📻✉️Anush_tube✉️📻 @anush_tube Channel on Telegram

📻✉️Anush_tube✉️📻

@anush_tube


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*

📻✉️Anush_tube✉️📻 (Amharic)

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ ሱራህ 64,አያህ 11 for all comment T.me/anush6 Spam @ANUSH_TUBEbot #anu #anush_tube #share #join ✍️tnxs 😊nnAnush_tube ማህበረሰብዎች ከአላህ ፈቃድ እንዴት መከራን ማምከታት እንደሚደርስ የሚሸጥ ነው። ይሔንኑ የተጨነመባቸውን መረጃዎችን ይመረጣሉ። ይመረጥማል። ሰላም ለሁኔታዎች።

📻✉️Anush_tube✉️📻

19 Jan, 19:28


የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
«ወደፊት ማሉ ሳትሉቸው በሆነውም ባልሆነውም «ወሏሂ» እያሉ የሚምሉ ህዝቦች ይመጣሉ…»።

📒ሶሒሁል ቡኻሪ

📻✉️Anush_tube✉️📻

19 Jan, 12:03


All that Allah has will be👌

📻✉️Anush_tube✉️📻

18 Jan, 17:12


ሴቶች ሁሉ በሴትነታቸው ተመሳሳይ ናቸው! በመካከላቸው ግን የሚለያቸው የሆነ ምልክት አለ። እነርሱም፦
✔️ጨዋነቷ፣
✔️ስርአቷ፣
✔️ ሰው አክባሪነቷ
✔️ ዝምተኝነቷና፣
✔️ጠቅለል ስናደርገው ደግሞ ሐያእ ማድረጓ ነው።
✔️ሐያዕ (አይና'ፋርነት) የሴትን ልጅ ክብር የሚጠብቅ ትልቅ አጥር ነዉ።
ሴት ልጅ ሐያእ ካላት ከማንም በላይ ቆንጆ ናት!

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>
                          

📻✉️Anush_tube✉️📻

18 Jan, 17:10


«ጠንካራ መሆን ከፈለግክ የአንድንም ሰው ውዴታና አድናቆት አትፈልግ ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ»‼️

📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Jan, 06:31


تلاوات العشر الأخير بالترتيب

የመጨረሻዎቹ 3 ጁዝ በቅደም ተከተል
#️⃣5️⃣

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ

يُسَبِّحُ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ الْمَلِكِ الْقُدُّوسِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ (1) هُوَ الَّذِي بَعَثَ فِي الْأُمِّيِّينَ رَسُولًا مِنْهُمْ يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِهِ وَيُزَكِّيهِمْ وَيُعَلِّمُهُمُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَإِنْ كَانُوا مِنْ قَبْلُ لَفِي ضَلَالٍ مُبِينٍ (2)...


🌺 سورة الجمعة 🌺


🍀ሱረቱል ጁሙዐ 🍀

https://t.me/qurann_channel
https://t.me/qurann_channel

📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Jan, 05:04


عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أنَّ النبيَّ - صلَّى الله عليه وسلَّم - قال:
[ خيرُ يوم طلعت عليه الشَّمسُ يومُ الجمعة، فيه خُلق آدم، وفيه أُدخل الجنة، وفيه أخرج منها، ولا تقومُ الساعة إلا في يوم الجمعة]
        📚رواه مسلم
ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-

[ ፀሀይ በርሱ ውስጥ ከወጣችበት ቀን ሁሉ በላጩ  የጁምዐ ቀን ነው፤ በርሱ ውስጥ አደም ተፈጠረ፤ በእርሱም ውስጥ ጀነትን ተገባ፤ በእርሱም ውስጥ ከእርሷ(ከጀነት) ተወጣ ፤ ሰዓቲቱም(ቂያማ) በጁሙዐ ቀን እንጅ አትቆምም።]

        📚ሙስሊም ዘግበውታል።           
   
☁️መልካም ጁመዓ ⛅️🌤
<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>
                          

📻✉️Anush_tube✉️📻

16 Jan, 20:00


ልብ  በረሱል ﷺ ላይ አብዝታ
ሰለዋት በማውረድ ትበራለች🌹🌹

📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Jan, 21:16


۞ يَوْمَ تَأْتِي كُلُّ نَفْسٍ تُجَادِلُ عَن نَّفْسِهَا وَتُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونٌَ۝
ነፍስ ሁሉ ከራሷ ላይ የምትከራከር ኾና የምትመጣበትን ነፍስም ሁሉ የሠራችውን (ዋጋ) የምትቀበልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡

📒አን-ነህል (111)

📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Jan, 08:13


«እድሜ ልክህን የፈለከውን ያክል ለዱንያ ብትለፋ፣ ተራራም ብትንድ፣ እልፍ ኪሎ ሜትር ብትጓዝ፣ ሃብትህ ቢትረፈረፍ እና፤ ብትደክም ካፈራህው ንብረት የፌስታል ያክል እንኳን ወደ አኼራ ይዘህ መጓዝ አትችልም መልካም ስራህ ሲቀር።»
||
መልካም ሰሪዎች አላህ ያድርገን‼️

📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Jan, 02:48


«በሰዎች ልብ ውስጥ የምታስገባት እያንዳንዷ ደስታ፤ አንድ ቀን ማረፍያዋን ባንተ ልብ ውስጥ ማድረጓ አይቀርም።»

📻✉️Anush_tube✉️📻

12 Jan, 18:13


አያመል ቢድ

አቡ ዘር ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ሲል አስተላልፉአል "የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ  ወሰለም እንዲህ አሉኝ:– ከወሩ ውስጥ የተወሰኑ ቀናት ከፆምክ 13ኛ፣ 14ኛ አና 15ኛውን ቀን ፁም
(ቲርሚዚ 761,ነሳኢ 2424)

በሌላ ዘገባም እነዚህን የአያመል ቢድ ቀናት የፆመ ሰው ወሩን ሙሉ እንደ ፆመ ይቆጠርለታል ተብሏል

እናም አህባቢ ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር #ረጀብ_12 ነው ያ ማለት የዚህ ወር የአያመል ቢድ ቀናት ነገ ይገባሉ ማለት ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም ለሌላው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን

#አስታውሱ ረያን የተባለችው የጀነት በር ለፆመኞች ተዘጋጅታለች!!!!!

ፆሙ የሚሆነው ነገ #ሰኞ_ማክሰኞ_እሮብ ነው 

ይያዙ ለአኼራዎት ስንቅ

#ሼር share አድርጉ

📻✉️Anush_tube✉️📻

10 Jan, 05:02


«በሰዎች ልብ ውስጥ የምታስገባት እያንዳንዷ ደስታ፤ አንድ ቀን ማረፍያዋን ባንተ ልብ ውስጥ ማድረጓ አይቀርም።»

ፏ ያለ ጁመዓ ለሁላችሁም

@Anush_tube

📻✉️Anush_tube✉️📻

10 Jan, 05:00


አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️
*
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»
||
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/qurann_channel
https://t.me/qurann_channel

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 16:23


ከ 4k ወደ 1k 😤 ወርደናል

ቻናላችን ወደ (5) አምስት  አመት አከባቢ ቢሆነዉም member በጣም እየወረደ ነዉ አብራችሁን ላላችሁ እክከ አሁን ጀዛከአላህ ወላሂ ሹክረን 🥰

እና wave የምታስገቡ ካላችሁ የቻናል ባለቤቶች አስገቡኝ ቤተሰብ

Cross ምናምን ከገባሁ በጣም ቆየሁ ከ 2 አመት በላይ ሆኖኛል ረስቸዋለሁ

ቻናል የሌላችሁም ሸር በማድረግ ቻናላችንን ለሁሉም እናዳርስ እስካሁንም በእናንተ share ማድረግ ነዉ እዚህ የደረስነዉ

Inbox :- @Anush6

Share share
t.me/Anush_tube
t.me/Anush_tube

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 12:15


ለሚስቶቻችሁ ሸር አርጉላቸዉ😜

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 12:15


ሴት ልጅ ጀነት ውስጥ የምታገባው‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አንዲት ሴት ዱኒየ ላይ ሳለች አግብታው የነበረውን የመጨረሻ ባሏን ጀነት ውስጥ ታገባዎለች።
ሴት ልጅ ጀነት ውስጥ የምታገባው ዱንያ ላይ ካገባቻቸው ባሎች የመጨረሻውን ባሏን ነው።

ለዚያም ነው አላህ የረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሚስቶችን ከረሱል ቡሀላ ሌላ ባል ማግባት ሀራም ያደረገባቸው፣ ጀነትም ውስጥ የርሳቸው ሚስቶች ስለሚሆኑ።

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 12:15


ለዚያም ነበር ሁዘይፋ ሚስቱን በጣም ከመውደዱ የተነሳ:-
«ሚስቴ እንዳጋጣሚ ቀድሜሽ እኔ ከሞትኩ አደራ ሌላ ባል እንዳታገቢብኝ የጀነት ሚስቴ እንድትሆኝ እፈልጋለሁ» ይላት ነበር።

ምንጭ:-📗ሸርሁ ሙሽኪል አል አሰር

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 11:36


«የከሰረ ሰው ማለት የራሱን ችግሮች ረስቶ በሰዎች ችግር የተጠመደ ሰው ነው»።
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📒አል-ፈዋኢድ (65)

@Anush_tube

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 08:11


በአላህ ፍቃድ ዛሬ ማታ በአዲኑን ነሲሀ ቻናል ላይ ይሄ ኪታብ ይጀመራል : በሳምንት ሁለት ቀን ነዉ : ከ 3:00 እስከ 3:30 ነዉ ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ ይሄንን እድል ተጠቀሙበት ። ከታች በማስቀምጠዉ ሊንክ ግቡ መቅራት ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁም ሸር አርጓቸዉ ።

ይቀላቀሉ
@Adinunnesiha
@Adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 08:05


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እንደተባለው ነገ በአላህ ፍቃድ ማታ ይሄ ኪታብ ይጀመራል የሚቀራው ከ3:00 እስከ 3:30 ነው በሳምንት ሁለት ቀን


የሚቀራበት ቻናል

https://t.me/adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Jan, 04:15


ዱንያ ምሳሌዋ ልክ እንደ እባብ ናት፣ ከላይ ለሚያያት ለስላሳ ትመስላለች በውስጧ ግን ገዳይ መርዝ ነው የያዘችው፣ አስተዋዮች ይርቋታል ጨቅላወች ደግሞ ይጋደሉባታል»።

ማሊክ ኢብኑ ዲናር

📻✉️Anush_tube✉️📻

03 Jan, 18:17


ሸይጧን የሚያለቅስበት ምክኒያት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
«የአደም ልጅ ቁርአን በሚቀራ ጊዜ የሱጁድ ቦታ አጋጥሞት ሱጁድ በሚወርድ ጊዜ ሸይጧን ያየውና እንዲህ በማለት ያለቅሳል "ወየውልኝ እኔስ! የአደም ልጅ ሱጁድ እንዲወርድ ታዞ ሱጁድ ወረደ በዚህም ምክኒያት ለርሱ ጀነትን ተሰጠ ፣ እኔ ሱጁድ እንድወርድ ታዝዤ እምቢ አልኩኝ በዚህም ምክኒያት እኔ ጀሀነምን ተሰጠሁ»።

📔ሙስሊም ዘግበውታል

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

03 Jan, 06:32


.....ሁሉም ሰው ያለበት ሀላፊነት ለራሱ ግዙፍ ነው:: የአንዳችን ወደ አንዳችን ቢመጣ ምናልባትም መሸከም የማንችለው ወይም ደግሞ ቀሎን በተቀያየርን የሚያሰኝ ይሆናል:: ሁላችንም በምንችለው ልክ እንደተሰጠን እሙን ነው:: ታድያ አንዳንዶቻችን ችግሮች ለኛ ብቻ የሚመጡ ይመስል ችግራችንን በጣም አግዝፈን በማየት የተለየ ትኩረት እንዲሰጠን አልያም የተለየ ችግር እንደገጠመን ለማሳመን እንሞክራለን:: ችግሮቻችንን ምናይበት እይታ መለያየቱ እንጂ ሁላችንም በሆነ ችግር አልፈናል ወይ እያለፍን ነው ወይ ገና እናልፋለን:: እናም ለችግሮቻችን መግዘፍ እኛም አንጨመርበት ለማለት ነው::


የተዋበ ጁምዐ ቀን ይሁንላችሁ
<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

02 Jan, 14:23


«ሰውየው ምግብ ሊበላ ሲል ድምፁን ከፍ አድርጎ "ቢስሚላህ" ሊል ይገባል፣ ከሱ አጠገብ የሚገኙት ሌሎች ሰወች ከሱ ሰምተው አስታውሰው ልክ እንደሱ ቢስሚላህ ብለው እንዲበሉ ዘንድ»።

ኢብኑ ሙፍሊህ

📻✉️Anush_tube✉️📻

02 Jan, 05:51


አዲስ ቀን ...አዲስ ተስፋ

እስኪ እናመስግን የምናመሰግንበት እልፍ ስጦታወች እኮ አሉን

አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ🥰🥰🥰🥰

📻✉️Anush_tube✉️📻

31 Dec, 19:35


ሰለቸኝ፣
ደበረኝ፣
ደከመኝ፣
ታከተኝ ፣
የዘመኑ ሰው የሁላችንም ሮሮ ነው።

ዱንያ በርግጥ ትሰለቻለች፣ ታደክማለች፣ ትታክታለች።

አብሽር ወዳጄ
በርታ፣ ጠንክር፣ ፅና።

ደከመኝ ካልክ እረፍ እንጂ አትቁም። ተስፋ አትቁረጥ።
የዛሬው ብርታት ነገን ያቆምሃል።
የዛሬው ድካምህ ነገን ያሳርፍሃል።
የዛሬው ፅናትህ ለነገ ስኬት ይጠቅምሃል ።

በርታ ወዳጄ
ብርድ ልብስህን አራግፈህ ተነሰ።

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

30 Dec, 06:41


❤️ የውስጡን መግለፅ አቅቶት
ያረቢ ብሎ ባለቀሰ ሁሉ ላይ
የአላህ እዝነት ይስፈንበት።

📻✉️Anush_tube✉️📻

29 Dec, 06:54


ወደድክም ጠላህም ይቺ ህይወት ናት
ያለመከራ ስኬት የለም፣
ሳትሳሳት አትማርም፣
ሳትወድቅ አታሳካም፣
ሳታጣ አታገኝም ። 

📻✉️Anush_tube✉️📻

27 Dec, 16:20


ድንበር አላፋዎችን
يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لا تُحَرِّموا طَيِّباتِ ما أَحَلَّ اللَّهُ لَكُم وَلا تَعتَدوا  إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُعتَدينٌ۝
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ ለእናንተ የፈቀደላችሁ ምርጦችን እርም አታድርጉ። ወሰን (ድንበርም) አትለፉ። አላህ ወሰን አላፊዎችን አይወድም።
📒አል-ማኢዳ (87)
*

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

25 Dec, 15:00


#ጣፋጭ_ሀዲስ_5 Anush_tube

«ከእያንዳንዱ ዋጂብ ሶላት ቡሀላ አየተል ኩርሲይን የቀራ ሰው "ጀነት ከመግባት የሚያግደው ሞት ብቻ" ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6464)

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

25 Dec, 03:35


ንጋት😍

እንዴት አደራችሁ

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

24 Dec, 15:01


#ጣፋጭ_ሀዲስ_4 Anush_tube

ዑመር (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ፦
"ጉዳይህን ለእነዚያ አላህን ለሚፈሩት አማክር።"

ምንጭ፦📚አል ሒልያ (8966)
<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

23 Dec, 15:00


#ጣፋጭ_ሀዲስ_3 Anush tube

ሁለት ንግግሮች ‼️
«ሁለት ንግግሮች ከአላህ ዘንድ እጅጉን ተወዳጅ ናቸው በምላስ ላይ በጣም ቀላሎች ናቸው ሚዛን ላይም በጣም ከባባድ ናቸው እነርሱም «ሱብሃነላህ ወቢሃምዲህ ሱብሃነላሂል ዓዚም» ናቸው።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

📚ሙስሊም ዘግበውታል

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

22 Dec, 15:00


#ጣፋጭ_ሀዲስ_2 Anush_tube

ነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
«በዱዓችሁ ምላሽ ላይ እርግጠኛ ሆናችሁ አላህን ለምኑ። እወቁ! ከተዘናጋና ቸልተኛ ከሆነ ልብ ላይ አላህ ዱዓን አይቀበልም።»
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (245)
ادْعُوا اللهَ وأنتمْ مُوقِنُونَ بالإجابةِ، واعلمُوا أنَّ اللهَ لا يَستجيبُ دُعاءً من قلْبٍ غافِلٍ لَاهٍ.

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Dec, 20:59


«የሱብሒን ሶላት የሰገደ ሰው ፣ እርሱ በአላህ ጥበቃ ስር ነው።»

ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Dec, 16:36


ስማ🦻👂🦻
👉ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋር አትከራከር። አዋቂ ያሸንፍሃል፤ ሞኝ ደግሞ ያበሳጭሃል።

👉የበታቹን የናቀ ግርማ ሞገሱን (ክብሩን) ያጣል።

👉የእውቀት መጀመሪያ ዝም ማለት፤ ከዚያም መስማት፤ የሰማውን መያዝ፤ ከዚያም መስራት፤ በመቀጠል ማሰራጨት ነው ።

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Dec, 16:36


#ጣፋጭ_ሀዲስ_1

ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
«ሰወች በመልካም ሁኔታ ላይ ከመሆን አይወገዱም፣ እርስ በርሳቸው እስካልተመቀኛኙ ድረስ።»
ምንጭ፦📒ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (3386)
لا يزالُ النَّاسُ بخيرٍ ما لَم يتحاسَدُوا.

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

20 Dec, 03:56


አል-ጁሙዓ‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️
*
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

18 Dec, 16:57


«ላስተማራችሁ ሰው ተናነሱ እንዲሁም ለምታስተምሯቸውም ሰወች ተናነሱ።»
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ

ምንጭ፦📚አል-አደቡ ሸርዒያ (224-1)



<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

16 Dec, 09:06


ለአንድ ሙስሊም
ሀይባን- ሞገስ፣ በሰዎች ዘንድ መፈራትንና መከበርን
ኑርን- የፊት ብርሃንን፣ ስህበትን፣ መወደድን

የሚሠጥ አላህ ነው።

አንዳንድ ሰው ከቁምሳጥኑ ያለውን ሁሉ ቢደራርብ ሞገስ የለውም። አይስብም።

አንዳንዱ ሕይወቱን ሙሉ ቢሰግድ ኑር የለውም። ፂሙን ቢያሳድግ እንጨት ላይ የበቀለ ነው የሚመስለው ።

ለምን ይሆን ግን
ብቻ ይገርመኛል ።

Abx cradit


<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

16 Dec, 06:16


ለሚወዱህ - ማብራራት አያስፈልግም

ለሚጠሉህ - ማብራራት ምንም አይጠቅምም ።

ይኸው ነው።

]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[>

📻✉️Anush_tube✉️📻

26 Nov, 09:45


ሰደቃ ነፍስን ያጠራል። እዝነትን በልብ ይዘራል። የአላህን ቁጣ ያጠፋል። የቀብርን ግለት ያበርዳል። ነፍስን ከጀሐነም እሳት ይጠብቃል።
-
ነቢዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰላም) በሐዲሣቸው እንዲህ ብለዋል፦ «በግማሽ የቴምር ፍሬ ሰደቃ ቢሆንም እንኳን፤ ነፍሳችሁን ከጀሐነም እሳት አድኑ።»
[ሶሒህ ሙስሊም (1016)]
اتَّقُوا النَّارَ وَلَوْ بِشِقِّ تَمْرَةٍ.
የአላህ ሰፊ እዝነቱ፤ በትንሽ ትልቅ መመንዳቱ ነው። አላህ ከምንምነት ኢምንት ምንነት፤ የላቀ አካላዊ ታላቅነትን፤ በኢማን ብርሃን ያጎናጽፋል። የአላህ ጸጋ ቢቆጠር፤ የእድሜ ልክ ምስጋናችንን ይገዝፋል። በሞት ሸካራ መዳፎች መዳ'በስን ከመጸየፍ፤ የገዘፈ ውዴታው ይልቃል።

የአላህ እዝነት ያልፈሰሰባት ነፍስና፤ ውሃውን ያጣ ወንዝ ቅላቸው አንድ ነው። ከለጋሽ ከከሪሙ፣ እጅግ አዛኝ ከረሒሙ፣ ለፍጥረት ለዓለሙ - እዝነት እንደመፈለግ ባለ መንገድ፤ ሪፍቅ አለመታደል...

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[

📻✉️Anush_tube✉️📻

22 Nov, 07:24


ሱረቱል ካህፍ

ረሱል  እንዲህ ብለዋል፦

﴿من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ﴾

“በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ=2470

https://t.me/adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

22 Nov, 07:19


«በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)

<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[

📻✉️Anush_tube✉️📻

20 Nov, 19:16


#ቀልብህን

≈•° በሶላት አድሳት

≈•° በዚክር አርጥባት

≈•° በቀደር አሳምናት

≈•° በቁርዓን አክማት

≈•° በየቂን አጠንክር

≈•° በኢማን አበልፅግ

≈•° በሞት አለስልሳት

≈|° በቀብር አስፈራራት

≈•° በጀሀነም አስጠንቅቃት

≈•° በጀነት አበሽራት

    
<]=====================[>
       🔻@anush_tube 🌇
       🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[

📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Nov, 16:17


እናታችን ዓኢሻ‼️
=========
እናታችን ዓኢሻ(ረድየል‘ሏሁ ዓንሃ) ብዙ ሐዲስ አስተላልፈውልናል።
«የነቢዩን ግላዊ ህይዎት የሚመለከቱ ሐዲሦችን በማስተላለፍ ረገድ፤ እናታችን ዓኢሻ ትልቅ ውለታ ውለውልናል።»
እናታችን ዓኢሻ ያስተላለፉት ሀዲስ ብዛት 2210 ነው።
ረዲየል'ሏሁ ዓንሃ‼️

📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Nov, 14:18


وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًاَِ۝
በአላህም ላይ ተመካ። መመኪያም በአላህ በቃ፡፡

📒አል-አሕዛብ (3)

📻✉️Anush_tube✉️📻

10 Nov, 17:19


my fam ሁላችሁም share and story አድርጉት

📻✉️Anush_tube✉️📻

08 Nov, 07:52


ሱረቱል ካህፍ

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ﴾

“በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ=2470

https://t.me/adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

31 Oct, 11:31


ከዱንያ ይልቅ ዲናዊ ጉዳዮች ያሳስቡህ። ድክመትህን እመን፣ ክፍተትህን አርም ... ለመሻሻልና ለመለወጥ ሁሌም ዝግጁ ሁን።

ኢማኔ ደከመ፣
ቀልቤ ደረቀ፣
ከአላህ ራቅኩኝ፣
የቂኔ ከዳኝ፣
ተወኩሌ ጠፋ፣
ከዱዓ ተሳነፍኩኝ፣
ለዚክር ምላሴ ከዳኝ፣
ቁርአንን ዘነጋሁ፣
አዘኔታ አጣሁኝ፣
ጥሩ ሶላት ከሰገድኩ ቆየሁ፣
ሱና መስገድ ተውኩኝ፣
ከዋጂቡ ችላ አልኩኝ፣

አላህ ምስክሬ ነው በነኚህ ነገሮች በእጅጉ ከተቆጨህና ለማስተካከልም አብዝተህ  ከደከምክ ሌላውን ዱንያዊ ጉዳይ የኑሮውን፣ የልጁን፣ የትዳሩን፣ የሀብቱን ጉዳይ ለአላህ ተው። አላህ ይበቃሃል፣ ያሳካልሃል አትጠራጠር።


https://t.me/Anush_tube

📻✉️Anush_tube✉️📻

25 Oct, 09:13


ሶለዋት ➝ የአላህን እዝነት ያስገኛል‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ለአለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት በውዱ ነብያችን ሙሐመድ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማውረድ በጁሙዓ ዕለት ከሚወደዱ ዒባዳዎች መካከል አንዱ ነው። ሶለዋት ሱና ብቻ ሳይሆን የአላህን ትእዛዝ መታዘዝ ብሎም፤ የቂያም ቀን የርሳቸውን አማልጅነት ማገኛም መንገድ ነው።
-
በርሳቸው ላይ ሶለዋት ማውረድ የአላህን እዝነት ያስገኛል። አላህ ኸይር ነገር በርሳቸው ላይ አወረደ፤ እኛንም ከዚህ ኸይር ተጋሪዎች አደረገን። ኣንድ ሶለዋት ስናወርድ፤ አላህ በእኛ ላይ ዓስር ሶለዋት ያወርዳል። ከአላህ ዘንድ ለፍጥረታት የሚወ'ረድ ሶለዋት ደግሞ ከጨለማ ያወጣል። ብርሓንን ያስገኛል። የኣላህን እዝነትና ውዴታን ያጎናጽፋል።
*
በጁሙዓ ዕለት፣ ተሽሑድ ላይ፣ የርሳቸው ስም ሲነሳ፣ ኣዛን ሲባልና መስጅድ በምንገባበት ጊዜ በነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማውረዱ ይበልጥ ሙስተሓብ ከሚሆኑባቸው ወቅቶች ናቸው።

√ ሶለዋት አጭር ድካም ትልቅ ትርፍና የተነባበረ ፀጋ!
«በእኔ ላይ ኣንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ፤ አላህ በርሱ ላይ ዓስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል።»
ረሱል (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሙስሊም (384)
«مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا.»

√ ሶለዋት ከነብዩ ጋር በቀጥታ ሰላምታን ያስገኛል።
«ማንም ሰው ለእኔ ሰላምታ (ሶለዋት) ካደረገ፤ አላህ ሩሔን ይመልስና ሰላምታውን እመልስለታለሁ።»
ረሱል (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒህ አቡ ዳውድ (2041)
«ما من أحدٍ يسلِّمُ عليَّ إلَّا ردَّ اللَّهُ عليَّ روحي حتَّى أردَّ عليْهِ السَّلامَ.»

√ በተቃራኒው ደግሞ በነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማድረግን የሰሰተ፤ በራሱ ላይ ኸይር ነገርን ከማግኘት ሰስቷል። በነፍሱ ላይ ነፍጓል።
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦
«ስስታም ማለት ከርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ፤ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው።»
ምንጭ፦📒ሶሒሁ ቲርሚዚ (3546)
«البخيلُ الذي من ذُكِرْتُ عندَه فلم يُصَلِّ عليَّ.»

✔️ የሶለዋት ነገር ከባድ ከመሆኑ የተነሳ አላህ ራሱ እኔ አወርዳለሁ፤ እናንተም ኣማኞች ሁሉ በነቢዩ ላይ ሶለዋት አውርዱ የሚል ትዕዛዛዊ–መልክትን በቁርኣን ነግሯል።

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۝
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📒አል-ኣሕዛብ (56)
*
✔️ሶለዋት የምናወርደው እንዴት ነው⁉️
———
ከዕብ ቢን ዑጅረህ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ይላል፦
إنَّ النبيَّ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ خَرَجَ عَلَيْنَا،
فَقُلْنَا: يا رَسولَ اللَّهِ، قدْ عَلِمْنَا كيفَ نُسَلِّمُ عَلَيْكَ،
ነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደኛ መጡ። የአላህ መልክተኛ ሆይ! በአንተ ላይ ሰላምታ እንዴት ማድረግ እንዳለብን አወቕን።
فَكيفَ نُصَلِّي عَلَيْكَ؟
“ሶለዋት የምናወርደው'ስ እንዴት ነው?” ብለን ጠየቕናቸው።
قالَ: فَقُولوا
እንዲህ በማለትም አስተማሩን፦
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آل مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.»
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (6357)
“አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሐመድ”
||
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Oct, 19:20


መርካቶ የተፈጠረው እሳት አደጋ 🥶

📻✉️Anush_tube✉️📻

20 Oct, 17:25


አኼራ የሚያስከብረው አላህን አውቆ በትክክል መገዛት ብቻ ነው። ከአላህ የመጣን፣ በፀጋው ያደርን፣ በእርሱው የኖርን ኾነን፤ ስለተሰጠን ሁሉ አስተውሎት ፍላጎትና ማስተንተን ጠፋን። በነገ ምርኩዝ ላይ ቆመን፤ ልብ ርቆ፣ ቀለም ሳበን። ወደ ውስጥ መመልከቻ መነፀራችንን ኣጣን። አበባችን ከውስጥ አልፈካ ኣለን። ለእኔ አንተ የሚገ'ድ አይነት መንገድ፤ በዓይን ለሚታይ በእጅ ለሚዳሰስ በገጸ ቁስ ላይ አደርን።
-
ተራችን ስንት ስዓት፣ በየትኛው ቀን ሂያጅ እንደሆን የማናውቅ ተሰላፊዎች ነን። ሆኖም ስለነጋችን መሳል፣ አርቆ ማሰብ ላይ ፕሮግራምድ ሆነናል።

የስኬት መነፀራችን፣ የመዘንጋት ተያዣችን፣ የኣርምሞው ፍፃሜያችን፣ የነገ ዋስትናችን፤ ምን ይሆን⁉️

الناس نيام فإذا ماتو انتبهوا
«ሰዎች እንቅልፍ ውስጥ ነው ያሉት፤ የሞቱ ጊዜ ይባትታሉ።»

መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን!

📻✉️Anush_tube✉️📻

16 Oct, 08:08


/የፈለከውን ያህል ብትኖር አንተ ሟች ነህ የፈለከውን ያህል ብቶድ አንተ ምትለያይ ነህ /

📻✉️Anush_tube✉️📻

15 Oct, 19:05


የቱን ያህል ብንወዳቸዉም የማይወዱን፣ ፊት ለፊታቸው ብንቆም እንኳ የማያዩን ልቦች አሉ።

እንዲሁ ደግሞ የቱን ያህል ችላ ብንላቸዉም እኛን ከመውደድ የማይመለሱ፣ ሁሌም ሲከተሉን የሚኖሩ ልቦች አሉ።
አላህ እንዲህ አተላልፎ ፈጠረን።

በምንወዳቸው የምንወደድ፣ በወደዱን የማንኮራ አድርገን ያ ረብ።

https://t.me/Anush_tube

📻✉️Anush_tube✉️📻

13 Oct, 14:59


ፈላጊ ሲጠፋ እኔም ጥፍት 😒

📻✉️Anush_tube✉️📻

13 Oct, 14:59


አላችሁ A😔

📻✉️Anush_tube✉️📻

09 Oct, 18:29


🌼 وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى

" ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል ትደሰታለህም "

📻✉️Anush_tube✉️📻

04 Oct, 17:14


📻✉️Anush_tube✉️📻 pinned Deleted message

📻✉️Anush_tube✉️📻

30 Sep, 04:39


ከአቡበከር አስ-ሰዲቅ፣ ከዑመር ኢብኑ-ል-ኸጣብ፣ ከዓሊይ ኢብን ኣቢ ጧሊብ፣ ከዑስማን ኢብኑ ዓፋን፤ እንዲሁም ከሰሓባዎች (ረድየል'ሏሁ ዓንሁም) በላይ ነብዩን (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የወደደ የለም። ወደፊትም አይኖርም። ማስተንተን ለቻለ አዕምሮ ላለው ሰው ከዚህ በላይ ማስረጃ አያስፈልግም። መውደድ በመከተል ይገለፃል። ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነዉ። ጥመት ሁሉ የእሳት ነዉ። መውሊድ ሰርጎ ገብ በዓል ነው።

መውሊድ ቢድዓነቱ ይነገራል!

📻✉️Anush_tube✉️📻

25 Sep, 18:40


👉USDT
👉DOGS
👉TON
👉NOT
👉CATi
👉Rocky RABbitcoin
👉 Hamster

መሸጥ ምትፈልጉ
@anush6

📻✉️Anush_tube✉️📻

24 Sep, 10:25


ታላቅ ቅናሽ ‼️‼️

ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች በሙሉ ‼️

ቴሌግራም ስታር (Star )
ቴሌግራም የፕሪሚየም

መግዛት ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ መግዛት ትችላላችሁ

inbox:- @Anwu6

📻✉️Anush_tube✉️📻

22 Sep, 18:55


💚 ያ ረቢ !!
መረጋጋትንና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ
አላገኘናቸውምና እባክህን ወደ አንተ ጥሩ
አመላለስን መልሰን ።

        

📻✉️Anush_tube✉️📻

21 Sep, 18:15


💚 ደስታህን ሰው ላይ ስታደርግ
ገደብና እድሜ ይኖራታል ነገር ግን
አላህ ላይ ስታደርጋት ማለቂያም ሆነ
ገደብ አይኖራትም ።

   

📻✉️Anush_tube✉️📻

20 Sep, 07:49


ሶለዋት ➝ የአላህን እዝነት ያስገኛል‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ለአለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት በውዱ ነብያችን ሙሐመድ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማውረድ በጁሙዓ ዕለት ከሚወደዱ ዒባዳዎች መካከል አንዱ ነው። ሶለዋት ሱና ብቻ ሳይሆን የአላህን ትእዛዝ መታዘዝ ብሎም፤ የቂያም ቀን የርሳቸውን አማልጅነት ማገኛም መንገድ ነው።
-
በርሳቸው ላይ ሶለዋት ማውረድ የአላህን እዝነት ያስገኛል። አላህ ኸይር ነገር በርሳቸው ላይ አወረደ፤ እኛንም ከዚህ ኸይር ተጋሪዎች አደረገን። ኣንድ ሶለዋት ስናወርድ፤ አላህ በእኛ ላይ ዓስር ሶለዋት ያወርዳል። ከአላህ ዘንድ ለፍጥረታት የሚወ'ረድ ሶለዋት ደግሞ ከጨለማ ያወጣል። ብርሓንን ያስገኛል። የኣላህን እዝነትና ውዴታን ያጎናጽፋል።
*
በጁሙዓ ዕለት፣ ተሽሑድ ላይ፣ የርሳቸው ስም ሲነሳ፣ ኣዛን ሲባልና መስጅድ በምንገባበት ጊዜ በነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማውረዱ ይበልጥ ሙስተሓብ ከሚሆኑባቸው ወቅቶች ናቸው።

√ ሶለዋት አጭር ድካም ትልቅ ትርፍና የተነባበረ ፀጋ!
«በእኔ ላይ ኣንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ፤ አላህ በርሱ ላይ ዓስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል።»
ረሱል (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📒ሙስሊም (384)
«مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلاَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا.»

√ ሶለዋት ከነብዩ ጋር በቀጥታ ሰላምታን ያስገኛል።
«ማንም ሰው ለእኔ ሰላምታ (ሶለዋት) ካደረገ፤ አላህ ሩሔን ይመልስና ሰላምታውን እመልስለታለሁ።»
ረሱል (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒህ አቡ ዳውድ (2041)
«ما من أحدٍ يسلِّمُ عليَّ إلَّا ردَّ اللَّهُ عليَّ روحي حتَّى أردَّ عليْهِ السَّلامَ.»

√ በተቃራኒው ደግሞ በነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማድረግን የሰሰተ፤ በራሱ ላይ ኸይር ነገርን ከማግኘት ሰስቷል። በነፍሱ ላይ ነፍጓል።
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦
«ስስታም ማለት ከርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ፤ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው።»
ምንጭ፦📒ሶሒሁ ቲርሚዚ (3546)
«البخيلُ الذي من ذُكِرْتُ عندَه فلم يُصَلِّ عليَّ.»

✔️ የሶለዋት ነገር ከባድ ከመሆኑ የተነሳ አላህ ራሱ እኔ አወርዳለሁ፤ እናንተም ኣማኞች ሁሉ በነቢዩ ላይ ሶለዋት አውርዱ የሚል ትዕዛዛዊ–መልክትን በቁርኣን ነግሯል።

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۝
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📒አል-ኣሕዛብ (56)
*
✔️ሶለዋት የምናወርደው እንዴት ነው⁉️
———
ከዕብ ቢን ዑጅረህ (ረድየል'ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ይላል፦
إنَّ النبيَّ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ خَرَجَ عَلَيْنَا،
فَقُلْنَا: يا رَسولَ اللَّهِ، قدْ عَلِمْنَا كيفَ نُسَلِّمُ عَلَيْكَ،
ነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደኛ መጡ። የአላህ መልክተኛ ሆይ! በአንተ ላይ ሰላምታ እንዴት ማድረግ እንዳለብን አወቕን።
فَكيفَ نُصَلِّي عَلَيْكَ؟
“ሶለዋት የምናወርደው'ስ እንዴት ነው?” ብለን ጠየቕናቸው።
قالَ: فَقُولوا
እንዲህ በማለትም አስተማሩን፦
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آل مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.»
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ቡኻሪ (6357)
“አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሐመድ”
||
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/adinunnesiha

📻✉️Anush_tube✉️📻

17 Sep, 07:19


መጠፋፋት 😊 አለመፈለግ😭

📻✉️Anush_tube✉️📻

16 Sep, 18:50


💚 ሁሌም ቢሆን
ህይወት የምታምረው አላህን
በማውሳት ሲሆን ሁሉም ነገርም
በእርሱ ብቻ ነው የሚስተካከሉት ።

      

📻✉️Anush_tube✉️📻

13 Sep, 08:26


ሱረቱል ካህፍ

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ﴾

“በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ=2470

https://t.me/adinunnesiha

1,058

subscribers

466

photos

59

videos