Ethio Arsenal Troll

@ethio_arsenal_troll


ለማስታወቂያ @picass00

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


እማማን ብናስፈርማቸዉ ምን የመስላቹሀል
ቤተሰብ ? 👀


◉ እማማ ወደ አርሰናል!

◉ Here we go!

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


የሻሼዉ ሳንቾ እየተመለሰ ነዉዉዉ 🫶🫶🫶

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


እና ጃክሰን ኢትዮጵያዊ አይደለም ነው ምትሉኝ 💩

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


ጃክሰን 🥲

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


ሸምሱ is Back

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


ከሻሼ ፋኑ ጀለሴ ps እየተጫወትኩ ሳሊባ እንዴት ገባ ቀይ ተሰጥቶት አልነበር እንዴ ሲለኝ በቃ አልቻልኩም 🗿

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:25


ሚኬል አርቴታ ፦

" አርሰናል አንድ ጨዋታ ለመሸነፍ 6 ወር ይፈጅበታል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


ልክ ከDSTV ቤት ስትወጣ

የቼላዉ ደጋፊዎች :-

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


ልክ የፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ካየህ በኋላ
.
.
.
ሻሼ 😭

የት ነሽ የት ነሽ የት ነሽሽሽ 🎶💔

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


ወንድም ወንድሙ ላይ ሚጨካከንበት ጊዜ 😩🤧

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


◉ ወይኔ ሰለሞን ቆመ

◉ ሰለሞን ቆመ ቆመ

◉ ቆመ ሰለሞን

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


ምናለ የቼልሲ ሎጎ ባረገኝ 🥹

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


አያትህ ጋር ሄደህ ልክ ሳር ይዘህ ወደ በሬዉ ስትሄድ...

በሬዉ be like 🐂 :- ... 👆

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


ለካስ የቼልሲ ደጋፊ ሆኖ ቆንጆ አለ 💀🥲

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:24


እናት ክለብ ቼልሲ መጣሁልሽሽሽሽ! 😌
🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


This Moment 🥹

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


🧱🐐


😞😞😞

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ሳሊባ 😓😥

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


አንዱ ጀለስ መቶ ዩናይትድ ወደ አቋሙ ተመልሷል ሲለኝ...


Me: አንተ ንፍጥ ቆሻሻ ልክስክሳም 💀

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ጃክሰን 🥹

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ለካ ማሸነፍ እንዲህ ደስ ይላል 😐

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


በሰደፍ መታኝ

በሰደፍ ሲመታኝ ሰደፉ ተሰበረ

ሰደፉ ሲሰበር ሞትኩበት... 💀

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ኧረ አእምሮም ይጎላቸዋል! 🫠

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ዩናይትድ አሸነፈ ተሸነፈ እኛ ምን አገባን
.
.
.
ዋናው አርሴ ማሸነፉ ነው 😌🤝

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


እግር ኳስ ቻናል...


የአሽቃባጮች ስብስብ...

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


😈🔥

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ኧረ ኢትዮጵያ ዉስጥ ደደብ በዝቷል! 🥲


የጉንዳን ስብስብ 🐜🐜🐜

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ማነዉ ግርማ ? 💀

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ኧረ አትለኝም 😁😂

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


አረ ተዉ ከነ ግርማዉ😁

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ኧረ ቤተሰብ ምንሸት Reaction እኮ ቀነሳቹ 🫣


ኧረ ሞቅ ሞቅ አድርጉት 🕺🕺🕺

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ጫወታው ያለቀ ይመስላል ክሪስካቫና አሁንም አልነፉም ኦዴጋርድ ሚያሻማ ይመስላል አሻማማማማ መለሰ ኔልሰን ኦልክሳንደር ዚንቼኮኮኮ ወይኔ አመለጣቸው ወይኔ አመለጣቸው የመጨረሻ ሙከራቸው ማርቲን ኦዴጋርድ የመኣዘን ምቱን መታ መታታታ መልሶ ኔልሰንንንንንንንንንን ውይ ነቀነቀው ነቀነቀው ነቀነቀው ምን አይነት ተኣምር ነው ምን ይነት ተኣምር ነው ያምላክ ያለህ እንዴት ያለ እግር ኳስ ምናልባት በሊግ ደረጃ በዘንድሮው አመት ተመልከተን እናቅ ይሆን ወይ አርሰናል አርሰናል ውዱ ብቻ ሳይሆን ከውድም በላይ ሆነ ❤️ላንረሳው ሸምድደነዋልው 😭

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ሻሼ ከኮንታ አልፋ ለገጣፎ ገባች 🥲

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


ቫዝሊን ቀብተው አስገቡት

Ethio Arsenal Troll

21 Jan, 00:22


በቂጥ ማሰብ ስተጀምር... 💀👆