ሙሌ SPORT

@mulesport


ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

ሙሌ SPORT (Amharic)

ሙሌ SPORT የሰላም አመራሮች እና ስፖርት መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል። እንደምሳሌ የሃገር ቤት መረጃዎች፣ የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች፣ ቀጥታ ስርጭት፣ የዝውውር ዜናዎች በየቀኑ በይነመ እንዲረዳቸው ለሚያስተላልፉ እባኮታዊ አድራጊዎች ይመልከቱ። ለማስታወቂያ ስራ ወይም ግንባታ የታለፈ መረጃ መነሻ ለማስታወቂያ ብቻ ይሆናል። ለተመለሱት ጠቀሜታዊ የስፖርት መረጃ እና ድረገፅ ሌላቸውን እናቀርባለን ፡፡ ሪሴናን፣ ሴ቟ባዊና የቅዳሜ አገልግሎችም የዶላዊውን ውሂብ ለማንበብ ፣ @Mulesporta ለማቀናበር ወይም ፣ @Teme_Ayu እናሆን። ይህንን ማስታወቂያ ለምሳሌ በስልክ ቁጥር +251911857852 ይደውሉ።

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ኔይማር በጉዳት ምክንያት 232 ጨዋታዎች አልፈውታል።

እድለኛ ያልሆነ ተጫዋች

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


🗣ቲቦ ኮርቱዋ ፦

"ሪያል ማድሪድ በሉኒን ውስጥ ድንቅ ግብ ጠባቂ አለው።"

"እኔ ሁሌ እሱን ለመርዳት እሞክራለሁ ፤ እሱን የተሻለ ለማድረግ"

“ይህ ፉክክር ለሁለታችንም ጥሩ ነው። ባለፈው የውድድር ዘመን ብዙ ከተጫወተ በኋላ ቀላል እንዳልሆነ አውቃለሁ ነገር ግን እሱ በጣም ጥሩ ግብ ጠባቂ ነው ፣ ወደፊት ብዙ ይረዳናል።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ኔይማር ዛሬ ለክለብ መጫወት ችሏል።

ኔይማር ከ369 ቀናት የጉዳት ቆይታ በኃላ ወደ ጨዋታ ተመልሷል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


በሪያል ማድሪድ ከብራሂም፣ ዳኒ ካርቫሀል እና ዴቪድ አላባ በስተቀር ሁሉም ሰው ለነገው ጨዋታ ብቁ ነው።

- JBirlanga

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ማን ያሸንፍ ይሆን?

👉  9089
👉  +251989414202

ጥያቄ ካሎት 👉 @melabets_supprt

ለመጫወት 👉 www.melabets.com

መልሱን 👉 @melabettings

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


📸 ሌኒ ዩሮ ከጉዳት በኋላ በማንቸስተር ዩናይትድ የሜዳ ልምምድ ላይ ተመልሷል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


በዚህ የውድድር አመት ከአርሰናል የበለጠ ትልቅ የጎል እድል ያመለጠው የፕሪምየር ሊግ ቡድን የለም።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ባየር ሊቨርኩሰን በሚቀጥለው ክረምት ዣቢ አሎንሶን ለመልቀቅ እየተዘጋጀ ነው። ሪያል ማድሪድን እና ማንቸስተር ሲቲን አሰልጣኙን ለማስፈረም ፉክክር ላይ ይገኛሉ።

- ፍሎርያን ፕሌተንበርግ

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


🗣 አልታይ ባይንድይር፡-

“ስለ ጨዋታ ጊዜዬ ከአሰልጣኙ ጋር ተነጋግርያለው። እኔ ሁልጊዜ የእሱን ውሳኔ አከብራለሁ ነገር ግን መጫወት ለመጀመር የተቻለኝን ሁሉ እሞክራለሁ ትኩረቴ ሜዳው ላይ ነው።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


🗣 ጋሪ ኔቭል፡-

"በአስር ተጫዋቾች እንኳን አርሰናል ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ማሸነፍ ነበረበት ብዬ አምናለሁ።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


🗣 አንቸሎቲ ጁድ ቤሊንግሃምን ደግፏል ፦

"በእርግጥ ጁድ ብዙ ማስቆጠር ይፈልጋል ነገርግን በእሱ በጣም ተደስተናል"

"እሱ ለእኛ ከጎል በላይ ብዙ ነገሮችን ያደርጋል፣ አጠቃላይ አስተዋፅኦው ከግቦቹ የበለጠ አስፈላጊ ነው። እሱ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


የጁቬንቱስ X አካውንት ተጠልፏል ጠላፊዎቹም አርዳ ጉለር ክለቡን መቀላቀሉን የሚያስታውቅ ዜና ለጥፈዋል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ዳግላስ ሉዊዝ እና አሊሻ ሌህማን '416,000 ፓውንድ የሚያወጡ ሰዓቶች እና ጌጣጌጦች በቱሪን ቤታቸው ተዘርፈዋል'።

ዘራፊዎቹ የሉዊዝ ንብረት የሆኑ 11 ሰዓቶችን እንዲሁም አንዳንድ የሌማንን የአልማዝ ሐብል እንደሰረቁ ተሰምቷል።

- MailSport

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ሃዋርድ ዌብ አርሰናል ከቦርንማውዝ ጋር ባደረገው ጨዋታ ዳኞችን ሲያዳምጥ ነበር ነገርግን VAR ዊልያም ሳሊባን በቀይ ካርድ ከሜዳ ለወጣበት ውሳኔ ምንም አይነት ሚና አልነበረውም።

Times

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ኔማንያ ቪዲች 43ተኛ አመት የልደት ቀኑን እያከበረ ይገኛል።

ምርጡ ተከላካይ መልካም ልደት 🎂

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ማያሚ የወጣቶች ቡድን ውስጥ ልጁን ማቲዮ ለመደገፍ የሄደ ሲሆን ልጁም በአባቱ ፊት ጎል ማስቆጠር ችሏል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


🏆 አሸንፉ ወይም ተሸንፉ፣ Betwinwins ሸፍኖታል! 🏆

ውርርዶችዎን በተወዳጅ የእግር ኳስ ቡድንዎ ላይ ያስቀምጡ እና ውርርድዎ ከተሸነፈ እስከ 10% ድረስ እንደ ነጻ ውርርድ ይዝናኑ። በ Betwinwins ፣ ሁል ጊዜ ወደ ኋላ መመለስ እና ደስታውን መቀጠል ይችላሉ!

🎯https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn

📱 t.me/betwinwinset

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:25


ከ9ነኛ ሳምንት በኋላ በጥቅም ላይ የሚውለው አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ ኳስ👆

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              ተጠናቀቀ

      ሴልታ ቪጎ 1-2 ሪያል ማድሪድ
ስዊድበርግ 51'⚽️  ምባፔ 21'⚽️
                        ቪኒሲየስ 66'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ቪኒሲየስ ጁኒየር ባለፉት 4 የላሊጋ ሲዝን 75 የጎል ተሳትፎ አለው (47 ጎል ፣ 28 አሲስት)

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              76'

      ሴልታ ቪጎ 1-2 ሪያል ማድሪድ
ስዊድበርግ 51'⚽️  ምባፔ 21'⚽️
ቪኒሲየስ 66'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ጎልልልልልልልልል ሪያል ማድሪድ ቪኒሲየስ

ሴልታ ቪጎ 1-2 ሪያል ማድሪድ

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ጎልልልልልልልል ሴልታ ቪጎ ስዊድበርግ 51'

ሴልታ ቪጎ 1-1 ሪያል ማድሪድ

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              51'

      ሴልታ ቪጎ 0-1 ሪያል ማድሪድ
                        ምባፔ 21'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


2024 ከገባ በኋላ 30 ጎሎችን ያስቆጠረው ኪሊያን ምባፔ በ2024 በሁሉም ይፋዊ ውድድሮች በአውሮፓ ቶፕ 5 ክለብ ውስጥ የታየ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን ሲችል ፤ አሁን 29 ጎል ካስቆጠረው ኤርሊንግ ሀላንድ በልጧል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              እረፍት

      ሴልታ ቪጎ 0-1 ሪያል ማድሪድ
                        ምባፔ 21'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ቪክቶር ኦሲህሜን በጋላታሳራይ በ5 ጨዋታዎች 7 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።

ዛሬ ተቀልብሶ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              38'

      ሴልታ ቪጎ 0-1 ሪያል ማድሪድ
                        ምባፔ 21'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ በላሊጋ ስደስተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

አስደናቂ ጎል ማስቆጠር ችሏል ዛሬ 👏

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              29'

      ሴልታ ቪጎ 0-1 ሪያል ማድሪድ
ምባፔ 21'⚽️

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🗣ሚኬል አርቴታ: "በትልቁ አልተጠቀምንም እናም ተቀጥተናል።"

"በጨዋታው ላይ በማርቲኔሊ ትልቁን እድል አግኝተን ነበር ፣ አልተጠቀምንም። ዛሬ የስህተት ጨዋታ ነበር እና ዛሬ ማታ ሁለት ትልልቅ ስተቶችን ሰርተናል ፤ ያም ዋጋ አስከፍሎናል።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ጎልልልልልልልል ሪያል ማድሪድ ምባፔ

ሴልታ ቪጎ 0-1 ሪያል ማድሪድ

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🗣 ማይክል አርቴታ

"ዛሬ ምሽት የሆነው ነገር ያልተጠበቀ እና ለማቀድ ከባድ ነበር። ጨዋታዎችን በዚህ ደረጃ ለማሸነፍ 11 ሰዎች መሆን አለብን።"

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


አርቴታ በአርሰናል አምስት የውድድር ዘመን፣ ከ700 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ወጪ ለተጫዋቾች ነገር ግን የኤፍኤ ዋንጫን ብቻ ማሳካት ችሏል።

አርቴታ በአርሰናል ?

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


ሃሪ ኬን ለ ባየር ሙኒክ በዚህ ሲዝን፡

🏟 10 ጨዋታዎች
13 ጎሎች
🅰️ 4 አሲስት

እንግሊዛዊው አጥቂ ዛሬ ሀትሪክ መስራት ችሏል።

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


🇪🇸 10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

              ተጀመረ

      ሴልታ ቪጎ 0-0 ሪያል ማድሪድ

SHARE @MULESPORT

ሙሌ SPORT

21 Jan, 00:22


በ2024 ማይክል አርቴታን በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ያሸነፉት ሁለቱ አሰልጣኞች ኡናይ ኤምሪ እና አንዶኒ ኢራኦላ ናቸው።

SHARE @MULESPORT