ĐESU ŦECH TIPS @desu_tech_tips Channel on Telegram

ĐESU ŦECH TIPS

@desu_tech_tips


✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች;
➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን
➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን
➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ
👉 You can get Android Apks, Softwares and Tech informations in this Channel.
🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

ĐESU ŦECH TIPS (Amharic)

ዘላቂነገሮችያቸውን እና ተንኮል ቦታዎችን በዚህ ቻናል ላይ ለአጠገቦቻችን ስለተመለከት፡ PC~ ሶፍትዎጎችን, ጌሞችን፣ እና ቴክኖሎጂ መረጃዎችን የማጠይቁ መልኩዋን በዚህ ቻናል እንዴት ለእርስዎ ይጠቀሙና እንዲረዳችሁ ይህን ቻናልን በተንሽ በቀላሉ ውስጥ በነጻ ይተጋበሩ። በተመለከት ለማድረግ፣ ክፍያዎችን እና ማስኬት ለማሰባሰብ እባኮታ አሰፋለሁ። እናመሠረተዋለን፣ የማስተካከለውን ቴክ መረጃዎችን ከዚህ ቻናል በነቆ ያገኛሉ። ለማለፍ: @Desutech_bot በመሆኑ እንደሚጻፍእና ሌላ ገጽ ከሆነ መመልከትን ለመስጠት አስተያየትዎን አስማተቷልን።

ĐESU ŦECH TIPS

21 Nov, 17:05


💢ሰበር ዜና💢

ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇

🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇

ĐESU ŦECH TIPS

21 Nov, 09:36


#Our Fam...እንደምንወዳችሁ ታውቃላችሁ አይደል..ካላወቃችሁም አሁን እወቁ...We love you🥰🥰🥰

Major ላይ airdrop ከሚለው ላይ ግቡና Check አድርጉ #Token ተሰጥቷል ምን ያህል እንደተሰጣችሁ እዩ!

ĐESU ŦECH TIPS

21 Nov, 05:28


JUST IN: $97,000

ĐESU ŦECH TIPS

20 Nov, 05:54


ከላይ የለቀቅንላችሁን አፖች ከስር ባስቀመጥንላችሁ #Link ገብታችሁ Download ማድረግ እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ ወደድን!

1, School planner :
Download link; https://play.google.com/store/apps/details?id=daldev.android.gradehelper

2, Brilliant:
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.brilliant.android

3, Grammarly:

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.grammarly.android.keyboard

4, Mendelay:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.shazino.paperbot_mendeley

ሠናይ ቀን!

ĐESU ŦECH TIPS

19 Nov, 18:57


👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📣ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡

በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡   

⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ  ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ  ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3️⃣Grammarly  🧲
▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4️⃣Mendeley  🧲
▬▬▬▬▬▬
Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ  የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡


@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

ĐESU ŦECH TIPS

19 Nov, 08:21


እንደ አስተያየት የመጨረሻ አማራጭ አጥታችሁ ካልሆነ በስተቀር telegram wallet እንዳትጠቀሙ...ዝገት ናቸው። ሌሎች Exchange Walletዎችን ለመጠቀም ሞክሩ✌️✌️✌️

ĐESU ŦECH TIPS

19 Nov, 08:18


💲🔠🔠🔠🔠🔠 is coming to Wallet on November 28

Majors! Soon you'll be able to receive tokens from the popular game Major in Wallet, exchange them for other crypto like USDT, or send $MAJOR to your friends on Telegram for free 💰

Turn on notifications — we will let you know when you can claim $MAJOR on Wallet 🪙

Investments in crypto are risky. This communication is not intended for persons in the United Kingdom.

ĐESU ŦECH TIPS

18 Nov, 18:55


$PAWS New Limited task added 💬

1ሰው invite አድርጉ

ĐESU ŦECH TIPS

16 Nov, 05:30


ĐESU ŦECH TIPS pinned «✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት…»

ĐESU ŦECH TIPS

16 Nov, 05:29


✏️Telegram hack🖋
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts በማድረግ አስተካክሉ !

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

ĐESU ŦECH TIPS

15 Nov, 20:08


#ለጥንቃቄ

ምራቅ በመትፋት እና ምራቁን የተፉት ባለማወቅ እንደሆነ  ይቅርታ በመጠየቅ ምራቁን ከግለሰቡ ላይ የሚጠርጉ በመምሰል ከኪሱ ውስጥ ሞባይል ስልክ የመስረቅ ወንጀል “ትፍታ” ይባላል።
Stay Safe My Fam!

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

ĐESU ŦECH TIPS

14 Nov, 19:28


@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

Credit: MCT

ĐESU ŦECH TIPS

13 Nov, 15:11


JUST IN: $91,000 Bitcoin

ĐESU ŦECH TIPS

13 Nov, 11:26


$MAJOR will list on 28th November 🪙

ĐESU ŦECH TIPS

10 Nov, 18:30


📊 JUST IN : Bitcoin hits $81,000

Who is hold $BTC ...?