MAN CITY XTRA

@man_city_xtra


ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌

➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !

📍This Is Our City 💙

CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty

ማን ሲቲ ኤክስትራ | 2017 ዓ.ም

MAN CITY XTRA™ (Amharic)

ማን ሲቲ ኤክስትራ እናት የሚለው በወጣት ምርጥ የካምፒየን ስራን የተሻለ ሻምፒያንስ ስለሆነ ይመልከቱ። ላቦዎችና መረጃዎች በተጠቀሙበት በተሻለ ሲቲ ጨዋታዎች እና ምዕራፍ በተሻለበት ማንም ካልሆነ ባለቤቱ ላቀረቡላቸው ከተኻለ ሁኔታው፤ CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM፣ የተሻለ ሲቲ ኤክስትራ | 2017 ዓ.ም ለሆነው፣ ማን ሲቲኤክስትራ በዜናውና መረጃዎችና ሲቲንስ ጨዋታዎች ላይ በወጣ። ስለሆነ፣ ይህ ከተሻለ ሲቲኤክስትራ እናት ምሳሌ።

MAN CITY XTRA

22 Oct, 14:46


ሳሻ ታቭሌሪ፡-

"ኬቪን ደብሩይን በአውሮፓ ያለው የጨዋታው ከፍተኛ ጫና ሰልችቶታል፣ ድርድሩ እየቀጠለ ነው፣ ኬቨን አውሮፓን ለመልቀቅ እያሰበ ነው።"

"ኬቪን ዴብሩይን ወደ አሜሪካ ሊግ ወይ ወደ ሳውዲ አረቢያ መሄድን ይመርጣል።"

KDB 💔

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 14:04


ይህ ከላይ የምትመለከቱት ምስል ያለፈው እሁድ ከወልቭስ ጋር በነበረን ግጥሚያ ወልቭሶች በኛ የግብ ክልል ውስጥ የነኩት የኳስ መጠን እና እኛ በወልቭስ የግብ ክልል ውስጥ የነካነው የኳስ መጠን ብዛት ነው...።

እነሱ አንድ ጎል ለማግባት በኛ የግብ ክልል ሁለት ኳስ እንኳን መንካት አላስፈለጋቸውም በአንድ ንክኪ ነው ጎል ያስቆጠሩብን [ከዛ በኋላ ነው የቀሩትን 3 የኳስ ንክኪዎች በኛ የግብ ክልል ውስጥ ያደረጉት]!!

ይህ የመከላከል ድክመታችን ዋጋ እንዳያስከፍለን ያሰጋል!!

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 13:20


🗣ዚንቼንኮ፦

"ከእለታት በአንድ ቀን በልምምድ ላይ እያለን ፔፕ ኳስ ያቀበልኩበትን መንገድ ተቸ...

ከዚያም እኔ ፔፕን ሚስተር አንድ ኳስ ብቻ እኮ ነው የተሳሳትኩት ስል መለስኩ ወዲያው ግን የፔፕ ምላሽ ማይታመን ነበር...

ፔፕም 'እሺ ይቅርታ አቶ ዚንቼንኮ... ሁላቹንም አመሰግናለው ብሎ ልምምዱን ቋጨው....

እኔ ለፔፕ ምላሽ በመስጠቴ ምክንያት ልምምዱ አበቃ ያኔ ትልቅ ችግር ውስጥ እንደገባው ታወቀኝ።"

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 13:18


የአለን ሼረር የሳምንቱ ምርጥ 11

ጆስኮ ግቫርዲዮል

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:56


🎙 የሪኮ ሌዊስ እና የፔፕ ጋርዲዮላ ቅድመ ስፓርታ ፕራግ የUCL ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ይህን ይመስላል።

መልካም ቀን🙌

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:53


🎙️| ሪኮ ሉዊስ በቶማስ ቱቸል አዲሱ የእንግሊዝ አሰልጣኝ ስለመሆኑ።

"ይህ አስደሳች ነገር ነው፣ አዲስ ኮች፣ አዲስ ዘመን እና ዋንጫ ለማሸነፍ አሪፍ እድል ነው… ምን እንደሚያደርግ አናውቅም፣ ሁሉም ነገር አዲስ ነው..."🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

የሚጠራው ይመስላቹሀል?👇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:45


🎙️| ፔፕ ጋርዲዮላ፡-

"እኛ እዚህ ጥሩ ደሞዝ ነው የምንከፈለው፣ ክለቡ ነው የሚከፍለን እንጂ ለብሄራዊ ቡድኖቹ አይደለም… በወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ ተደጋጋሚ ጉዳት ሊደርስብህ አይችልም።

መጫወት ትችላለህ ግን በፍጹም ተጎድተህ መመለስ አትችልም!..." 🗣️‼️

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:41


ፔፕ ጋርዲዮላ🗣: "ጆስኮ ግቫርዲዮል ሁሉንም ጨዋታዎች በየሶስት ቀናት መጫወት አይችልም ለዚም ነው ናታን አኬ የሚያስፈልገን! አለበለዚያ እስከ መጨረሻው ተፎካክረን መወዳደር አንችልም! "

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:36


ሪኮ ሉዊስ🗣: መጀመሪያ DM ነበርኩ በሁለት ሳምንታት ቆይታዬ ወደ ቀኝ ተመላላሽ ተመለስኩ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ LB፣ RB እና CB ተጫውቻለሁ። ያ አሁን እና የሌሎች ተጫዋቾችን አቋም በማወቅ ረገድ ረድቶኛል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:32


🎙️| ሪኮ ሌዊስ: "በፔፕ ጋርዲዮላ እምነት እንዳለኝ ይሰማኛል እናም በራስ የመተማመን ስሜቴን እንዳዳብር በእጅጉ ረድቶኛል።

"ጨዋታዎች ለኔ አንድ አይነት አይደሉም። በሁሉም የምጫወትበት ቦታ ደስ ይለኛል; ማጥቃት፣ መከላከል፣ ሁሉንም ነገር!"

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:29


ሪኮ ሉዊስ🗣፡ "በብዙ ቦታዎች መጫወት በቻልኩ ቁጥር ብዙ ጨዋታዎችን የመጫወት እድል አገኛለው!" 🧠🔝

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:26


🎙️| ሪኮ ሌዊስ:

"ሁሉም ሰው ሮድሪ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያውቃል እና መፍትሄውን የሚያመጣው አሰልጣኛችን ነው። ኮቫቺች የሱን ቦታ ለመሸፈን በጣም ጥሩ ሰርቷል…”

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:24


🎙️| ሪኮ ሌዊስ:

"እኔ የምፈልገው ለዚህ ክለብ የቻልኩትን ያህል እግር ኳስ መጫወት ብቻ ነው…"

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:19


ፔፕ ጋርዲዮላ: " በሜዳችን የምናደርጋቸውን ጨዋታዎች በሙሉ በማሸነፍ ልንዘጋው ይገባል! ይህ ካልሆነ ግን በመጀመሪያ 8 ውስጥ ሆኖ ለመጨረስ በጣም ከባድ ነው:: ልናሳካው የምንፈልገው ኢላማ እሱን ነው..."

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:15


ፔፕ ጋርዲዮላ፡ "በየጨዋታው ከዎልቭስ ጋር በተጫወትንበት መንገድ መጫወት እፈልጋለሁ።

"በእኛ ሳጥን ውስጥ አራት ወይም አምስት ንክኪዎችን ነው ያደረጉት እኛ ግን ብዙ እድሎችን ፈጥረናል በFinal third ቦታ ላይ ትንሽ መረጋጋት ያስፈልገናል።

"በ18 ያርድ ሳጥን ውስጥ 10 እና 11 ተጫዋቾች ሲኖሩ ለማስቆጠር ለማንም ቀላል አይደለም።

በካውንተር እነሱ ድንቅ እንቅስቃሴ በማድርግ ጎል አስቆጥረዋል... በመልሶ ማጥቃት ላይ እኛ ጥሩ አልነበርንም..."

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:10


ፔፕ በጆን ስቶንስ ወደ መጀመሪያ ቋሚ ውስጥ በመደበኛነት ስለመመለሱ

"ጆን ስቶንስ ልክ እንደ ልጄ ነው የማየው" 🥰

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:08


ፔፕ ጋርዲዮላ፡ "በአለምአቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ ሳትጎዳ መመለስ አትችልም፣ ሊከሰትም አይችልም ይጠበቃል..."

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:06


ፔፕ ጋርዲዮላ: "የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እያለብን ጆን ስቶንስ በወዳጅነት ጨዋታ ለእንግሊዝ ሄዶ ሲጎዳ አልተናደድኩም ነበር"

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

MAN CITY XTRA

22 Oct, 12:04


ፔፕ ጋርዲዮላ ማን ሲቲ ከሮድሪ ውጭ ጨዋታዎችን እንዴት እንደሚቋቋም፡

"ራሳችንን ማየታችን ደስ ይለኛል! ብዙ ለማየት የምወዳቸው ነገሮች አሉ። በመጥፎ ጊዜያት ጥሩ ያልሆኑትን እና ምን ማሻሻል እንዳለብን ለመረዳት ይጠቅማል ። አሁንም እኛ አሪፍ ነን ያለ ሮድሪም "

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!