚፈሩበት ቦታ ቪዲች ጭንቅላቱን ያሳርፋል።"

🗣አዴባየር፡ "ወደ ቪዲች ስትሮጥ ወደ ድንጋይ እየሮጥክ መሆንህን መገንዘብ አለብህ ያ ሰው በጣም ጨካኝ ነው።ሰው ለመግደል ተዘጋጅቶ ነበር።"

🗣️ስኮልስ፡ "ቪዳ አንድ በጣም ከባድ ልጅ ነው!"

Happy birthday, Vidić! 👊

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans