ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ @zodiac_ethio Channel on Telegram

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

@zodiac_ethio


🕎 ኮኮብህ ምንድን ነው☸️? በZODIAC ሳይንስ ምን አይነት ባህሪ እንዳለህ ማወቅ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ እዚ ቻናል ላይ መልሱን ታገኘዋለህ። JOIN ብቻ በል።☮️

🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
@KOKEB_KOTERI_BOT

🔥ግሩፖችንን ለመቀላቀል🔥
@zodiac_groupp

ማንኛውንም አስተያየት ሆነ ጥያቄ በ @Zodiac_ethio_bot መጠየቅ ትችላላቹ

ᴄƦᴇᴀᴛᴏƦ @BBOYSIS

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ (Amharic)

ኮኮብህ ምንድን ነው? በZODIAC ሳይንስ ምን አይነት ባህሪ እንዳለህ ማወቅ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ እዚ ቻናል ላይ መልሱን ታገኘዋለህ። JOIN ብቻ በል። ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖▼ @KOKEB_KOTERI_BOT ግሩፖችንን ለመቀላቀል 🔥 @zodiac_groupp ማንኛውንም አስተያየት ሆነ ጥያቄ በ @Zodiac_ethio_bot መጠየቅ ትችላላቹ ᴄƦᴇᴀᴛᴏƦ @BBOYSIS

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

12 Jan, 08:19


🔤የኮከቦች መጥፎ ሃጥያት❗️

♈️ኤሪስ➡️ ቁጣ 🔠

♉️ታውረስ➡️ ስግብግብነት 🔠

♊️ጄሚኒ➡️ ምኞት

♋️ካንሰር➡️ ስንፍና

♌️ሊዮ➡️ ኩራት 🔠

♍️ቪርጎ➡️ ምቀኝነት 🔠

♎️ሊብራ➡️ ሆዳምነት

♏️ስኮርፒዮ➡️ ስንፍና

♐️ሳጁታሪየስ➡️ ንዴት/ቁጣ 🔠

♑️ካፕሪኮርን➡️ ኩራት 🔠

♒️አኳርየስ➡️ ሁሉን ለኔ ባይነት

♓️ፓይሰስ➡️ ምቀኝነት
🧠 
Share

CHANNEL
🛑 @zodiac_ethio
🛑 @zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

07 Jan, 06:47


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✌️💃⚡️

መልካም በዓል ይሁንላችሁ✔️

💫💜🤍💟💙🫶💜💗❣️

#ETHIO_CHANNEL

📢 @HOPESIS
📢 @Amesi_Tech
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

02 Jan, 20:35


እንኳን አደረሳችሁ 🎄
      MOON CLOTHES 👗
የተለያዩ የሴቶች ኦርጅናል የሰከነድ ሀንድ (ቦንዳ) አልባሳት መሸጫ              👗 ጥራታቸውን የጠበቁ 1ኛ ደረጃ
ለማዘዝ👇👇👇
የ Telegram channel
https://t.me/ALL_SHOPPING_ETHIO
👕 @Moon_package_dm
📍Location አዲስ አበባ

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

31 Dec, 19:58


ውበት እንሸጣለን


📌አድራሻ
  👉 አዲስ አበባ ብቻ
    
     🆕 በየቀኑ አዳዲስ ልብሶች

https://t.me/ALL_SHOPPING_ETHIO
  
አስተያየት/ ጥያቄ  📩 inbox
@Moon_package_dm

    ዘመን እሚሻገር ትውልድን የሚያበራ ልብስ በጋራ እንልበስ

https://t.me/ALL_SHOPPING_ETHIO

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

19 Dec, 09:23


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WG5gVc1REXZJamnQH5czWDhASJFLL1GxnmkPneWSv6o3H
🎉 I've won 0.6 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

10 Dec, 07:25


💫 የሚያስፈልገኝ ነገር ቢኖር🔵
🪶🪶🪶🪶🪶🪶🪶🪶

ኤሪስ ➡️ ጓደኛ

ታውረስ ➡️ ጥንካሬ/ተፅዕኖ

ጄሚኒ ➡️ ደስተኛ መሆን

ካንሰር ➡️ እውነተኛ ፍቅር

ሊዮ ➡️ የዚህ ዓለም ንጉሥ መሆን

ቪርጎ ➡️ ራስን ንግድ መክፈት

ሊብራ ➡️ አዳዲስ ነገሮች

ስኮርፒዮ ➡️ በራስ እርግጠኛ መሆን

ሳጁታሪየስ ➡️ በሁሉም ጉዳዮች ላይ ስኬት

ካፕሪኮርን ➡️ ገንዘብ

አኳሪየስ ➡️ የቤት እንስሳ

ፓይሰስ ➡️ህልም እውን መሆን
🧠 
Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

01 Dec, 10:51


በብዙዎች የሀገራችን ተመልካቾች ተወዳጅነትን ያገኘው በስንቱ የተሰኘውን አስቂኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ መቼስ ሁላችሁም ታውቁታላችሁ

እናም ዛሬ በዚህ ድራማ ላይ በብቃት የተወኑትን ገፀ ባህርያት ከባህርያቸው በመነሳት ኮከባቸውን እንድትገምቱ Challenge አቅርቤላችኋለው

1, ብስንቱ   ___
2, ሒሩት  ____
3,  ሔኖክ _
4,  የኔ _
5, ሙሉቀን  ____
6, የሒሩት አባት ___
7,  የሒሩት እናት __
8, ገለታ ___

ሁላችሁም ሞክሩ



Share

CHANNEL
🛑 @zodiac_ethio
🛑 @zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

16 Nov, 06:23


【የዞዳይክ የፍቅር ምልክቶች】

🖤 ማራኪ ፣ ማንም እንዲነካህ አይፈቅድም ፣ልክ እንደ ዲያብሎስ ቆንጆ 😁
ስኮርፒዮ ፣ ቪርጎ ፣ ካንሰር

❤️እጅዎን ይዞ ይስምዎታል 24/7፡
ሳጅታሪየስ ፣ ጀሚኒ

💛አስቂኝ 😄 ቀልዶችን ይነግራል እና ከጀርባዎ ሊያቅፍዎት ይወዳል፡
ፒሰስ፣ ሊዮ፣ አኳሪየስ

💜 በፀጉር መጫወት ይወዳሉ እና ያሞግሳሉ፡
ካፕሪኮርን

💚በሁሉም ነገር ትናደዳለህ/ሽ ግን ውስጥህ ፈገግ ትላለህ/ሽ ምክንያቱም በጣም ቆንጆ ስለሆንክ፡
ሊብራ፣ ኤሪስ

💙አናዳጅ፣ነገር ያበላሻል 🤭ግን በጣም ደስተኛ ያደርገዎታል፡
ታውረስ

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
Paws 🐾🐾
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

11 Nov, 05:18


👑እድለኛ ኮከቦች በደረጃ📊

🔢ሳጁታሪየስ♐️

🔢ሊዮ♌️

🔢ፓይሰስ♓️

🔢ካንሰር♋️

🔢ጄሚኒ♊️

🔢ኤሪስ♈️

🔢አኳርየስ♒️

🎱 ታውረስ♉️

🔢ካፕሪኮርን♑️

🔟 ሊብራ♎️

1️⃣1️⃣ቪርጎ♍️

1️⃣2️⃣ስኮርፒዮ ♏️

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
Paws 🐾🐾
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

10 Nov, 06:03


🔮 ኮከቦች በጣም የሚያዝኑበት ምክንያት

♈️ኤሪስ➡️በጣም የሚወዷቸውን ጓደኞቻቸዉ ሲለይዋቸዉ 😔

♉️ታውረስ➡️ያመኗቸዉ ሰዎች ሲክዷቸው 😔

♊️ጄሚኒ➡️ሰዉ ሲያገላቸው 😔

♋️ካንሰር ➡️አፍቅሮ እምቢ ሲባል 😔

♌️ሊዮ➡️ብቻቸዉን ሲሆኑ 😔

♍️ቪርጎ➡️አስቀያሚ ብር ወዳጅ ሲባሉ 😔

♎️ሊብራ➡️ታዳላላችሁ መጥፎ ሰዉ ሲባሉ 😔

♏️ስኮርፒዮ➡️የቤተሰብ አካል ሲሞትባቸው 😔

♐️ሳጁታሪየስ➡️ሰዉ እንዳስቀየመ ሲገባው 😔

😀ካፕሪኮርን➡️በክርክር ሲሸነፍ 😔

♒️አኳርየስ➡️እርግጠኛ የሆኑበት ነገር ልክ ሳይሆን ሲቀር 😔

♓️ፓይሰስ➡️ ያለምክንያት ሲቀጡ 😔
🧠 
Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
Paws 🐾🐾
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

07 Nov, 06:06


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ
Link
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው
Powsog_bot
መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio

Link 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=DuLo1aio


POWSOG_bot

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

28 Oct, 05:36


⭐️ የኮከቦች የእድል ቁጥር ❤️

♈️ኤሪስ ➡️ 1 እና 9

♉️ታውረስ➡️2፣4፣6፣11፣20፣37፣47፣56

♊️ጄሚኒ ➡️ 3፣8፣12፣23 🚗

♋️ካንሰር ➡️ 2፣ 7 ፣11፣ 16፣ 20 ፣25

♌️ሊዮ ➡️ 1 ፣4 ፣10፣  13፣ 19 ፣22 ⭐️

♍️ቪርጎ➡️  5፣ 14፣ 23፣ 32፣  41፣ 50⭐️

♎️ሊብራ ➡️ 6 ፣15፣ 24፣ 33፣ 42፣ 51፣ 60

♏️ስኮርፒዮ ➡️ 8 ፣9፣ 11፣ 18፣ 22፣ 27፣ 36፣ 45፣ 54፣63 👍

♐️ሳጁታሪየስ ➡️ 3 ፣12፣ 21፣ 30 ✔️

♑️ካፕሪኮርን ➡️ 1፣ 4፣ 8፣ 10 ፣13 ፣17 ፣22 ✔️

♒️አኳሪየስ ➡️ 4 ፣8 ፣13 ፣17 ፣22፣ 26✔️

♓️ፓይሰስ ➡️ 3፣ 7 ፣9፣ 12፣ 15፣ 16፣ 18 ፣21፣  25፣ 30 34፣ 43፣ 52
🧠 

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

22 Oct, 15:48


⭐️የእናንተ ከአንገት በላይ ካለው ቆንጆው የሰውነት ክፋላችሁ❤️

♈️ኤሪስ🗣ሰልካካ አፍንጫ💖

♉️ታውረስ🗣አስደናቂና የሚያምር ፀጉር💕

♊️ጄሚኒ🗣የሚስብ ፈገግታ💕

♋️ካንሰር🗣የሚያምር አይን💕

♌️ሊዮ🗣የሚያምር ከንፈር🫦

♍️ቪርጎ🗣በአጣቃላይ የሚያምር መልክ🧍‍♀️

♎️ሊብራ🗣ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ጉንጭ😚

♏️ስኮርፒዮ🗣የሚያምር የአይን ሽፋሽፍት💗

♐️ሳጁታሪየስ🗣ደስ የሚል ቅንድብ💕

♑️ካፕሪኮርን🗣አሪፍ ቅርፅ ያለው ፊት🥰

♒️አኳርየስ🗣አገጫቸው የሚያምር💕

♓️ፓይሰስ🗣ደስ የሚል ጉንጭ💕
🧠 

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

13 Oct, 11:21


⭐️ በኮከባችሁ መሠረት የናንተ ትልቁ ፍርሀት ምንድነው⁉️😔

♈️ ኤሪስ➡️በድጋሚ መጎዳትን

♉️ ቶረስ➡️በሌላ መተካት

♊️ ጄሚኒ➡️ከፍ ያሉ ቦታዎችን

♋️ ካንሰር➡️ሰዎች እንዳይዋሿቸው

♌️ ሊዮ➡️ከቅርብ ጓደኛቸው ጋር በፍቅር መውደቅን

♍️ ቪርጎ➡️ብቸኝነትን

♎️ ሊብራ➡️ከተሳሳተ ሰው ጋር በፍቅር መውደቅን

♏️ ስኮርፒዮ➡️ፍርድን

♐️ ሳጁታሪየስ➡️ችላ መባልን

♑️ ካፕሪኮርን➡️መረሳትን

♒️ አኳርየስ➡️መታገድን መከልከልን

♓️ ፓይሰስ➡️የደበቁትን እውነት
🧠 
Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

06 Oct, 19:28


Cherry Airdrop 10,000 usdt giveaway ላይ ለመሳተፍ ጥግ ላይ Airdrop ሚለውን ንኩት ➡️Wallet connect 👛 ማድረጋቹን አትርሱ ከዛ ትንሽ ከሰራችሁ በሁዋላ ቶፕ 500 ውስጥ እራሳቸውን ካገኛችሁት ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ ማለት ነው

10,000💵 Giveaway ላይ ለመሳተፍ ግዴታ 100K COIN ወይም LEVEL 3 መግባት እና በትንሹ 3 ሰው መጋበዝ አለባቹ 100K ለማግኘት 3 TASK ብቻ መስራት በቂ ነው

መልካም እድል በጣም ብዙ ሀበሾች ደረጃ ይዘዋል ከዚ በፊትም ያሸነፉ ሰዎች በጣም በትንሹ 25$ አግኝተዋል መልካም እድል🔥

ለመጀመር

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_1240037218

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

30 Sep, 17:07


🌲 ኮከቦች ማለት የሚወዱት❄️❄️❄️

🎄ኤሪስ➡️ ነኝ👍

🎄ቶረስ➡️ አለኝ🔔

🎄ጄሚኒ➡️ እመኛለሁ🔴

🎄ካንሰር➡️ ይሰማኛል🚗

🎄ሊዮ➡️ እፈጥራለሁ(ፈጠራ)🎁

🎄ቪርጎ➡️ እመረምራለሁ🎆

🎄ሊብራ➡️ እገኛለው🏡

🎄ስኮርፒዮ➡️ አውቃለው❤️

🎄ሳጁታሪየስ➡️ ገባኝ🎩

🎄ካፕሪኮርን➡️ እጠቀማለሁ🪟

🎄አኳርየስ➡️ እቀየራለሁ☃️

🎄ፓይሰስ➡️ አምናለሁ👼

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

28 Sep, 09:28


🎄 ዞዲያኮችን የሚያስደስተው ምንድን ነው🆎🆎❄️

🔴ኤሪስ ➡️ግብን ማሳካት👍🔔

🔴ታውረስ➡️ጣፋጭ ምግብ🍪🎏

🔴ጄሚኒ➡️ጥልቅ ውይይት🔥🚗

🔴ሊዮ➡️ጥሩ አድናቆት😱🥂

🔴ቪርጎ➡️ ሰዎችን መርዳት🛷☃️

🔴ካንሰር➡️ ሰው ሲያዳምጣቸው❤️🥶

🔴ሊብራ➡️ሌሎች ሰዎችን ማስደሰት❄️🍪

🔴ስኮርፒዮ➡️ጀንበር ስትጠልቅ/ፀሐይ ስትጠልቅ ማየት🪟🦌

🔴ሳጂታሪየስ➡️ የሌሎች ሰዎችን ፈገግታ ሲያይ😂

🔴ካፕሪኮርን➡️ ነገሮች እንዳቀደው ሲሄዱለት👼🎆

🔴አኳሪየስ➡️Surprise መሆን🏡🎩

🔴 ፓይሰስ➡️ ሰማይ(universe)ን ማየት🪟👍🚩
🧠

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

18 Sep, 04:48


#moonbix

|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው።

|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።

|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።

|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።

|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።


ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_1240037218&startApp=ref_1240037218

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

15 Sep, 16:46


⚡️ ቀጣዩ CATS ነው ቶሎ ጀምሩት Dogs አይታቹሃል 3 ሳምንት ነው የቆየው ይሄም እንዳያመልጣችሁ

ይህ Bot ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት 🐈 Cats Token እየተሰጠ ይገኛል ይህንን Bot Start በማለት 🫴

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=2mNTR-d5ZZFQ2ZFj3xHly

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=2mNTR-d5ZZFQ2ZFj3xHly

🫴 የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን🐈 CATS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300Cats ይጨምርላቿል።

💲 CATS ለመጨመር ሰዎችን  INVITE አድርጉ
ለመጀመር @Cats_gang_bot

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

11 Sep, 06:31


🌼የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ😊🌼

🌼መጪው አመት የበሽታ፣ የጦርነት፣ የረሀብ ዜና ማንሰማበት ደግ ደጉን የምንሰማበት ጊዜ ያድርግልን።
#ETHIO_CHANNEL

📢 @HOPESIS
📢 @Amesi_Tech
📢 @ZODIAC_ETHIO
📢 @ALEKA_GEBRE_HANA
📢 @ETHIOPIA_BOOK_STORE
📢 @SPACE_SCIENCES
🤖 @kokeb_koteri_bot
🤖 @ethio_library_robot እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ Happy New Year 2016🌼
AM @BBOYSIS 🌼መልካም በአል🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

01 Sep, 19:56


😉 ኮከቦቹ ምን ይዘው ነው የተወለዱት📴


➡️ኤሪስ♈️🔻በራስ መተማመን

➡️ቶረስ♉️🔺ቆራጥነት

➡️ጄሚኒ♊️🔻ቀልደኛ

➡️ካንሰር♋️🔺አመለካከት

➡️ሊዮ♌️🔻ውበት

➡️ቪርጎ♍️🔺ፈጠራ

➡️ሊብራ♎️🔻አወንታዊ ስሜት

➡️ስኮርፒዮ♏️🔺አማላይነት

➡️ሳጁታሪየስ♐️🔻ማስተዋል

➡️ካፕሪኮርን♑️🔺ስማርትነት

➡️አኳሪየስ♒️🔻ተሰጥኦ

➡️ፓይሰስ♓️🔺ንፁህ ልብ
🧠

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

29 Aug, 05:15


⚡️ ቀጣዩ CATS ነው ቶሎ ጀምሩት Dogs አይታቹሃል 3 ሳምንት ነው የቆየው ይሄም እንዳያመልጣችሁ

ይህ Bot ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት 🐈 Cats Token እየተሰጠ ይገኛል ይህንን Bot Start በማለት 🫴

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=2mNTR-d5ZZFQ2ZFj3xHly

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=2mNTR-d5ZZFQ2ZFj3xHly

🫴 የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን🐈 CATS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300Cats ይጨምርላቿል።

💲 CATS ለመጨመር ሰዎችን  INVITE አድርጉ
ለመጀመር @Cats_gang_bot

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

20 Aug, 14:59


🚀 ኮከቦችን በአንድ ቃል


♈️ኤሪስ➡️ ተፅዕኖ ፈጣሪ

♉️ቶረስ➡️ ታማኝ

♊️ጄሚኒ➡️ ብልህ

♋️ካንሰር➡️ ደግ

♌️ሊዮ➡️ ስሜታዊ

♍️ቪርጎ➡️ ጥበበኛ

♎️ሊብራ➡️ ፍትሀዊ

♏️ስኮርፒዮ➡️ አሳቢ

♐️ሳጁታሪየስ➡️ ተጫዋች

♑️ካፕሪኮርን➡️ ምክንያታዊ

♒️አኳርየስ➡️ ትክክለኛ

♓️ፓይሰስ➡️ ፈጠራ
🧠

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

20 Aug, 14:56


🔮 What is life? ሕይወት ምንድን ነው? ከአለማችን ሊቃውንት አንደበት...


Dostoyevsky፦ ሲኦል ነው።

SOCRATES፦ ወረራ ነው።

Aristotle ፡- አእምሮ ነው።

Nietzsche፦ ጥንካሬ ነው።

Freud፦ ሞት ነው።

Marx፦ ሀሳብ ነው።

Picasso፦ ጥበብ ነው።

Gandhi፡- ፍቅር ነው።

Schopenhauer፦ መከራ ነው።

Russell፦ ውድድር ነው።

Steve Jobs፦ እምነት ነው።

Einstein ፡- እውቀት ነው።

Stephen Hopkins ፡ ተስፋ ነው።

Kafka፦ መጨረሻው ነው።


..እና ፣ ህይወት ለእናንተ ምንድን ነው?
.

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

19 Aug, 16:53


🪄🔮ዞዳይኮች በእርግጠኝነት........አይደሉም

♈️አሪስ➺ ደደብ

♉️ታውረስ➺ ክፉ

♊️ጀሚኒ➺ ቀጥተኛ

♋️ካንሰር➺ ውሸታም

♌️ሊዮ➺ ቀዝቀዝ

♍️ቪርጎ➺ ጨካኝ

♎️ሊብራ➺ አሰልቺ

♏️ስኮርፒዮ➺ አስቀያሚ

♐️ሳጁታሪየስ➺ ሰነፍ

♑️ካፕሪኮርን➺ ቆሻሻ

♒️አኳሪየስ➺ ደደብ

♒️ፓይሰስ➺ አሰልቺ
.

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

19 Aug, 16:37


🔮#እንቁዎቻችን


#አባት
1. የፊዚክስ አባት 👉ጋሊሊዮ ጋሊሊ
2. የባዮሎጅ አባት 👉 አሪስጣጣሊስ
3. የኬሚስትሪ አባት 👉ዳቢር ኢብን ሀያን
4. የኤሌክትሪሲቲ አባት 👉ሚካኤል ማራዳይ
5. የአልጀበራ አባት 👉ዲዮፋንተስ
6. የጂኦሜትሪ አባት 👉ኢዩክሊስድ
7. የህክምና አባት 👉 ሂፖክራተስ
8. የጀኔቲክስ አባት 👉ግሪጎር ሜንዴል
9. የቁጥር አባት 👉ፊጣጎራዝ
10. የፖለቲካ ሳይንስ አባት 👉 ኒኮስ ማኪያቬሊ
11. የኢኮኖሚ አባት 👉 አዳም ስሚዝ
12. የካልኩለስ አባት 👉አይዛክ ኒውተን
13. ኮሙኒዝም አባት 👉 ካርል ማርክስ
14. የሬዲዮ አባት 👉 ማርኮኒ
15. የኒውክሌር ፊዚክስ አባት👉ሩዝፎርድ
16. የአንጻራዊ ቲዎሪ አባት 👉አንስታይን
17. የኳንተም ቲዎሪ አባት 👉 ማክስ ፕላንክ
18. የፔሬዲክ ቴብል አባት 👉ሜንዴሌቭ
19. የአናቶሚ አባት 👉 ቬሳልየስ
20. የማይክሮክሬዲት አባት 👉 ሞሐመድ የኑስ

የኢራቆች አንድ አባባል አለ "አንባቢ አይሰርቅም" ሌባ ደግሞ አያነብም
.
.


Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

18 Aug, 19:06


⭐️ አብዛኞቹ


በጣም ጠንካራው (በመንፈሳዊ)💬

↪️ካፕሪኮርን♑️, ሊዮ♌️, ኤሪስ♈️

በጣም አስቸጋሪው💬

↪️ካንሰር♋️, ካፕሪኮርን♑️, ጄሚኒ♊️

በጣም የሚቀናው💬

↪️ታውረስ♉️, ካፕሪኮርን♑️, ኤሪስ♉️

በጣም ጥሩው🟡

↪️ስኮርፒዮ♏️, ሊብራ♎️, ካንሰር♋️

በጣም አስቸጋሪው💬

↪️ኤሪስ♈️, ሊዮ♌️,ቪርጎ♍️

በጣም ታማኝ ያልሆኑ💬

↪️ጀሚኒ♊️, ፓይሰስ♓️

በጣም ጎጂ የሆነው💬

↪️አኳሪየስ♒️, ጄሚኒ♊️,ሳጁታሪየስ♐️

በጣም ስኬታማው💬

↪️ኤሪስ♉️, ካፕሪኮርን♑️, ሊዮ♌️

በጣም ዕድለኛ💬

↪️አኳርየስ♒️, ጄሚኒ♎️, ካንሰር♓️

በጣም ደካማው💬

↪️ጄሚኒ♊️, ሊብራ♊️, አኳሪየስ♒️

በጣም ግትር የሆኑት💬

↪️ሊዮ♌️, ኤሪስ♈️, ታውረስ♉️

በጣም አታላይ🟡

↪️ጀሚኒ♊️, ፓይሰስ♓️

Share

CHANNEL
🛑 @zodiac_ethio
🛑 @zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

04 Aug, 14:41


እያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት በዘመናት ውስጥ የተላለፈ የበለጸገ ታሪክ እና አፈ ታሪክ አለው። የዞዲያክ ምልክቶች ታሪኮቻቸው አጭር መግለጫ እነሆ።

1. አሪስ፡- በግሪክ አፈ ታሪክ አሪስ የሚወክለው ፍርክስክስንና ሄሌን ከመስዋዕትነት ያዳነ የወርቅ በግ ነው። አውራ በግ በዜኡስ ተልኮ ወንድሙን እና እህቱን ተሸክሞ ወደ ባሕሩ አሻገሩ።

2. ታውረስ፡- ታውረስ ከዩሮፓ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፣ ፊንቄያዊቷ ልዕልት በዜኡስ በበሬ መልክ ተጠልፋለች። ዜኡስ ኤውሮጳን ወደ ቀርጤስ ደሴት ወሰደች፣ በዚያም ንግሥት ሆነች።

3. ጀሚኒ፡ ጀሚኒ ብዙ ጊዜ ከካስተር እና ፖሉክስ ታሪክ ጋር ይገናኛል፣ ዲዮስኩሪ ተብሎም ይጠራል። ካስተር ሟች ነበር፣ እና ፖሉክስ የማይሞት ነበር። በጀግንነታቸው የታወቁ መንትያ ወንድማማቾች ነበሩ እና በኋላ ከሞቱ በኋላ ወደ ጀሚኒ ህብረ ከዋክብት ተለውጠዋል።

4. ካንሰር፡- በግሪክ አፈ ታሪክ ካንሰር ከሄራክለስ (ሄርኩለስ) እና ከአስራ ሁለቱ ላብሮስ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። በሁለተኛው የጉልበት ሥራው ወቅት፣ ሄራክልስ ሌርኔያን ሃይድራ የተባለውን ባለ ብዙ ጭንቅላት እባብ መሰል ፍጡርን መግደል ነበረበት። ጭራቁን ሲዋጋ፣ ሄራክልን የናቀው ሄራ ትኩረቱን እንዲሰርዝ ሸርጣን ላከ። ሸርጣኑ በሄራክልስ ተደምስሷል ነገር ግን በኋላ ላይ እንደ ካንሰር ህብረ ከዋክብት ከዋክብት መካከል ተቀምጧል።

5. ሊዮ፡ የሊዮ ታሪክ መሬቱን ያሸበረው ጨካኝ እና የማይጠፋ ጭራቅ ከሆነው ከኔማን አንበሳ ተመስጦ ነው። ሄራክለስ (ሄርኩለስ) የአስራ ሁለቱ ላቦራቶሪዎች አካል በመሆን ጉልበቱን እና ባዶ እጁን በመጠቀም አንበሳውን ድል አድርጓል። የአንበሳ ቆዳ የስልጣን እና የክብር ምልክት ሆነ እና በሄራክሌስ ትጥቅ ይለብስ ነበር ተብሏል።

6. ቪርጎ፡- የድንግል ታሪክ ብዙውን ጊዜ የመከሩ እና የመራባት አምላክ ከሆነው ከዴሜትር አፈ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። የዴሜተር ሴት ልጅ ፐርሴፎን በሐዲስ፣ በታችኛው ዓለም አምላክ ታፍናለች። ዲሜተር ሀዘን ውስጥ ገባ እና ምድር መካን እንድትሆን ፈቀደ። በመጨረሻም ፐርሰፎን በዓመቱ ውስጥ በከፊል ተመልሷል, የመራባት እና የተትረፈረፈ, በቪርጎ ህብረ ከዋክብት ተመስሏል.

7. ሊብራ፡- ሊብራ ከፍትህ ሚዛኖች ጋር የተቆራኘ ነው፣ይህም ከግብፃዊቷ አምላክ መዓት ሊመጣ ይችላል። ማአት በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ስርዓትን እና ሚዛንን የማስጠበቅ ሃላፊነት ነበረባት። የሟቾችን ልብ ከእውነት ላባ ጋር መዘነቻቸው ከሞት በኋላ ባለው ህይወት እጣ ፈንታቸውን ለመወሰን።

8. ስኮርፒዮ፡ የስኮርፒዮ አፈ ታሪክ በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ ኃያል አዳኝ ከሆነው ከኦሪዮን ታሪክ የተወሰደ ነው። ኦርዮን በትዕቢቱ እና በኩራት ይታወቅ ነበር። በአንድ የታሪኩ እትም ላይ ኦሪዮን በምድር ላይ ያለውን ማንኛውንም እንስሳ መግደል እንደሚችል በጉራ ተናግሯል። እንደ ቅጣት፣ የምድር አምላክ የሆነው ጋያ፣ እሱን ለመግደል ጊንጥ ላከ። ጊንጡ አሁን እንደ ስኮርፒዮ ህብረ ከዋክብት የማይሞት ነው።

9. ሳጅታሪየስ፡- ሳጅታሪየስ ብዙ ጊዜ በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ ጠቢብ ሴንታር ከሆነው ቺሮን ታሪክ ጋር ይያያዛል። ቺሮን በሕክምና፣ በቀስት ውርወራ እና በትንቢት ችሎታው ይታወቅ ነበር። እሱ ለብዙ የግሪክ ጀግኖች አማካሪ ነበር እና በመጨረሻም እንደ ሳጅታሪየስ ህብረ ከዋክብት በከዋክብት መካከል ተቀምጧል።

10. Capricorn: Capricorn በግሪክ አፈ ታሪክ ከፍየል አማልቲያ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው. አማልቲያ ለህጻኑ ዜኡስ ወተት ያቀረበች ፍየል ነበረች, ሊውጠው ከፈለገ ከአባቱ ክሮኖስ ይጠብቀው ነበር. የምስጋና ምልክት ሆኖ፣ ዜኡስ አማሌትያን ከዋክብት መካከል ካፕሪኮርን አድርጎ አስቀመጠ።

11. አኳሪየስ፡- አኳሪየስ ከጋኒሜድ ወጣት የትሮጃን ልዑል ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። ጋኒሜዴ በውበቱ ይታወቅ ነበር፣ እና ዜኡስ በእርሱ ስለተማረከ ጋኒሜድን ጠልፎ የአማልክት ጠጅ አሳላፊ አደረገው። ጋኒሜዴ በመጨረሻ እንደ አኳሪየስ ህብረ ከዋክብት በከዋክብት መካከል ተቀምጧል።

12. ፒሰስ፡- በግሪክ አፈ ታሪክ፣ ፒሰስ የአፍሮዳይት እና የልጇን የኤሮስ ታሪክ ይወክላል። ከቲፎን ቁጣ ለማምለጥ ወደ ግዙፍ ዓሳ ተለውጠዋል ። አብረው ሲዋኙ እርስ በርሳቸው እንዳይጣሉ ሲሉ ራሳቸውን በገመድ አሰሩ። ለታማኝነታቸው እና ለፍቅር ሽልማታቸው፣ እንደ ፒሰስ ህብረ ከዋክብት ሁለቱ አሳዎች ዘላለማዊ ሆነዋል።

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

25 Jul, 19:19


1. Aries-Taurus : ጉጉት

2. ታውረስ-ጀሚኒ: ቢራቢሮ

3. ጀሚኒ-ካንሰር: ዶልፊን

4. ካንሰር-ሊዮ: አንበሳ

5. ሊዮ-ቨርጎ :ሃሚንግበርድ

6. ቪርጎ-ሊብራ ፡ ፒኮክ

7. ሊብራ-ስኮርፒዮ ፡ ብላክ ፓንተር

8. Scorpio-Sagittarius፡ ንስር

9. ሳጅታሪየስ-ካፕሪኮርን፡ ፈረስ

10. Capricorn-Aquarius ፡ እርግብ

11. አኳሪየስ-ፒሰስ; ኦተር

12. ፒሰስ-አሪስ; የባህር አውሬ

🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃



Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

20 Jul, 01:01


ስለ እያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት የማታውቋቸው ጥቂት አስደሳች ነገሮች

አሪየስ

ቢደብቁትም እውነታው እነሱ ዘወትር ትኩረት የሚሰጧቸውን ሰዎች ትኩረት እየፈለጉ ነው, እና ያንን ትኩረት ሳያገኙ ሲቀሩ አይወዱም.

ታውረስ

በጣም ሚስጥራዊ ናቸው; ምንም እንኳን እነሱ ብዙ የሚያወሩ እና ለእርስዎ ክፍት እንደሆኑ ቢመስሉም ፣ ስለእነሱ ሁሉንም ነገር በጭራሽ ማወቅ አይችሉም ፣ ምክንያቱም በጭራሽ አይከፍቱዎትም ፣ ግን በከፊል ብቻ።

መንትዮች

ሰዎችን የሚያስደስታቸው እና የሚያስደስታቸው ነገር በጣም ትኩረት ይሰጣሉ - በተለይ ለሚወዷቸው ሰዎች ጥሩ ነገር ማድረግ ይወዳሉ።

ካንሰር

ጸጥ ያለ እና የተረጋጋ መልክ ፣ ግን በእውነቱ ሙሉ በሙሉ እብድ። አንድ ቀን ይህንን እራስዎ ይረዱታል, እና እንዲያውም ትንሽ ዘግናኝ ነው.

አንበሳ

በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ እርስዎን ለመርዳት ሁል ጊዜ ዝግጁ ናቸው, አስፈላጊ ከሆነ አንድን ሰው ለመግደል እንኳን ዝግጁ ናቸው.

ቪርጎ

በጣም ጥሩ ቀልድ አላቸው እናም መጥፎ ቀን እያጋጠመዎት ከሆነ ሁል ጊዜ እርስዎን ለማበረታታት ዝግጁ ናቸው።

ሚዛኖች

ሁሉም ሰው ጥሩ እና ክፍት አይደለም (አብዛኞቹ የኮከብ ቆጠራዎች ሊያሳዩዋቸው እንደሚሞክሩ) ጓደኞቻቸውን በጥንቃቄ ይመርጣሉ እና ሁልጊዜም እውነተኛ ምክር ይሰጣሉ, ሁሉም ነገር ጥሩ እንደሚሆን ቃል ሳይገባ.

Scorpios

ለሚከሰቱት ነገሮች ሁሉ በጣም የተጋለጠ። እርስዎ ለመናገር ከመደፈርዎ በፊትም ወዲያውኑ የሆነ ችግር እንዳለ ይሰማቸዋል።

ሳጅታሪየስ

ምንም እንኳን ሁልጊዜ ከተለያየ አይነት ሰዎች ጋር እየተገናኙ እና እየተገናኙ ቢሆኑም፣ ሳጅታሪያን በእውነት ምቾት የሚሰማቸው በጣም ትንሽ የሆነ የጓደኞች ክበብ አሏቸው።

ካፕሪኮርን

በተለይ ከቅርብ ጓደኞች እና ከሚያምኗቸው ሰዎች ጋር በጣም መራጮች ናቸው። ፍላጎት ያላቸው ሊመስሉ ይችላሉ, ጨዋዎች መስለው, ግን በእውነቱ እነሱ በአእምሯቸው እየፈረዱዎት ነው.

አኳሪየስ

እነሱ ስሜታዊ አይደሉም, ስለእርስዎ በጣም ይጨነቃሉ, እንዴት እንደሚያሳዩት አያውቁም.

ዓሳ

ለራሳቸው ሳይቆጥቡ ፣ ሁሉም ነገር በእነሱ ላይ ጥሩ ነው እያሉ ያለማቋረጥ ወደ አንድ ዓይነት ቆሻሻ ውስጥ ይገባሉ ። ምንም እንኳን ይህ እውነት ባይሆንም. እርስዎን ለመርዳት እና ለማስደሰት የተቻለውን ሁሉ ያደርጋሉ።

እነዚህ ስለ እያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት አንዳንድ አስደሳች ነገሮች ነበሩ።
ወደውታል? ለጓደኞችዎ ያካፍሉ ወይም ምላሽ ይስጡ


Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

18 Jul, 18:19


🔻 ምልክቶች፣ ልክ እንደ ገፀ-ባህሪያት፣ አንዳንድ የሞያዎችን መጥፎ ባህሪያት የሚያንፀባርቁ፡-

🔸አሪየስ: መጥፎ ሥራ ፈጣሪ

🔸ታውረስ: አታላይ የእንስሳት ጠባቂ

🔸ጀሚኒ: የማይሞት ጋዜጠኛ

🔸ካንሰር: ጨካኝ የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ

🔸ሊዮ፡ የመኳንንት ጠማማ

🔸ቪርጎ: የዲያብሎስ ቤተ መጻሕፍት ባለሙያ

🔸ሊብራ፡ ነገረኛ ጠበቃ

🔸ስኮርፒዮ: አታላይ ባለአክሲዮን 🫢

🔸ሳጅታሪየስ: የተናደደ ባሪስታ

🔸Capricorn: ክፉ የባንክ ሰራተኛ

🔸አኳሪየስ: ክፉ ሳይንቲስት

🔸ዓሳ: ጭራቅ ዓሣ ነጋዴ



😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫😶🌫

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

14 Jul, 15:46


እስካሁን ካሉት ውስጥ ቢያንስ አንዱ list ሳይደረግ አዲስ Airdrop recommend አላደርግም ብየ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር።🙈
ነገር ግን Dogs የተባለዉን Airdrop የnotcoin official channel Share ሲያደርገው አልቻልኩም።😄
Btw I love #notcoin project!!

ኮይን የሚሰጥተው 3 ነገሮችን አይቶ ነው።
ቴሌግራም አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ
Premium ተጠቃሚ መሆናችሁን
ለጊዜው Tap/Tap የለውም። እሱም አንድ እፎይታ ነው።

መሞከር ከፈለጋችሁ
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=aiQZAXH1TCOXoR_xIOENWg

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

09 Jul, 20:08


1 ሰው invite ስታደርጉ 15 Star ማግኘት ይፈልጋሉ?

100 Star የ 112.99 ብር ነው 🔥🔥🔥

ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል።

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ተጭናቹ ስታርት ስትሉት 3 የሚሰሩ task አሉ ስራውን ስትሰሩት 170 star በቀላሉ ታገኛላቹ።

♻️ https://t.me/major/start?startapp=1240037218

አሁኑኑ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት Start በማለት ስራውን ይጀምሩት👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=1240037218
https://t.me/major/start?startapp=1240037218

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

07 Jul, 06:53


#_ኮከቦችን_እንዴት_ወደእናንተ_ትስባላቹ?💗👇
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤

#ኤሪስ
፦ አስቋቸው፣ ስለሚያመሳስላቹህ ነገር አውሩ

#ቶረስ
፦ ስለተወዳደሩበት የፈተና አይነት ጠይቋቸው

#ጄሚኒ
፦ ወጣ ያሉ ያፈነገጡ ጥያቄዎችን ጠይቋቸው

#ካንሰር
፦ በራሳቹ ተማመኑ ግን ችኩል እንዳትሆኑ

#ሊዮ
፦ ቀልደኛና ተጫዋች ሁኑ፣ አመስግኗቸውም

#ቪርጎ
፦ ቅረቧቸው ጥሩ ሰው ሆናቹም ተገኙ

#ሊብራ
፦ የሚያወያይ ጥሩ ሃሳብ ፍጠሩ፣ ይኑራቹህ

#ስኮርፒዮ
፦ ወደ ያልተለመደ ቦታ ውሰዷቸው

#ሳጁታሪየስ
፦ በኃይል የተሞላ የጋለ ስሜት አሳዩአቸው

#ካፕሪኮርን
፦ እውነተኛ እና ታማኝ ሆናቹ ተገኙ

#አኳሪየስ
፦ አዝናኝ እና ጨዋታ ፈጣሪ ሁኑ

#ፓይሰስ
፦ መሳጭ የሰውነት እንቅስቃሴ ስሩ


Share

CHANNEL
🛑 @zodiac_ethio
🛑 @zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

12 Jun, 11:44


ፈታኝ ስምምነት🤝


ኤሪስ ከ ♎️ሊብራ
♉️ቶረስ ከ ♏️ስኮርፒዮ
♊️ጄሚኔ ከ ♐️ሳጁታሪየስ
♋️ካንሰር ከ ♑️ካፕሪኮርን
♌️ሊዮ ከ ♒️አኳሪየስ
♍️ቪርጎ ከ ♓️ፓይሰስ


Share

CHANNEL
🛑 @zodiac_ethio
🛑 @zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲ @kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲ @kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲ @zodiac_groupp ◉⇲

ᗴᎢᕼᏆᝪ ᏃᝪᗞᏆᗩᑕ/ዞዳይክ

11 Jun, 11:31


♓️ ፒሰስ

⭕️ቀን፡ የካቲት 12 - መጋቢት 11
⭕️ ቀለም: ብር (ብራማ)
⭕️የትውልድ ድንጋይ:አኳማሪን
⭕️ንጥረ ነገር፡ ውሃ

♓️ፒሰስ የዞዲያክ 12ኛ እና የመጨረሻው ምልክት ነው እና ከሰው ስሜት ጋር የተቆራኘ ነው።በዚህ ምልክት ስር የተወለዱ ሰዎች ታጋሽ፣ ልከኛ፣ ህልም ያላቸው፣ አፍቃሪ፣ ቀልደኞች፣ ለጋስ፣ ስሜታዊ፣ ተቀባይ እና አፍቃሪ ናቸው ተብሎ ይታሰባል። ሐቀኛ ባህሪ ነገር ግን እነሱ ለማጋነን, ለስሜታዊነት, ለፓራኖያ እና ለከፍተኛ ስሜታዊነት የተጋለጡ ናቸው።

🔮 አጠቃላይ ባህሪያት፡ጥልቀት፣ምናብ፣ተግባቢ፣የማይወስን፣መዋዠቅ

━━━━━━━━━━━━

Share

CHANNEL
🛑
@zodiac_ethio
🛑
@zodiac_ethio

ሼር 🤖ኮከብ ቆጣሪ ቦት 🤖
◉⇲
@kokeb_koteri_bot ⇲◉
◉⇲
@kokeb_koteri_bot‌‌

👥መወያያ ግሩፕ👥
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲
◉⇲
@zodiac_groupp ◉⇲