ከእግርኳስ መንደር ⚽️

@ke_egerkuas_tarik


ይህ ገፅ ትኩረቱን በአንድ ወቅት ተደርገው ያለፉ እግርኳሳዊ እና ስፖርታዊ ክስተቶች ላይ ያደረገ ሲሆን በርከት ያሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮችን ፣ ንግግሮችን ፣ ገጠመኞች እና ፎቶዎችን በዚሁ ቻናል ያገኛሉ ።

📥 - @MickyXast & @Surared

ተከታይ ቻናላችንን ተቀላቀሉት 👇
https://t.me/+IBfiVpt8VZoxMjc8

ከእግርኳስ መንደር ⚽️ (Amharic)

ከእግርኳስ መንደር ⚽️ በአንድ ወቅት ተደርገው ያለፉ እግርኳሳዊ እና ስፖርታዊ ክስተቶች ላይ ያደረገ ሲሆን በርከት ያሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮችን ፣ ንግግሮችን ፣ ገጠመኞች እና ፎቶዎችን በዚሁ ቻናል ያገኛሉ። ይህ ታሪካዊ እና ሲሆን አናቴንግ በእንግሊዝኛ በተጻፈ ተመልከቱ የመረጡ ምርጥ ታሪኮችን እና ገጠመኞችን እና ፎቶዎችን እንዲያነቡ ማየት ይችላሉ። የቴሌግራም ቻናል ይህን ቦታ በመጫን አናቴንግንና ሲያልፉ እና የላቀ አገልግሎት እና የፐርሶንስ ትዝታ ስለሆነ ብቻ ችሎታ አለው።

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

22 Oct, 07:27


$HMSTR 🐹
$CATI 🪙
$DOGS 🐶
$NOT 💎
$TON 💎
$CATS 😺
USDT (Dollar) 💵

ኖራችሁ መሸጥ ያልቻላችሁ እና ለመሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን 🕺

በተጨማሪም ለ fee የሚሆን Ton መግዛት ለምትፈልጉ @MickyXast ላይ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ✈️

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

22 Oct, 06:38


⚽️ | ሳላ ጠይሙ

ሳላሃዲን ሰኢድ የኢትዮጵያ ወጣቶች በደስታም በሀዘንም ጊዜ የነበረ ሰው ነው ።

በትናንትናው የካፍ አመራሮች ጨዋታ ላይም ተሳትፎ ነበር ።

ኢትዮጵያ እግርኳስ ኮከቦቿን ማክበር አለመቻሏ አሁንም ያሳዝናል....

@ke_egerkuas_tarik ☑️

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

21 Oct, 16:10


ኒማኒያ ቪዲች 🗣

"የተሰበረ አፍንጫህን ማስተካከል ትችላለህ  አንድ ሰው ጎል እንዲያገባ ከፈቀድክለት ግን ኩራትህን ማስተካከል አትችልም !

2020 ላይ በ200,000 ድምፅ በስካይ ስፖርት አስተናጋጅነት በተደረገ የህዝብ አስተያየት ኔማንያ ቪዲች በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ምርጡ ተከላካይ ተብሎ ተመርጧል ..... ከጆን ቴሪ፣ ቨርጂል ቫን ዳይክ እና ሪዮ ፈርዲናንድ ልቆ በመብለጥ ነው መመረጥ የቻለው

ከታላላቅ ተከላካዮች አንዱ ዛሬ ልደቱን እያከበረ ይገኛል .......

ቪዲች በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ያለው ቁጥር

🏟 211 ጨዋታ
⛔️ 95 ክሊን ሺት
⚽️ 15 ጎል
🏆 5 ፕሪምየር ሊግ
🏆 3 ሊግ ካፕ
🏆 1 ሻምፕዮንስ ሊግ
🏆ሁለት ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

ዛሬ 4⃣3⃣ ዓመቱ ነው ! 🎂


| @Peasantphilosopher

   @ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

20 Oct, 17:02


ለመጨረሻ ጊዜ እንደዚህ ሆኖ ያያችሁት ተጨዋች ማነው ?

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

19 Oct, 09:36


ችሎታ የሚለው ቃል አይገልፀውም

ጉዳት ባይኖር ምን ይፈጠር ነበር ?

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

18 Oct, 09:43


💎 Any amount of Ton Available 🌐

If you want Buy
@MickyXast ☑️

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

17 Oct, 17:15


ላሚን ያማል በ 17 አመቱ ያለው የገበያ ዋጋ እና ሌሎች ኮከቦች ያላቸው ዋጋ ! 🤯

@ke_egerkuas_tarik
@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

17 Oct, 13:58


ያልጀመረጃችሁ እንዳትቆጩ‼️📱👀
ቴሌግራም እንደ tiktok ወደ ገንዘብ የሚቀየር የራሱን coin ይዞ መጥቷል‼️
ይህ የ telegram star/coin
ወደ ገንዘብ የሚቀየረው ከ15 ቀን በኋላ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በህዳር ወር መጀመሪያ አካባቢ ነው።
Telegram star መሰብሰብ የምትፈልጉ ካልችሁ አሁንም አልረፈደም፣ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ካሉ በኋላ game & earn ውስጥ በመግባት task በመስራት coin ሰብስቡ፣ለሚወዱት ሼር👇👇👇
http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000sKHz

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

15 Oct, 18:50


#ጥያቄ

እግር ኳስ ማየት ከጀመራቹ ጀምሮ የትኛው የሽርፍራፊ ደቂቃ ጎል አስከፍቷችኋል ?

ወይም ያስደሰታቹ ጎል የትኛው ነው ? 👋

| @Pedri_gonzalezz

@ke_egerkuas_tarik☑️

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

15 Oct, 17:47


ዛሬ ገና ነው ያየኋት...ለፕሮፋይላችሁ 👌

@Ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

14 Oct, 19:16


ኖትኮይን ያመለጣችሁ ይህን እንዳያመልጣችሁ !

Taptether ይባላል ይህም ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ነው ሚቀሩት ቶሎ ኮይን ይሰብስቡ።
http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000sKHz

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

14 Oct, 18:58


🔻| ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ትላንት ሀገሩ እንግሊዝ ከፊንላንድ ጋር ባደረገቹ ጨዋታ ቅጣት ምት ማስቆጠሩን ተከትሎ ከጆን ባረንስ 1993 በመቀጠል ለኢንግላንድ ቅጣት ምት ማስቆጠር የቻለ የሊቨርፑል ተጫዋች መሆን ችሏል።

| @AbduA100

@ke_egerkuas_tarik
@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

14 Oct, 15:47


ስሙን ታስታውሱታላችሁ ?

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

12 Oct, 17:47


⚽️ | 1 ፎቶ

2 ሰዎች

635 አሲስቶች ! 🤯

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

12 Oct, 10:38


ጄምስ ሮድሪጌዝ ከ 2023 ጀምሮ በብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች ላይ የተሰጡትን ሬቲንጎች ተመልከቱ !

The most underrated player.💚

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

10 Oct, 19:51


እያንዳንዱ ጎል የሚሆን ኳስ የሚነሳው ከዚህ ግራ እግር ነው .....

የግራ ኮሪደር መስመሩ በእሱ ግዛት ስር ነው......በማጥቃቱም በመከላከሉም ለክለብ እና ለሀገሩ የሚሰጠው ጥቅም ፍፁም የተለየ ነው.....ከ ዛኔቲ ቀጥሎ ኔራዙሪዎች ልቡ ውስጥ የወደቀ ድንቅ ተጫዋች !

DIMARCO IS UNREAL ! 🇮🇹


| @Peasantphilosopher

@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

10 Oct, 18:48


የቀድሞ ፈረንሳይ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሎረን ብላ በ1998ቱ አለም ዋንጫ ላይ ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት የፋቢያን ባርቴዝን ጭንቅላት ይስም ነበር !

ይህም ለፈረንሣይ  መልካም እድልን ይዞ ይመጣል የሚል እሳቤ ነበረው !

የ 1998ቱ አለም ዋንጫ ፈረንሳይ ብራዚል በማሸነፍ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ነበረች !


@ke_egerkuas_tarik

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

08 Oct, 18:46


ዝላታን ኢብራሂሞቪች በአንድ ወቅት የተናገራቸው አስገራሚ ንግግሮች ፦

🗣 " አንበሶች እራሳቸውን ከሰዎች ጋር አያወዳድሩም።

🗣 " እኔ በፍፁም እግር ኳስ አልተከተልኩም ፤ እግር ኳስ ይከተለኛል።

🗣 " እግር ኳስ ለመጫወት ሁለቱን እግሮቼን እጠቀማለሁ ነገርግን ጎል ለማስቆጠር ሰውነቴን በሙሉ እጠቀማለሁ።

ጋዜጠኛ 🗣 " ጎል ካስቆጠርክ በኋላ ምን ተሰማህ?"

🗣 " እኔ ጎል በማግባቴ ምን እንደተሰማው ግቡን ጠይቁት።

| @Pedri_gonzalezz

@ke_egerkuas_tarik☑️

ከእግርኳስ መንደር ⚽️

08 Oct, 15:43


Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌

አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም

የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ

ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ

Refferal code ከጠየቃችሁ ይሄን አስገቡ 

➡️UTX73622985

Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏

KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው

ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ

APP LINK ➡️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro