ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center @zubeyrterbiacenter Channel on Telegram

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeyrterbiacenter


@zubeirmerkez

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center (Amharic)

የባለሙያ ሽመልስ ይጠናል! አለበለኑን ማህበረሰብ ይከታተሉ! ወይዘኛ የወረቀት ቅናት ከላይ ከሆነ፣ ዋጋንነቱን ልከክ! በሰንጠምነት የተገኘችውን ሲቀጥል ለጥራ ሕይወት ከማኅፀን አስፈኝ! ዙበይር ተርቢያ ማዕከል ክፍል ለእጟኞች ማስረጃ ያሰበችና ዝናሽሉን በመስማት የቻለ ፕሮገርማቶችን እንዘክርዎል፡፡ መከታተያ የቻሉን እና አይነቱንም ንብረቱን የማከናወን ውስጥ ሰፋ ከፈለጋቸው፡፡

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

23 Sep, 04:13


https://youtu.be/jGJGzElrafc?si=drQfxKBuMbT1l--U

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

18 Sep, 14:51


የቅጥር ማስታወቂያ
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በወንዶች አዳሪ የሒፍዝ ብራንች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ጠንካራ ሙሀፊዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

― አመልካቾች በጎግል ፎርም https://docs.google.com/forms/d/1a3SOA_EATt5ZdwKBmw2M3UrqUm3UXDSD-Blz3m1fkkM/edit?pli=1 0995949696 ማመልከት አለባቸው። የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ለፈተናና ቃለ መጠይቅ ይጠራሉ። 

አድራሻ : ፉሪ፣ከኖክ ማደያ ጀርባ  

 ለተጨማሪ መረጃ፤
0920733377/0940626364

__

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

08 Sep, 15:26


ዙበይር የተርቢያ ማዕከል 5ኛ ዙር የቁርኣን ሓፊዞችን በድምቀት አስመረቀ

- ሀሩን ሚድያ ጳጉሜ 3/2016፣ አዲስ አበባ

ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በቁርአን ሂፍዝ እና የተለያዩ የሸሪዓ ት/ቶች ሲያስተምራቸው የቆዩትን ተማሪዎች ዛሬ በአዲስ አበባ በአምባሳደር አዳራሽ በደማቅ ዝግጅት አስመረቋል።

ከተቋቋቀመ 9 አመታትን ያስቆጠረው ማዕከሉ በሒፍዝና ተርቢያ ከ250 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ መርኅ ግብሮች ሲያስተምር ቆይቶ ለ5ኛ ዙር 50 የሒፍዝ ተመራቂዎችን ማስመረቁን ገልጿል።

በዝግጅቱ ላይ ከወንዶች በተጨማሪ በማዕከሉ ሱመያ ቅርንጫፍ የተማሩ ሴት ሓፊዛዎችም 30 ጁዝ በቃላቸው አጥንተው መመረቃቸውም ነው የተገለፀው። በፕሮግራሙ ላይ መሻኢኾች፣ ኡስታዞች፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የቀድሞ የማዕከሉ ተመራቂዎች ተገኝተዋል።

- ሀሩን ሚድያ በቦታው በመገኘት ያጠናቀርነውን የቪድዮ ዘገባ በአላህ ፍቃድ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

© ሀሩን ሚድያ

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

07 Sep, 20:18


ማዕከላችን ከ40 በላይ ሓፊዞችን በነገው እለት ያስመርቃል።

ቦታ:አምባሳደር አዳራሽ
(መኪና ፓርኪንግ ለምትፈልጉ ፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ)
ሰዐት : ከጧቱ 2:30 ጀምሮ

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

07 Sep, 12:20


ሒፍዝ ማዕከል ልጅዎን ያስገቡ ወይም ለማስገባት ያሰቡ ይህን ቪድዮ በአግባቡ ይከታተሉ።ይጠቀሙበታል

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

04 Sep, 08:24


የ 2016 ተመራቂ ሓፊዞች የመመረቂያ ፈተና በመውሰድ ላይ ናቸው።

መልካም እድል ለሓፊዞቻችን

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

03 Aug, 17:48


ኡስታዝ አብዱልገፉር ለዙበይር የተርቢያ ማዕከል መምህራን ስልጠና ሰጡ!

ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በስሩ ለሚገኙ ሰራተኞች በሚያደርገው የስልጠና ፕሮግራም ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ በሁሉም ቅርጫፍ ለሚገኙ ወንድ እና ሴት ኡስታዞች በእውቁ የቤተሰብ እና የልጆች አስተዳደግ አሰልጣኝ ኡስታዝ አብዱልገፉር ሸረፉ በተማሪዎች አያያዝ እና ስነልቦና ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል::

በስልጠናው የተሳተፉ ሰልጣኝ መምህራኖችም በስልጠናው እንደተጠቀሙ እና የበለጠ ለመስራት እንዳነሳሳቸው ገልፀዋል::

telegram
👇
https://t.me/zubeyrterbiacenter

Facebook
👇
https://www.facebook.com/share/zVPEuF8cNmgn7orv/?mibextid=qi2Omg

Tiktok
👇
tiktok.com/https://www.tiktok.com/@zbeirterbiyacenter?_t=8mFkhxXCooK&_r=1


                       ህያውነት በቁርኣን!
                        بالقرآن نحيا!