Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

@dynamicsport


ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!

☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot

Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦

Other channel 👉 @classicfashionnns

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (Amharic)

የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት ታላቁ ነበር። ይህ ቻናል በአማርኛ ለማስቻሉ ተጠቃሚያችንን አስተያየት ለመስጠት እና ጨዋታዎች እና የዝውውር ዜናዎች ስታድየሞቹ እንዲወያይ ይቀልቡ። የጨዋታ ፕሮግራሞችና ውጤቶችም ምሳሌዎች ናቸው። የሚከሰትበት ቦታ @dynamicsportET_bot ነው። የጀማሪ አፕልኬሽኑ ቦታ የሚገኘው በቁጥር @Duche_velle ለማለፍ እና በቀጥታ ሰላም ማንንኛውም ባለሙያዎች የሚስተካከል ነው። ከሌሎች ቻናሉ @classicfashionnns ይሁኑ።

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

22 Oct, 03:37


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ
04:00 | ጅሮና ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ስትሩም ግራዝ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

22 Oct, 03:37


ትላንት የተድረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኖቲንግሀም 1-0 ክሪስታል ፓላስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫሌንሲያ 2-3 ላስ ፓልማስ 

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 0-3 ሞንዛ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 20:26


ኔይማር ከዓመት በኃላ ወደ ሜዳ ተመልሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 18:35


🚨 ራፋኤል ሊዮ ኔይማር ከጉዳት መመለሱን ተከትሎ ያጋራዉ መልዕክት:-


"እግርኳስ ተመልሷል።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 18:22


🚨 NEW:-


ባየርንሙኒክ ፣ ፔስጂ እና ማርሴ የማርከስ ራሽፎርድን ሁኔታ እየተከታተሉ ይገኛሉ።👀


➛ [Teamtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 18:10


🚨 አስቶንቪላዎች የባርስሎናዉን ተጫዋች ፌራን ቶሬዝን ለማስፈረም የ 15 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል። ተጫዋቹ ግን እንዲለቅ የሚፈቀድለት በ25 ሚልዮን ዩሮ ብቻ ነዉ።


➛ [El Nacional]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 17:32


🚨 ሀሪ ማግዋየር ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ እንዳለበት ለመወሰን የኤሪክ ቴን ሀግን ስንብትን እየጠበቀ ይገኛል።


➛ [Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 17:12


🚨 NEW:-


ሌኒ ዮር ወደ ግል ልምምድ ተመልሷል!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 17:12


🚨 አዉሬሊን ቹአሚኒ ሌላ የጡንቻ ጉዳት አስተናግዷል።


➛ [EduAguirre7]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 17:10


🚨 ሰባስቲያን ሁነስ እና ሳንድሮ ዋግነር በባየርሊቨርኩሰን ለዣቢ አሎንሶ ምትክ የታሰቡ ናቸዉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 17:05


🚨 BREAKING!


ባየር ሊቨርኩሰኖች በቀጣይ ክረምት ለአሰልጣኛቸዉ ዣቪ አሎንሶ መልቀቅ ዝግጁ ናቸዉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 10:43


🚨 አስቶን ቪላዎች የብሬንትፎርዱን አጥቂ ብሪያን ምብዌሞን ለማስፈረም ፉክክሩን ተቀላቅለዋል።


➛ [TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 07:15


🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ክረምት የአርቢ ሌፕዚሹን አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮን የሚያስፈርሙ ከሆነ ጆሽዋ ዜርክዚን በዉሰት ለዩቬንቱስ ሊሰጡ ይችላሉ።

[TuttoMercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 07:12


🚨 የቶተንሀሙ ተከላካይ ራዱ ድራጉሲን በስፐርስ ቤት በቂ የመጫወቻ ጊዜ እያገኘ ባለመሆኑ በጥር የዝዉዉር መስኮት ከስፐርስ ለመልቀቅ እያሰበ ይገኛል።


ናፖሊ በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ካላቸዉ ክለቦች መካከል አንዱ ናቸዉ።


[GOAL]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport

Dÿñámîç śpőrt🇪🇹

21 Oct, 07:10


🚨 ኤቨርተኖች በጥር የዝዉዉር መስኮት የኤሲ ሚላኑን የክንፍ ተጫዋች ሳሙኤል ቹኩዌዜን ለማስፈረም እያሰሱ ይገኛሉ።


[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport