Ethiopian university️ @ethioacadamic Channel on Telegram

Ethiopian university️

@ethioacadamic


Welcome to Ethiopian University!
🌍📚 Your go-to channel for educational resources, study tips, and academic insights tailored for Ethiopian students. Join us to enhance your learning journey....
@ethioacadamic
ለጥቆማ
@Jesuschristbe
@educationbe

Ethiopian university️ (Amharic)

ኢትዮጵያን ዩንቨርስቲ channel ለተማርዎች ቁሳቁስ በማቅረብ የምታውቅ ከትምህርት channel አንዱ ነው ይህንን channel join በማድረግና ለጓደኛ መጋበዝ እንዳይረሳ እንላለን። ይህንን channel በኢትዮጵያ ዩንቨርስቲም ተቆርጤም ብሎ እንዲጠቀሙ የቡድን እንግሊዝኛ በማድረግ የምትልቅ ከሆነ፣ ይህንን የሞባይል እንግሊዛኛ ዩንቨርስቲ ለመቆጣጠር ተጠቃሚዎች ማቀነብ እና ምንም እየተጋበዙን እንደምንፈል ነው። ምንም ጊዜ በማስቀመጥ የኢትዮጵያ በርሊን የምንተኛ ምንም ቢሆን የመያዣውን መዝለስ ማጨዋገጥ እንደምንችል እንደማየት ያሳየንን ከትምህርት እንደሚያቀርብ ወይም ከእስኪነጋገረ እንደሚያምር እንድሌት ለማመልከት፣ ተጨማሪ አስተያየቱ ውስጥ በመልኩ ሊገኝ ይችላል።

Ethiopian university️

10 Jan, 12:14


ሰላም ሰላም የተወደዳችሀለ የግጥም ለኢየሱስ ቻናሌ ቤተሰቦች።
ከላይ ያለው የቻናሉ Statics እንደሚያሳየው ከሆኔ አብዛኞቻችሁ ቻናሉን #MUTE አድርጋችኋል ይህ ማለት ደግሞ የቻናሉ ቤተሰብነታችሁ ለቁጥር ብቻ ነው ማለት ነው አሁን የዚህ ቻናል Members ከ3800 በላይ ነው ግን አብዘኞቻችሁ #MUTE ሲላደረጋችሁ የView መጠኑ በጣም ትንሽ ነው
ሁላችሁም ከቻናሉ ስር ተመልከቱና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#MUTE የሚል ከሆነ ሳትነኩ እለፉ
#UMMUTE የሚል ከሆነ አንደ ነክታችሁ እለፉ
ስለ ትብብራችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው

Ethiopian university️

07 Jan, 05:26


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን !
"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" (ት/ኢሳይያስ 9:6)
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።
ዩኒቨርሲቲ

Ethiopian university️

06 Jan, 09:11


ማስታወቂያ ለመውጫ ተፈታን
notice for exit exam students

Ethiopian university️

06 Jan, 09:01


ውድ ተማሪዎች ለገና በዓል እንኳን አደረሰህ/ችሁ/ ሽ ሰላምታ ለጎዳና ለበተስብ መላክ ምትፈልጉ ልጆች በዚህ link በምትፈልጉት ቋንቋ ጽፋችሁ መላክ ትችላላችሁ ሰላምታችሁን እናደርስሎታለን
@Jesuschristbe

Ethiopian university️

06 Jan, 05:03


ለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርታዊ ውድድር ዩኒቨርሲቲያችን በመወከል ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ዐርብ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ሕንጻ 54 የመኪና ማቆሚያው ጋር እንድትገኙ ። በዕለቱም የምልመላ ልምምድ የሚካሔድ ይሆናል ።

የምልመላ ልምምዱ ዐርብ ፣ ቅዳሜ እና እሑድ ጠዋት 3:00  ከአርሴማ ቤተክርስቲያን ጀርባ ያለው ኳስ ሜዳ ይሆናል ።

👉 ነገን ጨምሮ ሦስቱንም ቀናት መገናኛ ቦታ ሕንጻ 54 ይሆናል ።

➥ የትራንስፖርት አገልግሎት ተመቻችቷል
➥ በውድድሩ ለመሳተፍ የልምምድ መርሐግብሩ ላይ መገኘት ግዴታ ነው ።

Ethiopian university️

06 Jan, 05:02


የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 17-27/201 ዓ.ም ይካሄዳል
====================================================================
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል የዩኒቨርሲቲዎችን ተቋማዊ ግንኙነት ፤የተማሪዎችን ወንድማማችነት እና እህትማማችነት የሚያዳብር እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ተሳታፊ ዩኒቨርሲቲዎች በእግር ኳስ ፤በአትሌቲክስ ፤በአለም አቀፍ ቴኳንዶ ፤በቼዝ ፤ገበጣ እና ቡብ የስፖርት አይነቶች ዝግጅቶቻቸውን እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ አስተናጋጁ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተሳታፊ እንግዶቹን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጅቱ እያጠናቀቀ ይገኛል ፡፡
ከስምንት አመት የእረፍት ጊዜ በኋላ እንደገና የጀመረው የስፖርት ፌስቲቫል በተማሪዎች መካከል መነቃቃትን የሚፈጥር እና ስፖርታዊ ተወዳዳሪነትን የሚጨምር እንደሆነ ተገልጿል፡፡

Ethiopian university️

05 Jan, 06:34


#Update

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።

አገልግሎቱ የ2017 ዓ.ም ፈተናዎች ይዘትን በተመለከተ ባስተላለፈው መልዕክት፤ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ 9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ገልጿል።

ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው ሊዘጋጁ እንደሚገባ አገልግሎቱ ጠቁሟል።

@tikvahuniversity

Ethiopian university️

03 Jan, 15:47


በጅማ፣ በአጋሮና በኮንታ ዞኖች የት/ቤቶች ስፖርታዊ ውድድሮች መጀመራቸው ተገለጸ።
------------------------------------------

(ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) በዘጠኝ ቀጠናዎች ተከፋፍሎ በመካሄድ ላይ ያለው የት/ቤቶች የስፖርት ውድድር ተጠናክሮ በመካሄድ ላይ ነው።
በደቡብ ምዕራብ ቀጣና የተደለደሉት በጂማ ፣ በአጋሮ፣ በካፋ እና በኮንታ ዞኖች ስር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች ውድድር ጀምረዋል።

በስፖርታዊ ውድድሩ ተስፋ ሰጭ የተማሪዎች ክህሎቶች የታዩ ሲሆን ይሄው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በውድድሩ ወቅት ተገልጿል።

በዚሁ አደረጃጀት ስር የሚገኘው የጋምቤላ ክልል የማጃንግ ብሔረሰብ ፣ የኑዌርና የአኝዋ ብሔረሰብ ዞኖች ትምህርት መምሪያዎች ከክልሉ ት/ቤቶች ስፖርት ሊግ ባለሙያዎች ጋር በውድድሩ ዙሪያ የመከሩ ሲሆን በቅርቡም ውድድሩ በሁሉም ት/ቤቶች እንደሚጀመር ታውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች ስር ያሉ ት/ቤቶችን በዘጠኝ ቀጠናዎች ከፍሎ ውድድር ማስጀመሩ የሚታወስ ነው።

@ethioacadamic

Ethiopian university️

03 Jan, 09:46


#Update

" ጥያቄያችን በሦስት ቀናት ውስጥ ካልተመለሰ ቀጣይ እርምጃ እንስወዳለን "   - የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በአክሱም ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት ከሃይማኖታዊ ስርዓት ውጪ በሆነ ሁኔታ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ ስለተደረገው ክልከላ እና የመብት ጥሰት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።

በአክሱም ከተማ በሚገኘው አንድ ትምህርት ቤት ሂጃብ ለብሰው እንዳይማሩ የተከለከሉ 160 የያዝነው ዓመት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ችግር እንዲፈታ ካለፈው ጥቅምት 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ጥረቶች እንዳደረገ ምክር ቤቱ ጠቅሷል።

ትምህርት ቤቱ በያዝነው ሳምንት የትግራይ ትምህርት ቢሮ አዲስ ህግ እና ደንብ ባልወጣበት ሁኔታ ተማሪዎቹ ሂጃብ ለብሰው ትምህርታቸው እንዳይማሩ መደረጉ ልክ እንዳልሆነ አስመልክቶ የሰጠው መግለጫ ባለመቀበል ተማሪዎቹ በማስፈራራት እና በማሰር ከእውቀት ገበታ ውጭ እንዲሆኑ ማድረጉ ምክር ቤቱ በመግለጫው አስታውቋል።

ምክር ቤት ባወጣው የ11 ነጥብ የአቋም መግለጫ፦

1. የሂጃብ ክልከላው በህገ-መንግስት የተቀመጡ የጋራ እና የግል መብቶች የሚፃረር ፣ በትምህርት ሚንስቴር እና በክልሉ መከበር ያለባቸው ደንቦች የጣሰ ነው።

2. የትምህርት ቤቶች ህግ በህገ-መንግስቱ የተቀመጡ መብቶች የሚፃረር መሆን የለበትም። በትምህርት ሚንስቴር ደንብ ቁጥር -6 ንኡስ ቁጥር -3 ሂጃብ መልበስ እንደሚፈቅድ በግልፅ ተደንግጓል ስለሆነም ጥያቄያችን በዚሁ ደንብ በአስቸኳይ እንዲመለስ እንጠይቃለን።

3. ትግራይ አሁን ባለችበት ፓለቲካዊ ቀውስ በሃይማኖት ምክንያት ሌላ ቀውስ መጨመር ተገቢ ስላልሆነ ጥያቄያችን በአስቸኳይ ይመለስልን።

4. በጦርነቱ ምክንያት ከእውቀት መአድ ርቀው የነበሩ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እንዲበረታቱ የሚገባቸው ሙስሊም ሴቶች ማበረታታት ሲገባ ሂጃብ በመልበሳቸው ብቻ ከትምህርት ገበታ መከልከል ፍፁም ኢ-ህጋዊ እና ኢ-ፍትሃዊ ተግባር በመሆኑ በአስቸኳይ እንዲፈታ እንጠይቃለን።

5. ጉዳዩ በማንኛውም መልኩ ለፓለቲካ ፍጆታ መጠቀምያ ማዋል ስለማይገባ ጉዳዩ እንዳይፈታ የሚያወሳስቡት ግለሰቦች ወይም አካላት መንግስት ተጠያቂ እንዲያደርጋቸው ጥሪ እናቀርባለን።

6. ኢ-ህገመንግስታዊ  ተግባሩን የሌሎች እምነት ተከታዮች እና የማህበራዊ የትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች እንዲያወግዙት ጥሪ እናቀርባለን።

7. ከትምህርት ገበታ የተስተጓጎሉት ተማሪዎች የትምህርት ሚንስቴር ያወጣው ሁሉም ትምህርት ቤቶች መፈፀም የሚገባቸው የአለባበስ ሁኔታ የሚመለከት ህግና ደንብ ያልጣሱ ስለሆነ ትምህርታቸው እንዲቀጥሉ እንዲደረግ በአፅንኦት እንጠይቃለን።

8. ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸው ለብሰው እንዳይማሩ እየተደረገ ያለው ተግባር ሰብአዊ መብቶች ፣ ክልላዊ ፣ አገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ህጎች የሚፃረር በመሆኑ በጥብቅ እንኮንነዋለን።

9. ከትምህርት ሚንስቴር መመሪያ እና ደንብ ባፈነገጠ መልኩ በግል ፍላጎት ብቻ በመመራት በአክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ላይ ህገ-ወጥ ተግባር የፈፀሙት ግለሰቦች እና አካላት በህግ እንዲጠየቁ ጥሪ እናቀርባለን።

10. የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸው ለብሰው እንዳይማሩ የተደረገው ህገ-ወጥ ተግባር እንዲወገዝ ድጋፍ የቸራችሁ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ምክር ቤቱ ምስጋና ያቀርባል።

11. ፍትሃዊ ጥያቄያችን በሦስት ቀናት ውስጥ ካልተፈታ የክልላችን የአስልምና ጉዳዮች ምክር ከህዝበ ሙስሊሙ ጋር በመምከር በቀጣይ የምንወስዳቸው ሰላማዊ የትግል እርምጃዎች ለህዝባችን እናሳውቃለን።

... ብሏል።

©Tikvah
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

Ethiopian university️

02 Jan, 17:15


#HaileResortJimma

“ ወደ 1.7 ቢሊዮን ብር ፈሰስ ተደርጎበታል" - ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ

የሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ ሆቴልና ሪዞርት 10ኛ መዳረሻ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ዛሬ (ሐሙስ ታኀሳስ 24 ቀን 2017 ዓ/ም) ተመርቋል።

ሆቴሉ 3 የመመገቢያ አደራሾች፣ የልጆች መጫወቻ፣ ሞሮኮ ባዝ እንዳሉት፣ ለ210 ሰዎች ቋሚ የሥራ እድል እንደፈጠረ፣ ለወደፊት ደግሞ ወደ 400 ለሚሆኑ ሰዎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ተነግሮለታል።

ሆቴሉ አሁን የተጠናቀቁ ወደ 106 ክፍሎች እንዳሉት፣ ሁሉም ሰጠናቀቁ ደግሞ ወደ 114 ክፍሎች እንደሚኖሩት ተመልክቷል።

በመርሀ ግብሩ የተገኙት ሻለቃ ኃይሌ ባደረጉት ንግግር፣ በአንድ ዓመት ከስምንት ወራት የሆቴሉን ግንባታ በአጭር ጊዜ ላጠናቀቁት ሠራተኞች በሙሉ ምስጋና አቅርበዋል።

ጅማ ላይ የኮንስትራክሽን እቃ ውድ መሆኑን የገለጹት ሻለቃ ኃይሌ፣ “ብሎኬት ከአዲስ አበባ እየተጓጓዘ ነው የተሰራው” ሲሉ ተናግረዋል።

“ኮንስትራክሽኑን ውድ ያደረገው የመንገዱ መበላሸት ነው” ያሉት ኃይሌ፣ “ብሎኬቶች እየተሰባበሩ ነበር። ሁሉ ሰው በአውሮፕላን መጓጓዝ አይችልም” ነው ያሉት።

የሆቴሉን ወጪ በተመለከተ በገለጹበት አውድ ደግሞ፣ “ወደ 1.7 ቢሊዮን ብር ፈሰስ ተደርጎበታል” ብለዋል።

የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በመርሀ ግብሩ ተገኝተው ባደረጉት ገለጻ ደግሞ፣ “ጅማ አባጅፋር ሁሉንም የምታቅፍ ከተማ ናት። ባለሃብቶች ጅማን ለመቀየር ከኅይሌ እንዲማሩ ማሳያ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

የጅማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ትጃኒ ናስር ፥ “ኃይሌ ሲጠራ እንስቃለን፣ ኃይሌ ሲጠራ እንባችን ይመጣል፣ ኃይሌ እንኳን አገኘንህ” በማለት ደስታቸውን ገልጸዋል።

“ሱልልታ ላይ የኃይሌን ሆቴል ሳይ እንዲህ አይነት ሆቴል ጅማ ላይ ቢገነባ ብዬ ተመኝቼ ነበር። አሁን እንደዚህ ተሰርቶ አየሁትና እንባዬ ነው የመጣው። የተመረቀው ለኃይሌ ሳይሆን ለጅማ ህዝብ ነው” ሲሉ አመስግነዋል።

በ10ሩም የኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች 900  ሩሞች እንዳሉ፣ ለ2500 ሠራተኞች የሥራ እድል እንደተፈጠረ ተመልክቷል።

ፎቶ ፦ በግዛቱ አማረ

#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia

Ethiopian university️

25 Oct, 16:44


Jimma freshman students
Yet nachu

Ethiopian university️

19 Oct, 17:42


Welcome, Ethiopian freshman student! 2017 freshman students we here to help you
We are thrilled to have you join us on this exciting journey🥰🥰🥰.
We believe in your potential and are committed to supporting you every step of the way as you pursue your dreams. Together, we will overcome challenges, celebrate successes, and create memories that will last a lifetime. Welcome to the channels!🥰🥰🥰

Ethiopian university️

19 Oct, 17:14


All undergraduate programs under arbaminch university

ለሌሎች ተማሪዎች Share ማድረግ እንዳይረሳ

@Qesem_Freshman
@Qesem_Freshman

Ethiopian university️

18 Sep, 13:20


https://t.me/studentstextbooksbot

Ethiopian university️

13 Sep, 14:25


#Just_for_fun😅

➳ If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . (የዲፓርትመንቶች  መልስ)

😎 1. ኢንጅነሪንግ ተማሪ ----
በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ🤗

😎 2. ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ----
ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል😮

😎 3. ጤና ተማሪ ----
በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ🤔

😎 4. አካውንቲንግ ተማሪ ----
የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ🫧

😎 5. ፍልስፍና ተማሪ ----
የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም😏

😎 6. ቋንቋ ተማሪ ----
በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን🤞

😎 7. ህግ ተማሪ ----
ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁንታ በሶ የጠጣ እና ያስጠጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል🙉

😎 8. Food Engineering

እንዴታባቱ ቅመሱት አይለንም 😳

😎 9. Economics

በሶ መጠጣት Utilityው ምንድነው ?
Opportunity costus 🤔

     😂 😂 😂😂
Like👍 Share 📱📲

https://t.me/ethioacadamic
https://t.me/ethioacadamic

Ethiopian university️

11 Sep, 14:48


ዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ያላመጣችሁ ልጆች ከአሁኑኑ በደንብ ማጥናት እንድትጀምሩ እንላለን

Ethiopian university️

11 Sep, 14:46


✳️ እንኳን ለ 2017 የ አዲስ አመት በዓል አደረሳቹ ዓመቱ ያሰብነዉን የምናሳካበት ፣ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን እናመሰግናለን 🙏🌻

   🌼🕊 መልካም አዲስ አመት 🕊🌼

🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼

🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼

🌼🌼Happy Ethiopian New Year

🌼🌼ርሑስ ሓዱሽ ኣመት! !!!!!!

Ethiopian university️

08 Sep, 10:16


📝 Useful pdf for students those will sit for COC exam.

✔️Especially parts of Genetics and Respiration


Join us

https://t.me/ethioacadamic

Ethiopian university️

08 Sep, 10:16


📚General.Physics Handout
✔️Chapter 4-5

Ethiopian university️

08 Sep, 10:16


📝 Useful pdf for students those will sit for COC exam.

✔️Especially parts of Genetics and Respiration

©keleme


━━━━━━━━━━━

https://t.me/ethioacadamic

Ethiopian university️

08 Sep, 10:16


#for freshman student


Please share & subscribe 🙏
          ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 

https://t.me/ethioacadamic