ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

@alnasrfans_ethiopia


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !

- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው

ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™ (Amharic)

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™ ከክለባችን መረጃዎችን እና ከዝዉዉር ዜናዎችን ጨዋታዎችን ውጤታለሁ። የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍ፣ ለእርስዎ በጣም በዝዉዉር ተጨማሪ መረጃዎችን ያንብባሉ። ይህ የተለያዩ ከዚህ በቀጥታ ባለፉት ቴሌግራም መረጃዎች አገናኝ እና አስተያየት ይጠቀሙ።

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


🗣ፒዮሊ:

የኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚሳተፉት ክለቦች ሁሉ ጥሩ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው፤እኛም ለማሸነፍ እንጠባበቃለን።

🗣ፒዮሊ:

የኢስቲግላል አጨዋወት ከባድ ነው እነሱም ጥሩ ቡድን ናቸው፤ከተከታታይ ድላችን በኋላ ድሉን እንደምንቀጥል ተስፋ አደርጋለው።

🗣ፒዮሊ:

ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኮከብ ተጫዋች ነው ተጫዋቾቹን ያበረታታል እናም ኢስቲግላልን በመግጠሙ ተደስቷል


super pioli👏🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


Ready to Shine

Dubai's Stage is Set 😍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


🗣 ፒዮሊ:

በጣም ጥሩ ተከታታይ ጨዋታዎችን አሳልፈናል አሁንም መቀጠል እንፈልጋለን።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


👑

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


Next stop: Dubai! 🇦🇪✈️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያውን መኪና ከአል ናስር አዲሱ አጋር BMW ይቀበላል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:25


ስቴፋኖ ፒዮሊ ከአል ናስር ጋር፡-

6 ጨዋታዎች - 6 ድሎች 👏🏻

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:24


🚨 @Ali_alabdallh 🚨

ሱልጣን አልገናም ከጉዳቱ አገግሞ ነገ ወደ ዱባይ በሚያቀናው የአል ናስር ቡድን ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:24


🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:24


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:23


መልካም ምሽት ቤተሰብ 😍❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:23


ጥያቄ እና መልሱ ማታ 2:00 ላይ የሚጀመር ይሆናል እስከዛ ሼር እያደረጋችሁ✌️

1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ
2ኛ እና 3ኛ ለወጣ የ24 ሰአት ያልተገደበ ኢንተርኔት
4ኛ እና 5ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል

ጥያቄውን ጎል ቻናላችን ላይ ስለምንጠይቅ join ብላችሁ ጠብቁን

https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:23


የሳውዲ ፕሮ ሊግ ኮከብ ጎል አግቢ ደረጃዎች፡-

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:23


60k ቤተሰቦች!🥳🥳

ዛሬ 60ሺ መግባታችንን አስመልክቶ ከክሪስ ጋር፣ከክለባችን ጋር እና ከቻናላችን ጋር የተያያዙ የሚያሸልሙ ጥያቄ እና መልሶች የሚኖረን ይሆናል።

እስኪ ስለ ቻናላችን ምን ትላላችሁ👇


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:23


በነገራችን ላይ ቤተሰብ 60k ገብተናል እስኪ አንዴ

siuuuuuuuuuuuu😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:22


ክሪስቲያኖ አሁን ከታሊስካ የበለጠ ጎሎችን ለአል ናስር አስቆጥሯል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:22


ድባቡ 🔥😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:22


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:22


ሁለት የምንጊዜም ምርጦች በአንድ ምስል !

እንደነዚህ አይነት ታሪካዊ ምስሎችን ለማግኘት እናንተ የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ ነው።

https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk
https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


Calma Calma በድጋሚ ትመልሳለች። 🥶😁

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


ሲመካን 😅

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ!

መልካም ቀን

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


⚽️ ላፖርቴ ጎል አስቆጠረ - 70'
ማኔ ጎል አግብቶ ተሻረበት - 85'
⚽️ ሀሰን በራሱ መረብ አስቆጠረ - 90'
⚽️ ሮናልዶ ጎል አስቆጠረ - 90+6'
🔴 ሲማካን በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናበተ - 90+10'
ሃምዳላህ ለአል-ሸባብ ፔናልቲ ሳተ - 90+12'

What A Match! 🔥😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


🔥🔥🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


official

ኤይሜሪክ ላፖርት የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


መልካም ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል !!!

- ምርታችሁን | አገልግሎታችሁን | ድርጅታችሁን፣
- የክሪፕቶ ቻናላችሁንና ሊንካችሁ ፣
- የቴሌግራም፣ የዩትዩብ፣ የኢንስታግራም ቻናላችሁን እና
- እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን በቻናላችን ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ @Abdulkerim10 በኩል በመምጣት ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ መሰራት ትችላላችሁ።
- (በUSDT መክፈል እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።)

- ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| ተጠናቀቀ

🔴 አል-ሸባብ 1-2 አል-ናስር 🟡
⚽️ #አል_ሀሰን 90' (OG) ⚽️ #ላፖርቴ 70'
⚽️ #ሮናልዶ 90+6'
🔴 #ሲማካን 90+10'

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


ሲማካን ቀይ ካርድ የተመለከተበት አጋጣሚ😕

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጎል ይመልከቱ 👇
- https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


የአል-ሸባብ ጎል

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| 50'

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| እረፍት'

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Jan, 00:21


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| ተጀመረ

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia