ZENA LIVERPOOL

@liverpool_ethiopia


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.

➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.

➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.

➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik

| ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

ZENA LIVERPOOL (Amharic)

ዜና ሊቨርፑል አዲስ ተማሪ ቻናል ነው! ስለምንያዘክሽ? ምንድነው ይህ? ለእንዴት ለመሰማት? ምን ነው እንዴት በመለያ የተጠበቀ ነው? ዜና ሊቨርፑል እንዴት ለማስታወቂያ ስራ እንዴት እንዴት ነው ዜና ሊቨርፑል? እንደእርሶ? ZENA LIVERPOOL ሊቨልፖል ቻናል እጅግ መዳብ አወዳድሪም. እናቅርብልሽ ለአጭር ለዜና ሊቨርፑል ቻናል እንዴት ለመሰማት ስለምንችላችሁ? በዚህ ቻናል ዜና ሊቨርፑል ቻናል በቀጥታ ስለሚገኙበት የዝውውር መረጃዎች እና መብት ስለሚጠራውን ክለባችን ዜና ሊቨርፑል ቻናል ለእንዴት ለማስታወቂያ ስራ እና እንዲሁም ለማስበበሽ ከአስተያየት የተዘጋበ ስለምንያዘክሽ? ለመተላለፍ በማምረጥ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ! ይህን ቻናልን ለማስጨበጥ ለቻናል መረጃ @virgil_vandik ይጠቀሙ። የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎችን እና የተጫዋችሁ አጫጭር መረጃዎችን በደቡብ እና በማለዳ መድረሻዎች ለማስቀመጥ ቻናልን እንዲበፉ፣ ሕንም ቃሉን በውስጡ ፣ እና አስታየቋችሁ።

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


ሰበር ዜና ከርዕስ ውጪ!

በአዲስ አበባ ከተማ በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማእከል መርካቶ ላይ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተክስቷል በአደጋውም የተረጋገጠ 1 ሰው መሞቱን ምንጮች እየዘገቡ ይገኛል በቦታው አካባቢ ያላችሁ እራሳችሁን ከዚ አደጋ እንድትጠብቁ ስንል እናሳስባለን

ዜና ሊቨርፑል ®



𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


ሞ ሳላህ እስከ 2027 ድረስ ሊቨርፑል ሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ይፈልጋል::

[FOOTBALL INSIDER]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


የቨርጂል ቫንዳይክ ኮንትራት የማራዘም ንግግር ተጀምሯል ነገርግን አሁንም መሻሻል አላሳየም።

[ ዴቪድ ሊንች ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


🗣 | ቨርጂል ቫንዳይክ:

"በግልጽ ድርድሩ እየተካሄደ ነው ማለት እችላለሁ ፤ ግን አላውቅም ወደፊት የሚሆነውን እናያለን። ትኩረቴ በሊቨርፑል ላይ እና በቀጣይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ላይ ብቻ ነው ፤ ሌላ ምንም ነገር የለም። ወደፊት የሚሆነውን አላውቅም። እኔ የምለው ድርድሩ ተጀምሯል እና መጠበቅ አለብን ነው።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ተከላካዮች!!

VIRGIL 🤝 KONATE 👝

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


ዳርዊን ኑኔዝ (9) በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ከዴክላን ራይስ(7) የበለጠ ታክል ማድረግ ችሏል!!👀

(Via :- who score)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


በተከላካይ ታሪክ በBALONDO`R ይህን ያህል ነጥብ ያመጣ የለም::

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


B/R FOOTBALL😅

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


ቨርጂል ቫንዳይክ ስለ ኮንትራቱ:-🎙

ከክለቡ ጋር ንግግር ጀምረናል ልናገር የምችለው ይህን ብቻ ነው። በአካልም ፣ በአእምሮም በጣም ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው!!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች!!

ሞ ሳላህ 10ኛ ላይ መቀመጥ ችሏል!!👑

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


🔋

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:25


📸🥶

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


ራየን ግራቨንበርች በፕሪሚየር ሊጉ ባለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ የተሰጠው ሬቲንግ!!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


Attack wins you games, defence wins you titles

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


በክለባችን ታሪክ በሁሉም ውድድሮች 3000ኛ ድላችንን ቼልሲን በማሸነፍ አስመዝግበናል። ❤️‍🔥🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


ጠያቂ:- በጣም ከባድ ጨዋታ ነበር አንዳንዴም ጠብ ነበር ያንን ቡድንዎ መውጣቱ አንዴት ያዩታል

አርነ ስሎት:-
አዎ ይሄንን ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ነገር ግን የሚገጥሙህ ቡድኖች በተሻለ ሁኔታ ትፈልጋለህ ብዬ አስባለሁ ከኔ የበለጠ ልታውቅ ትችላለህ ግን ፕሪምየር ሊግ ውስጥ የምትጫወት ከሆነ ብዙ ጥሩ ቡድኖች ስላሉ ብዙ ጥሩ ተጫዋቾች ካሉ ማሸነፍ ትፈልጋለህ ያኔ ቢያንስ ፍልሚያ ያስፈልግሃል ከዛም ተጫዋቾቹ ለውጡን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተስፋ እናደርጋለን እናም ዛሬ አንዳያቹው ደግሞ በጣም ጥሩ ጎሎችን ያስቆጠርን ይመስለኛል እና ሌላም ለማስቆጠር ከጥቂት እድሎች በላይ አግኝተናል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


ጠያቂ :- ስለ ቡድንዎ አፈጻጸም ያለዎት ግምገማ ምን ይመስላል

አርነ ስሎት:- እኔ እንደማስበው በደንብ ያደረግነው በጣም ጠንካራ፣ ጥብቅ እና ከመላው ቡድኑ ጋር የማይታመን የስራ [WORK RATE] ነበረ እና ጨዋታው ለኛ አስቸጋሪ የሆነት ምክንያት በእኔ እምነት ቢያንስ ጥቂት ለእኛ የማይጠቅሙ ውሳኔዎች ስለነበሩ ነው ፣እኔ እንደማስበው ከእረፍት በፊት የፍፁም ቅጣት ምት ለማግኘት የተፋለምንበት ይመስለኛል። ታግለን ፍፁም ቅጣት ምት ከእረፍት በፊት አስቆተርን አንድ ለባዶ መሪነት መውጣት ትልቅ ለውጥ አምጥቷል ከእረፍት በኋላ በጥቂት ደቂቃዎችን ግብ ተቆጠረብን እኛም በድጋሚ ጎል አስቆጠርን በመጨረሻም በጣም ከባድ ስራ እና ብዙ ቁርጠኝነት ነበር እናም እኛ በትክክል ጥሩ ነገር ነው ያደረግነው ብዬ አስባለው::

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


ጠያቂ🎙 : በሊግ ጨዋታ ላይ በጣም ከባዱ ጨዋታ ይመስላል፣ ጨዋታ ከባድ ነበር?

አርነ ስሎት :- ብዙዎቹ ጨዎታዎቻችን ከባድ ነበሩ ብዬ አስባለሁ ነገርግን ይህ ምናልባት ምናልባት ምናልባት ምናልባት ከባዱ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ባላቸው ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች ብዛት እና እንዲሁም በሚጫወቱት መዋቅር ምክንያት ይህንን በመስመር ላይ ለማምጣት በጣም ጠንክረን መታገል ነበረብን ። ግልጽ ነው።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


መልካም ቀን ተመኘንላችሁ ፋም ! ✌️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:24


🇪🇬 👑 የሞ ሳላህ የጎል ሪከርድ ከቶፕ 6
ክለቦች ጋር በሊጉ ብቻ :-

v ማን ዩናይትድ፡ 12 ጎሎች 6 አሲስት
v አርሰናል፡ 10 ጎሎች 2 አሲስት
v ቶተንሀም፡ 9 ጎሎች 2 አሲስቶች
v ማን ሲቲ 7 ጎሎች 4 አሲስት
v ቼልሲ፡ 5 ጎሎች  3 አሲስት

60 goal contributions and counting 🤯

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


አሌክሲስ ማካሊስተር በኢንስተግራም ስቶሪዉ ላይ...

ምናልባት ለነገዉ ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል 👀

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


አርሰናል በቀጣይ በሊጉ ሊቨርፑልን ይገጥማል።

ሳሊባ
ኦዴጋርድ
ሳካ

ለአርኔ ስሎቱ ሰራዊት ጥሩ ዜና ይምሰላል::

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


🚨የአርሰናሉ ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ዛሬ በቀይ ካርድ መውጣቱን ተከትሎ በቀጣይ ከሊቨርፑል ጋር የሚደረገው ጨዋታ ያልፈዋል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


🗣 | ቨርጅል ቫንዳይክ ስለ መጪው ከባድ ግጥሚያዎች :-

''በትክክል የምንፈልገው ነው። በትላልቅ ጨዋታዎች መጫወት እና በፕሪምየር ሊግ መወዳደር እንፈልጋለን ፤ እኛ ሁሉንም ሰዉ በጥሩ ሁኔታ እንፈልጋለን። እኛ ሊቨርፑል ነን !'' 🦁🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


ከዚህ ቀደም ሞሀመድ ሳላህ ይቺን ''Future Makers'' የምትለዉን ማልያ ሲያደርግ አብዛኛውን ግዜ ጎል አስቆጥሮ መዉጣት ችሏል።

ነገ ከቼልሲ ጋር Future makers የሚል ፅሁፍ ያለው ማልያ እንጠቀማለን ! 👀

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


አርኔ ስሎት ሊቨርፑልን ከተቀላቀለ ጀምሮ በአንፊልድ ድንቅ አጀማመር ያስመለከተን ስሆን እንድሁም ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ ነው! እውነተኛው ፈተና የሚጀምረው በሚቀጥሉት 10 ጨዋታዎች ነው ስል 90min አስነብቧል።  👀


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


ሊቨርፑል ከቼልሲ በሚያደርጉት ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች የሜዳቸውን ማልያ ይጠቀማሉ።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


እንደተለመደው #90_min የሳምኑቱን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ግምታቸውን አስቀምጠዋል

ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


የ #SOFA_SCORE የክለባችን ግምታዊ አሰላለፍ

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


ሌላኛው ግምታዊ አሰላለፋችን ለቼልሲው ጨዋታ !

እንዴት አያችሁት ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:22


የቀድሞ የክለባችን ተከላካይ የነበረው ሎቭረን ከገጠምካቸው አጥቂዎች መካከል ያስቸገረህ ማን ነው ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው ምላሽ!

🗣'' ከባድ ጥያቄ ነው ግን በጣም ያስቸገረኝ አጥቂ ቤንዜማ ነው'' ሲል ምላሹን ሰጧል!!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


ሊቨርፑል እና ቼልሲ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ያላቸው ስታቲስቲክስ!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


ከ2023/24 የውድድር ዘመን ጀምሮ በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው ግብ ጠባቂዎች (10+ ጨዋታ):-

◎ 6.97 - አሪጃኔት ሙሪክ
◎ 6.91 - ኮአሚን ኬህለር 💫
◎ 6.88 - አልፎንስ አሪዮላ
◎ 6.86 - ማርቲን ዱብራቭካ
◎ 6.85 - አንድሬ ኦናና

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


በ90 ደቂቃ ባላቸው አቋም ላይ በመመስረት የቼልሲው ሞይስስ ካይሴዶ እና የኛው ሪያን ግራቨንበርች በዚህ ሲዝን ያላቸው አቋም !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


እንደምን አደራቹ ሊቨርፑላዊያን

መልካም ቀን 🙏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


እስካሁኗ ሰአት ድረስ አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን ፤ መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን ! 😴👋

ከዛሬ ልምምድ የተገኙ ምስሎች ለመመልከት 👉 [ CLICK HERE ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


በዛሬው ዕለት ሀርቪ ኤልዮት በግሉ በጂም እና በሜዳ ላይ ቀለል ያለ ልምምድ ማድረግ ችሏል !

ነገርግን ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ እድል የለውም !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club

ZENA LIVERPOOL

21 Jan, 00:21


የክለባችንም እንስቶች እንዲሁ እሁድ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ልምምዳቸውን አከናውነዋል ! 🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club