NIGAT ™ @nigat_ethiopia Channel on Telegram

NIGAT

@nigat_ethiopia


ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
@doris49

NIGAT ™ (Amharic)

ከዚህ በኋላ በተለያዩ ሰዎች ላይ እንዲረጋገጥ በተዘጋጀ ሃሳብ እና ፕሮሞሽን፣ NIGAT ™ ተሳክቶ እንዲያመልኩን እና አስቀድሞ እንዲፈጽሙልን ለጥቅም እና ከተቀናማችሁ በኋላ ከተለየበት የሃሳብ አይነቶችን እና ምላሽን ፍታሽን ለይተገቡ። NIGAT ™ እናም ኢትዮጵያ በርካታ የሚኖሩ ሃሳቦችና ፕሮሞሽን የሚሆንባቸውን ታሪኩን ተጠቃሚዎችን በጣም እንዲዘዋወሩ እና መመልከቱን እንዲረዳን አስተናጋግሩ። የሃሳብ እና ፕሮሞሽን መለየት እና መንገዱን በመጠቀም የሚጠብቁባቸው NIGAT ™ በተለያዩ የምኞትን ሀሳብ እና ፕሮሞሽን በቀላሉ እንዲሆን አስታውቋል።

NIGAT

24 Jan, 05:06


መልካም ቀን 🙏

NIGAT

21 Jan, 07:15


ወዳጅነትህን ጠብቅ ...
መልካም ቀን 🙏

#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #motivation

NIGAT

20 Jan, 07:22


መልካም በዓል

NIGAT

19 Jan, 06:09


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሠን!!

NIGAT

08 Jan, 09:54


ሰሞኑን በተደጋጋሚ የርእደ መሬት በኢትዮጵያ እየተከሰተ ይገኛል:: 

ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ይህን መረጃ በማንበብ መረዳት ይችላሉ::

NIGAT

07 Jan, 10:13


ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

NIGAT

30 Nov, 11:16


ዘፈን እና ዘመን”ን የመሰለ ውብ ፎቶ!
የቀረ ከያኒ ያለ አይመስልም።
ማን ይታያችኋል?

NIGAT

30 Nov, 07:37


አቅራቢ እና ቀራቢ
አናዛዥ እና ተናዛዥ
ተናዳጅ እና አናዳጅ
ወላቂ እና አውላቂ
ሰሪ እና ተሰሪ
ደማቂ እና አድማቂ
...
እ ን ጀ ራ

NIGAT

29 Nov, 17:19


መጥፎ  ቃል
ይሰብራል ጥሩ ቃል ይጠግናል!

ለሚወጣችሁ ቃል ተጠንቀቁ!

#fypシ #foryou #copylink #ethiopia #habeshantiktok #habeshatiktok

NIGAT

29 Nov, 10:34


ግጥም በቡና ሰዓት
በእንዲህ ያለ ዘመን ብቻውን የሚኖር
የለምና ኗሪ የለምና ቀሪ
...
የጨነቀ ጊዜ መሪም ይጠየቃል

ከ100 ስንት?
ከወደዳችሁት ሼር 🙏🙏🙏

NIGAT

29 Nov, 05:19


በአንድ ወቅት በአንድ ክፍል ውስጥ በሚማሩ ተማሪዎች መሃል አንዱን ጓደኛቸውን prunk ሊያደርጉት ፈለጉና ከጀርባው ላይ 'I'm stupid' እኔ ደደብ ነኝ የሚል ወረቀት ለጠፉበት።

ከዚያም ጓደኞቹ በሙሉ በእሱ ላይ መሳቅ ይጀምራሉ ። ከቆይታ በኋላ ግን የሂሳብ መምህራቸው ገባ። መምህሩም እንደገባ አንድ ከባድ ጥያቄ ጥቁር ሰሌዳው ላይ በመጻፍ እንዲመልሱ ጠየቃቸው። ከዚያ ጀርባው ላይ ከተለጠፈበት በስተቀር ሌሎቹ ከብዷቸው ዝም አሉ።

በመጨረሻም ያው ልጂ ወጣና ጥያቄውን በትክክል ሰርቶ አሳያቸው። መምህሩም ከጀረባህ የተለጠፈውን ያወቅክ አትመስለኝም በማለት በእጁ እያነሳለት ወደ ክፍል ተማሪወቹ እየተመለከተ እናንተን ከመቅጣቴ በፊት ሁለት ነገር እነግርሃለሁ፥

በመጀመሪያ በሂይዎትህ ውስጥ ሰዎች አናንተን ከጉዞህ ለማስተጓጎል ብዙ ስያሜወችና ያልተገቡ ነገሮችን ይጭኑብሃል።
የክፍል ጓደኞችህ ያደረጉብህን ነገር ብታውቅ ኑሮ ከመቀመጫህ አትነሳም ነበር። በሂይዎትህ ውስጥም ማድረግ ያለብህ ነገር ሰዎች የሚሰጡህን መለያዎች ችላ ማለትና ለመማር፣ ለማደግና ለመሻሻል ጥረት ማድረግ ነው።

ሁለተኛ ስለስቲከሩ ከጀርባህ ስለተለጠፈው ነገር የሚነግርህ ታማኝ ጓደኛ እንደሌለህ ያሳያል።ነገርግን ብዙ ጓደኛ መኖሩ አይደለም ቁም ነገሩ ዋናው ለጓደኞችህ የምታጋራው ታማኝነት ነው።

ከጀርባህ የሚከላከሉልህ፣ የሚጠብቁህና ሰለ አንተ የሚጨነቁልህ ጎደኞች ከሌሉህ አንተ ብቻህን ትሻላለህ።

ከfb መንደር የተገኘ

NIGAT

29 Nov, 03:56


መልካም ቀን 🙏

NIGAT

28 Nov, 18:48


https://nigatethiopia.com/books-%e1%88%98%e1%8c%bd%e1%88%90%e1%8d%8d/575/

NIGAT

28 Nov, 07:27


ግጥም በቡና ሰዓት

በሀቅ እንባ በደሀ ጉልበት
ያማረ ጎጆ ቀልሰህ
የስንቱን ተስፋ ቀርጥፈ
እድሜውን እንደማር ልሰህ
...

ከ100 ስንት ትሰጡታላችሁ?
ከወደዳችሁች ለሌሎች ያጋሩ 🙏🙏🙏

NIGAT

28 Nov, 05:22


30 አመት ለፍቻለሁ። ቀላል አልነበረም...

NIGAT

26 Nov, 18:21


የሰነቅነው ነገር መልካም ቢሆን ከእኛ አልፎ ሌሎችን ይጠቅማል።


በአንድ የገጠር መንደር ይኖሩ የነበሩ አንድ ቄስ ነበሩ። እኝህ ቄስ ዘወትር ትምህርት ሲያስተምሩ ብዙ ጊዜ ደጋግመው የሚናገሩት ጥቅስ ነበራቸው ይህም ”ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ” የሚል ነበር።

ይህንንም ጥቅስ አዘውትረው ከመናገራቸው የተነሳ የመንደሩ ሰው አባ ክፉ ለራሱ በማለት ይጠሯቸው ነበር።
በዛ መንደር ትኖር የነበረች አንዲት ሴት ነበረች ይህችም ሴት በክፋት የተሞላችና ቅንነት ... ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://nigatethiopia.com/main-stories/545/
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ይወዱታል ለወዳጆ ማጋራቶን እንዳይርሱ 🙏

NIGAT

23 Nov, 06:34


አለማቆም ! በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ተስፋ ካልቆረጥን ያለምነውን ያሰብነውን የተመኘነውን መጨረሻ እናያለን 💪

#አነቃቂንግግሮች #አነቃቂ #አነቃቂ_አባባሎች #inspiration #positivevibes #Ethiopia

NIGAT

19 Nov, 05:58


የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ መሰረታዊ ህጎች:
ህግ አንድ፦የአሁኑን የጊዜ አጠቃቀምህን እወቅ። ጊዜህን በምንድን ነው እያሳለፍክ ያለኸው?ብዙ ጊዜህን የምትሰጠው ለምንድን ነው?ለቤተሰብ፣ለስራ፣ለመዝናናት፣ለትምህርት ወይስ ለጓደኛ።

ህግ ሁለት፦ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች ለይ።የጊዜ አጠቃቀምን ማሻሻል አስፈላጊ እና አስቸኳይ የሆኑ ስራዎችን መለዬትን ይጠይቃል።ከዚህ አንፃር የምንሰራቸውን ስራዎች አስፈላጊ እና አስቸኳይ፣አስፈላጊ እና ብዙም የማያስቸኩል፣አስቸኳይ እና ብዙም አስፈላጊ ያልሆነ፣የማያስፈልግ እና የማያስቸኩል ብለን መከፋፈል እንችላለን።ታድያ ቅድሚያ የምንሰጠው ስራ አስፈላጊ እና አስቸኳይ የሆነው ነው።ይህንን ስራ የግዴታ ራሳችን በፍጥነት ልንሰራው ይገባል።አስፈላጊ የሆነውን እና ብዙም የማያስቸኩለውን ስራ ተረጋግተን፣ጊዜ ወሰደን ራሳችን መስራት አለብን።ሌሎች ቀሪዎቹን እንደሁኔታው ሌሎች ሰዎች እንድሰሩልን ማድረግ ወይም መተው እንችላለን።

ህግ ሶስት፦እቅድ አውጣ።እቅድ ስታወጣ መጀመሪያ አንተ በቀን ውስጥ ደስተኛ ሆነህ ሳትጨናነቅ መስራት የምትችልበትን ጊዜ እወቅ እና ያንን ጊዜ በጣም አስፈላጊ ለሆነው ስራህ ስጠው።ለሌሎች ስራዎችም እንድሁ የተወሰነ የጊዜ ገደብ አስቀምጥላቸው።እቅድ ስታወጣ ኮምፒውተር፣ታብሌት ወይም ማስታወሻ ደብተር ተጠቀም።

ህግ አራት፦ሌሎችን መድብ።አንተ መስራት ለማትችላቸው ስራዎች ሌሎች ሰዎችን መመደብ ይኖርብሃል።ይህንን ማድረግህ ... ለተጨማሪ ንባብ    https://nigatethiopia.com/main-stories/469/

NIGAT

18 Nov, 07:05


https://youtube.com/shorts/qMBcS53WEZM?si=Av_8aah7mg9o3hRv

NIGAT

16 Nov, 07:29


https://youtube.com/shorts/2IX4NdfkSK8?si=xjcTtL0LTu6h7eBE

NIGAT

15 Nov, 09:04


ግጥም በቡና ሰዓት
"አህያ ሁኝ አለኝ"

ከ100 ስንት ይገባዋል?
#ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #ethiopia #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #habeshan_tiktok #ግጥምን_በጃዝ #ቫይራል

NIGAT

15 Nov, 07:21


በህይወታችን ብዙ መዘናጋቶች
ብዙ ስራ መፍታትና
የጨለማ ጊዜያት ያልፋሉ።
በመጨረሻም ...

NIGAT

14 Nov, 17:39


ብዙ ጊዜ ቢዝነስ ስናሳድ የምናጣው ብዙ ነገር አለ።ወዳጅ፣ ጓደኛ ፣ ቤተሰብ ... #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #copylink

NIGAT

14 Nov, 05:34


ወደ ፊት የሚያሻግርህ ያወካቸው ነገሮች ሳይሆኑ አዲስ የሚመጡ ነገሮችን በምን ያህል ፍጥነት ትማራለህ የሚለው ነው።

NIGAT

13 Nov, 15:23


ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶ/ር)
“…..የቴዎድሮስን፣ ንሥርና ምሥር መጽሐፍ አንብቦ የቋንቋ ለዛና
ውበቱን እንዲሁም የይዘት ብስለቱን አለማመስገን ንፉግነት ይሆናል፡፡ በዚህ ረገድ ሸጋ የሚባል መጽሐፍ ነው፡፡ ከሁሉ በላይ ግን ባለፉት አርባ ዓመታት በሀገራችን የተዘራው የጎሣ ፖለቲካ የወጣቶችን ሕይወትና ተግባቦት ምን ያክል እንዳወሳሰበውና እንዳመሰቃቀለው ለመረዳት መጽሐፉን ማንበብ ከበቂ በላይ ይመስለኛል፡፡ ቴዎድሮስ የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት ቆይታውን መሠረት አድርጐ የጻፋቸው እውነተኛ ገጠመኞች የአንድ ወጣት ግለሰብ ብቻ ሳይሆን የሀገራችንን የአንድ ዘመን ፍንካች ታሪክን የከተበ ቁምነገረኛ መጽሐፍ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ አርቆ ባለማሰብ የተዘራ የጥላቻ ፖለቲካ በወጣቶች ሲታጨድ ማየት እጅግ አሳዛኝ የዘመን ክስተት መሆኑን ንሥርና ምሥር ቁልጭ አድርጐ አቅርቦታል፡፡ በዚህ በኩል ቴዎድሮስ የታሪክ ዕዳውን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ተወጥቶታል ማለት ይቻላል፡፡ ለዚህም ምስጋና ይገባዋል ባይ ነኝ፡፡ እሰኪ አንብበን ችግራችንን እንረዳ!፡፡

ዋና አከፋፋይ፦ ሀሁ መጻሕፍት

አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ቤተመጻሕፍት ጎን
               2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
              ስ.ቁ  0911006705/092440846

NIGAT

13 Nov, 07:44


የቡና ሰዓት ግጥም
"መቃብርሽ ቃል ነው"

በአማኑኤል ደርበው
#ግጥም #ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #foryou #viral #viralvideo

NIGAT

13 Nov, 04:44


መልካም ቀን 🙏

NIGAT

12 Nov, 07:36


ግጥም በቡና ሰዓት
ግን እውነት ነው?

በህሊና .... ሼር ሼር
#ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #fypシ #habeshan_tiktok #veral #ግጥምን_በጃዝ #ቫይራል

NIGAT

12 Nov, 06:08


ያንተ ጉዳይ ያንተና ያንተ ብቻ ነው።
... ችግርህን ሊፈታ ብቻ ሳይሆን ችግር ሊጨምርብህ የሚመጣ እንዳለም አስታውስ... እጅግ ጠቃሚ የህይወት ምክር 👍 ለሚወዱት ያጋሩ 🙏🙏🙏
#አነቃቂ #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #motivation #ንጋት #Ethiopia #positivevibes #inspiration

NIGAT

11 Nov, 06:28


በሰዎች ተጽእኖ ስር አትውደቁ። በጭራሽ!

#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #Ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #inspiration #positivevibes

NIGAT

25 Oct, 13:14


ስኬት ከተግባር ጋር የተያያዘ ነው። ስኬታማ ሰዎች ደግሞ የተግባር ሰዎች ናቸው። ሁሌም ለተግባራዊነቱ እንደተጉ ናቸው።

“ንጋት” እኛም ሁሌም እየተጋን ነው።
ለትጋታችን ሽልማት ይሆን ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ እናመሰግናለን!

ዩትዩብ፦                          
                         
👍👍👍NIGAT
https://youtu.be/M8RiiEpQKPQ?si=29F_hT-Sj1B_FwDJ

NIGAT

25 Oct, 06:12


ምንም ነገር ባለበት አይቀጥልም... ሁሉም ነገር ...
ህመሙም.... ደስታውም ... ሀዘኑም ... እንግልቱም

ይህን እውነት ለሌሎች አጋሩ 🙏🙏🙏
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #motivation

NIGAT

25 Oct, 04:05


የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ መሰረታዊ ህጎች:
ህግ አንድ፦የአሁኑን የጊዜ አጠቃቀምህን እወቅ። ጊዜህን በምንድን ነው እያሳለፍክ ያለኸው?ብዙ ጊዜህን የምትሰጠው ለምንድን ነው?ለቤተሰብ፣ለስራ፣ለመዝናናት፣ለትምህርት ወይስ ለጓደኛ።

ህግ ሁለት፦ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች ለይ።የጊዜ አጠቃቀምን ማሻሻል አስፈላጊ እና አስቸኳይ የሆኑ ስራዎችን መለዬትን ይጠይቃል።ከዚህ አንፃር የምንሰራቸውን ስራዎች አስፈላጊ እና አስቸኳይ፣አስፈላጊ እና ብዙም የማያስቸኩል፣አስቸኳይ እና ብዙም አስፈላጊ ያልሆነ፣የማያስፈልግ እና የማያስቸኩል ብለን መከፋፈል እንችላለን።ታድያ ቅድሚያ የምንሰጠው ስራ አስፈላጊ እና አስቸኳይ የሆነው ነው።ይህንን ስራ የግዴታ ራሳችን በፍጥነት ልንሰራው ይገባል።አስፈላጊ የሆነውን እና ብዙም የማያስቸኩለውን ስራ ተረጋግተን፣ጊዜ ወሰደን ራሳችን መስራት አለብን።ሌሎች ቀሪዎቹን እንደሁኔታው ሌሎች ሰዎች እንድሰሩልን ማድረግ ወይም መተው እንችላለን።

ህግ ሶስት፦እቅድ አውጣ።እቅድ ስታወጣ መጀመሪያ አንተ በቀን ውስጥ ደስተኛ ሆነህ ሳትጨናነቅ መስራት የምትችልበትን ጊዜ እወቅ እና ያንን ጊዜ በጣም አስፈላጊ ለሆነው ስራህ ስጠው።ለሌሎች ስራዎችም እንድሁ የተወሰነ የጊዜ ገደብ አስቀምጥላቸው።እቅድ ስታወጣ ኮምፒውተር፣ታብሌት ወይም ማስታወሻ ደብተር ተጠቀም።

ህግ አራት፦ሌሎችን መድብ።አንተ መስራት ለማትችላቸው ስራዎች ሌሎች ሰዎችን መመደብ ይኖርብሃል።ይህንን ማድረግህ ... ለተጨማሪ ንባብ    https://nigatethiopia.com/main-stories/469/

NIGAT

24 Oct, 17:59


https://youtu.be/ExNJP8kA42Q?si=Jx9UxPyT6VHcUT5q

NIGAT

24 Oct, 15:43


የሰነቅነው ነገር መልካም ቢሆን ከእኛ አልፎ ሌሎችን ይጠቅማል።


በአንድ የገጠር መንደር ይኖሩ የነበሩ አንድ ቄስ ነበሩ። እኝህ ቄስ ዘወትር ትምህርት ሲያስተምሩ ብዙ ጊዜ ደጋግመው የሚናገሩት ጥቅስ ነበራቸው ይህም ”ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ” የሚል ነበር።

ይህንንም ጥቅስ አዘውትረው ከመናገራቸው የተነሳ የመንደሩ ሰው አባ ክፉ ለራሱ በማለት ይጠሯቸው ነበር።
በዛ መንደር ትኖር የነበረች አንዲት ሴት ነበረች ይህችም ሴት በክፋት የተሞላችና ቅንነት ... ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://nigatethiopia.com/main-stories/545/
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ይወዱታል ለወዳጆ ማጋራቶን እንዳይርሱ 🙏

NIGAT

24 Oct, 12:52


የሰነቅነው ነገር መልካም ቢሆን ከእኛ አልፎ ሌሎችን ይጠቅማል።


በአንድ የገጠር መንደር ይኖሩ የነበሩ አንድ ቄስ ነበሩ። እኝህ ቄስ ዘወትር ትምህርት ሲያስተምሩ ብዙ ጊዜ ደጋግመው የሚናገሩት ጥቅስ ነበራቸው ይህም ”ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ” የሚል ነበር።

ይህንንም ጥቅስ አዘውትረው ከመናገራቸው የተነሳ የመንደሩ ሰው አባ ክፉ ለራሱ በማለት ይጠሯቸው ነበር።
በዛ መንደር ትኖር የነበረች አንዲት ሴት ነበረች ይህችም ሴት በክፋት የተሞላችና ቅንነት ... ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://nigatethiopia.com/main-stories/545/
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው ይወዱታል ለወዳጆ ማጋራቶን እንዳይርሱ 🙏

NIGAT

24 Oct, 07:57


ግጥም በቡና ሰዓት

እንድታስታውሺኝ
#ንጋት #ግጥምን_በጃዝ #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥም_በግጥም

NIGAT

24 Oct, 06:29


የስኬቴ ሚስጥር ይህ ነው 👍
ይህን ጋረጋችሁ ... ስኬታችሁ አይቀሬ ነው !

እሼ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
#አነቃቂ_አባባሎች #Ethiopia #ንጋት #motivation #lifestyle #አነቃቂንግግሮች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #inspiration #

NIGAT

23 Oct, 19:17


አንድ አስተማሪ ተማሪዎችን መጠየቅ ይጀምራል፡፡ ወደ አንዱ ተማሪ ጠጋ ብሎ ስንት ኩላሊት አለን በማለት ተማሪውን ይጠይቃል ? ተማሪውም "አራት! " በማለት ምላሽ ሰጠ። "አራት? ሃሃ "መምህሩ የተማሪውን ስህተት በማንሳት እየሳቀ "አንድ" ጥቅል ሳር አምጡ፤ ምክንያቱም አህያው እዚህ ስላለልን በማለት መምህሩ ፊት ወንበር የተቀመጠውን ተማሪ ያዝዛል። ከዚያም አስተማሪው ተቆጥቶ ተማሪውን ከክፍሉ አባረረው፡፡
ተማሪው ከዚያም ከክፍል ውስጥ እየወጣ ተማሪው "ስንት ኩላሊት ነው ያለን ያልከኝ? "አራት" አሉን፡፡ የእኔና የአናንተ የሁለታችን፡፡ 'ያለን' የሚለው ለብዙ ቁጥር ጥቅም ላይ የዋለ አገላለፅ ስለሆነ። እስከዚያው በሳር ተዝናኑ በማለት እየሳቀ ወጣ፡፡
ህይወት ከእውቀት የበለጠ ማስተዋልን ትፈልጋለች አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ትንሽ እውቀት ስላላቸው ወይም እንዳላቸው ስለሚያምኑ ሌሎችን አሳንሶ የማየት መብት እንዳላቸው ይሰማቸዋል። በማንም ሰው ላይ ስህተተኛ እንደሆነ ከመፍረዳችን በፊት በደንብ ለማረጋገጥ እንሞክር፡፡
ጥሩ ነገር መናገር ካልቻልክ ዝም በል!

NIGAT

23 Oct, 18:27


https://youtu.be/H3vhZLRx1ts?si=2GmSREzx1_AxHoUf

NIGAT

23 Oct, 15:20


በህይወት ጎዳና ስትጓዙ አይኖቻችሁን ከግባችሁ ላይ አትንቀሉ።ትኩረት ማድረግ የሚገባችሁ ወደ ግባችሁ ብቻ ነው።ከውድቀቶቻችሁ ተማሩ እንጂ ...

መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ

NIGAT

23 Oct, 08:50


የቡና ቁርስ ☕️
ፀሐይ ትውጣ ለበረደው

#ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥምን_በጃዝ #ንጋት #Ethiopia #አነቃቂ_አባባሎች

NIGAT

23 Oct, 05:32


ሰው የተፈጠረው ለሰው ነው።

ድንቅ መልዕክት 🙏
ለሌሎች ያጋሩ
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia #viralvideo #fypシ #habeshan_tiktok #ቫይራል #inspiration #positivevibes #ንጋት #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #motivation

NIGAT

22 Oct, 18:27


ግጥም ሲጥም

ሳይጸልዩ ማደር ... በረከት በላይነህ

https://youtu.be/X5XqqacQP_I?si=wGV68HEhE57EfSbY

NIGAT

22 Oct, 12:03


“የጎረቤት ሳር ሁሌ የበለጠ ለምልሞ ይታያል”

ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ድንጋይ ቀጥቃጭ ይኖር ነበር። በህይወቱ እምብዛም ደስተኛ አልነበረም።

አንድ ቀን በአንድ ሃብታም ቤት በኩል ሲያልፍ የግቢዉ በር ወለል ብሎ ተከፍቶ ስለነበር ወደውስጥ ሲመለከት የግቢዉን ማማር፣ እንዲሁም የባለቤቶቹን ግርማ ሞገስ አይቶ “የዚህ ቤት ባለቤት እንዴት የታደለ ነዉ! መቼ ይሆን እኔስ እንደዚህ የምሆነዉ?” አለ።

ገና ያን ከማለቱ የልቡ ምኞት ሞላለትና ሃብታሙን ሰውዬ ሆነ። ከሩቅ ሆኖ በቅናትና ስስት ሲያየው የነበረዉ ሃብትና ንብረት የሱ ሆኖ ... ተጫማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇.    https://nigatethiopia.com/main-stories/364/

NIGAT

22 Oct, 07:54


ግጥም በቡና ሰዓት
ነቅሎ ጠፊ
#ግጥም #ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥምን_በጃዝ

NIGAT

21 Oct, 07:44


ቤተሰብ ሰብስክራይብ 🙏 https://youtu.be/p3tEFgGLASY?si=-Ja9BzV_UppXUok1

NIGAT

20 Oct, 07:53


https://youtu.be/9wZfq6dwYTE?si=O5xGH6-INi5HI9YR

NIGAT

20 Oct, 07:45


https://youtu.be/lDxdOS2w5qE?si=YypesgoBNi-JUpcT

NIGAT

19 Oct, 05:45


አሁን ያለህበት
ነገ የምትደርስበትን መወሰን አይችልም!

NIGAT

18 Oct, 18:43


https://youtu.be/pH8W6iyPpjQ

NIGAT

18 Oct, 18:32


"የራስ መንገድ" ፊልም በቴሌቲቪ መተግበሪያ ዛሬ መታየት ይጀምራል

#ethiopia | በቅርቡ ለተመልካች የቀረበውና ተወዳጅ አንጋፋና ወጣት ባለሙያዎች የተሠራው የአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ “የራስ መንገድ” የተሰኘው ተወዳጅነትን ያተረፈውን ፊልም፣ በቴሌ ቲቪ (Tele TV) መተግበሪያ ለህብረተሰቡ ለማሣየት በዛሬው እለት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል የፊርማ ሥነሥርዓት  ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም ከኤግላዮን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር ተፈራርሟል።

ይህ ፊልም በ pan african film festival ከ 150 በላይ ሃገራት ከተውጣጡ ፊልሞች መካከል ከ25 የምርጥ ፊልም ዝርዝሮች ውስጥ በመግባት የምስክር ወረቀት ማግኘት የቻለ ነው።

ቴሌ ቲቪ ለመዝናኛ ኢንደስትሪው በተለይም ደግሞ ለፊልም ኢንደስትሪው ትልቅ መነቃቃትን የፈጠረና አዳዲስ ፊልሞችን ብቻ ሳይሆን ለአጭር ጊዜ ታይተው ከሲኒማ የወረዱ ብዙ የተደከመባቸውን ፊልሞችን እንደገና ለሕዝብ እንዲቀርቡ ሁነኛ አማራጭ ሆኖ መገኘቱን የኤግላይን ሲስተም ቴክኖሎጂ መሥራችና ዋና ሥራ አሥኪያጅ አቶ በእርሱ ፈቃድ ጌታቸው ገልጸዋል ።

ኤግላይን ሲስተም ቴክኖሎጂ በርሱ ፈቃድ ጌታቸው የተመሠረተ የፊኔቴክ ድርጅት ሲሆን ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ቴሌ ቲቪ (Tele TV) በተሰኘ የሞባይል አፕ በሀገራችን የመጀመሪያ በዓይነቱ ለየት ያለ የፊልም ፕሮዲውሰሩንና ባለሙያውን ተጠቃሚ የሚያደርግ ማንኛውም ሰው በየትኛውም ስፍራ ሆኖ በእጅ ስልኩ በቀላሉ ማየት የሚያስችል ስራ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

በዚህ ቴሌ ቲቪ የሚባል አፕ የተመረጡ ደረጃቸውን የጠበቁ አማርኛ ፊልሞችን ለእይታ የሚያበቃ ሲሆን እነዚህን ፊልሞች ለማየት በሀገር ውስጥ በቴሌ ብር በውጭ ሀገር፣ በማስተር ካርድ፣ ቪዛ እና በአሜሪካን ኤክስፕረስ የክፍያ አማራጮች ክፍያዎችን መፈፀም ያስችላል፡፡

NIGAT

18 Oct, 09:48


ይህ ከጀርመን ጎዳናዎች አንዱ ነው 🇩🇪

ሰዎች ለድሆች እና በልተው ማደር ላቃታቸው ችግረኞች ምግብ በፌስታል አምጥተው ያንጠለጥላ።

ቦታው ላይ ምንም አይነት ይህንን የሚገልጽ ማስታወቂያ የለም: ካሜራም አልተገጠመም: ምግቡን ሲያስቀምጡ እና ችግረኞችም ምግቡን ሲወስዱ አብረን ፎቶ ካልተነሳን የሚላቸው የለም: ሲመገቡ ቪዲዮ እየቀረፀ የሚያጎርሳቸው የለም

ምግቡ ፌስታሉ እና ችግረኞቹ ብቻ ነው የሚተዋወቁት።

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!

©Nigat✍️
ብሩህ ቀን🙏😍

NIGAT

18 Oct, 05:36


የተሰጠህ ስጦታ አንተ ነኝ ከምትለው በላይ ነው።

#ethiopia #inspiration #positivevibes #ንጋት #አነቃቂ_አባባሎች #አነቃቂ #አነቃቂንግግሮች #lifestyle #motivation