90 ደቂቃ SPORT

@zetena_dekika_sport


90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

90 ደቂቃ SPORT™ (Amharic)

የ90 ደቂቃ SPORT™ በፊት አዲስ በቢዝ ሳይቲስት ጉዳይ ስፖርት ፈጣን ላይ ለመሆኑ ትምህርቶች ብቻ ለሚሰሩት መረጃዎች፣ ባለአንደኛ የሚኖርበት ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎችን እና ጠንካራ ገንዘብ በመገናኘት ለሚሻለው ሊንኩን በሚቀጥቀው በከባድ ትንተናዎችን ገና በኋላ። ለምን ልጁ ለምንም የዝውውሩ ዜናዎችን ይመልከቱ የአስደናቂ አስደናቂ ትንተናና ስፖርት እንዲሁም አጭር ምርጫ የመጠን መረጃዎችን ይምረጡ። በተጨማሪ ምላሽ ቤት የ90 ደቂቃ SPORT™ የአንድ ትሪክ ከኢንተርኔት በእጅ እንደተዘረፈ እንደክብር ቦታነት አንባቢ እና አጋልጣለሁ።

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 12:27


የ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ቡድን ይህንን ይመስላል።

Who Scored

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 12:20


ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና በተጫዋቾቻቸው በተሸለሙት የባሎንዶር ሽልማት እኩል ናቸው።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 11:59


ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣይ ወደ ቱርክ ከቡድናቸው ጋር አቅንተው በኢሮፖ ሊጉ የጆዜ ሞሪንሆውን ፌኔርባቼ የሚገጥም ሲሆን ስለ ጆዜ በተጠየቁ ወቅት እንዲህ ሲሉ ነበረ ምላሻቸውን የሰጡት👆

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 11:34


ባየር ሊቨርኩሰን በሚቀጥለው ክረምት ከዣቪ አሎንሶ ጋር ለመለየት እያሰበ ነው።

የ 42 አመቱ አሰልጣኝ በሪያል ማድሪድ እና በማንቸስተር ሲቲ ዋነኛ እጩ ነው፣ በፔፕ ጋርዲዮላ ቆይታ ጥርጣሬ ያደረባቸው ማን ሲቲዎች በዚህ ምክንያት ፍላጎት አሳይቷል ሲል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። 

አሁን ያለው የአሎንሶ ኮንትራት በ2026 የሚያልቅ ቢሆንም ሌቨርኩሰን ተተኪውን ለማግኘት ከወዲሁ እያሰበ ነው። 
የስቱትጋርቱ ሴባስቲን ሆኔስ እና የጀርመኑ ብሄራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ሳንድሮ ዋግነር ዋነኛ አማራጮች ናቸው። 

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 11:07


ክርስትያኖ ሮናልዶ በህይወት ዘመኑ ካገኛቸው 198 የፍፁም ቅጣት ምቶች ውስጥ 168 ወደ ገብነት በመቀየር በዚህም 84% ንፃሬ አለው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 10:01


አርሰናል ያለ ዊልያን ሰለባ እና ከሳሊባ ጋር ያለው ቁጥራዊ መረጃ

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 09:58


አርሰናል በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከበርንማውዝ አሳዘኝ ሽንፈት በኀላ በዛሬው እለት ምሽት በአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ ከዩክሬኑ ክለብ ሻካታር ዶኔስክ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 09:19


ይህ ተጭዋች ማን ነው? ገምቱ?

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 09:15


ማይክል አርቴታ:-

" ተጭዋቾቼ በየጊዜው እነግራቸዋለሁ ነገር ግን ወደ ሜዳ ሲገቡ ቀይ ካርድ ይመለከታሉ በድጋሚ አስጠንቅቄ በሳምንቱ ቀይ ካርድ ያያሉ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 08:05


46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ገባኤ በስካይ ላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል !

[ ሶከር ኢትዮጵያ ]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 07:00


ማን ዩናይትድ ከተከታታይ የአቋም መውረድ በኋላ ድልን የተቀዳጀበት፣በአሸናፊነት ጓዳና ላይ የነበረው አርሰናል የሽንፈትን ፅዋ የተጎነጨበት፣ ማን ሲቲ አሁንም በአይበገሬነቱ የቀጠለበት ፕሪሚየር ሊግ ከስምንተኛ ሳምንት በኋላ የክለቦች ደረጃ ይህንን ይመስላል👆👆

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 06:55


🗣️ ፔፕ ጋርዲዮላ በአሰለጣኝነት ዘመኑ ስለገጠሙት አሰልጣኞች እንዲህ ብሏል:-

" ተፎካካሪዎቼ? ጀርገን ክሎፕ ጥሩ አሰልጣኝ እንድሆን አድርገውኛል፣ሆሴ ሞሪንሆም የተሻለ አሰልጣኝ አድርገውኛል። ሚኬል አርቴታ አሁን የተሻለ አሰልጣኝ እያደረገኝ ነው። ያ ነገር ያስፈልግሃል።”

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 06:36


እንግሊዛዊው የማንቺስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሃሪ ማጉዋየር ከክለቡ ጋር ለመለያየት የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ ስንብት እየጠበቀ ነው ሲል Football insider ዘግቧል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 06:17


#Infinix_TV

ኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቴሌቪዥን ከፍተኛ የምስል ጥራት ላይ ብቻ ሳይሆን ከምስሉ ጋር የሚስማማ የድምፅ ቴክኖሎጂን ቴሌቭዥኖቹ ላይ አካቷል፡፡ 20 ዋት ስፒከሮች በዶልቢ የድምፅ ቴክኖሊጂ ታጅበው እይታዎትን ሙሉ ያደርጉታል፡፡

@Infinix_Et | @Infinixet

#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectsound #tvx5

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 05:27


BREAKING

• የባየር ሊቨርኩሰን ዋና አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በቀጣይ ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ ዝግጁ ነው።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 05:13


የፊፋው ፕሬዝደንት ጂያኒ ኢንፋቲኖ ስለ ኢትዮጵያ:-

" ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች ደስ የምትል ሀገር ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ህዝቦች ለእግር ኳስ ያላቸው ፍቅር አይቻለሁ። "

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 04:54


ሮበርት ሌዋንዶስኪ በአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ በተሳተፈባቸው ክለቦች ጎሎች አስቆጥሯል:-

• ለ ቦርሲያ ዶርትሙንድ - 17
• ለ ባየር ሙኒክ - 69
• ለ ባርሴሎና - 10

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 04:47


አዲሱ የማንቺስተር ዩናይትድ የመሀል ተከላካይ ሌኒ ዮሮ በግል ወደ ልምምድ ተመለስሷል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 04:42


የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋቲኖ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90 ደቂቃ SPORT

22 Oct, 04:32


ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ :-

" ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ትልቅ አቅም አላት እናም በ2029 ሀገራችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ጥያቄ ማቅረብ እፈልጋለሁ።" ሲሉ ተናግረዋል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport