4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ @ethio_sport_4231et Channel on Telegram

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

@ethio_sport_4231et


4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

➮የሀገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች 
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

➩ምንም የሚያልፋችሁ ስፖርታዊ መረጃ አይኖርም

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_2_3_1_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ. @BobbyAaron10

⓸-⓶-⓷-⓵ ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ (Amharic)

በዚህ የጽሁፍ ጽሑፍ ወደእኛ እናስታውቃለን! 4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ አለው። ይህ ስፖርት የሚዛመድ ስፖርት ነው እና መረጃዎች እና ትምህርቶች እንዲሁም ጨዋታዎች እንዲሆኑ የምንችለውን ይሰውራሉ። ስፖርትን ይምረጡ እና ለመረጃዎች እንቅስቃሴ እባኮት ሌሎችን ቦታዎች ያስገቡ። ሁሉም መረጃዎችን በከባድ ስታዲየሙ መረጃዎችን ይዘት ያነሳሉ። ምንም የሚያልፋችሁ ትምህርታዊ መረጃ ከሆነው በመሆኑ ወደ መሰየም ሲሆን እናወዝና! በመሆኑ ለማስታወቂያ ደንበኞችን አግባባ።

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

14 Jan, 20:29


🔥ጎልልልልልልልልል ሊቨርፑል ሳላህህህ ምን አይነት ድንቅ ጎል ነዉ  ያስቆጠረዉ ሳላ 🔥🔥

ጎሉን ለማየት

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

14 Jan, 19:23


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

14 Jan, 19:16


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

28 Dec, 17:40


Live stream finished (35 days)

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

25 Dec, 19:27


ሊቨርፑል ምርጡ የአውሮፓ ቡድን ! ቡካዮ ሳካ ለሳምንታት የማይኖርበት አርሰናል! የኦልትራፎርድ አይጦች ! Boxing Day ! Fikir Yilkal

https://t.me/footballcafee/3237
https://t.me/footballcafee/3237

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

17 Dec, 14:06


https://t.me/Stakecomrobot?start=_tgr_XxatgRxmNjg0

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

17 Dec, 14:04


https://t.me/Amlcryptocheckbot?start=_tgr_YXT_UK01NTA0

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Dec, 16:59


JUST IN

ፔፕ ጋርድዮላ በኤፍኤ ካፕ በማንችስተር ዩናይትድ ተሸንፎ ዋንጫውን ካጣ በኋላ ከሰው ጋር ሊጣለ ሲል የተቀረፀው ቪዲዮ ከ ደቂቃዎች በፊት በማህበራዊ ሚዲያ እየተንሸራሸረ ነው።[BEN.C]

😱😱
👇👇
https://t.me/footballcafee/2881
https://t.me/footballcafee/2881

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Dec, 12:00


አርሰናል በቆመ ኳስ ሊቅ አሰልጣኙ ማንቸስተር ዩናይትድን ያሸነፈበት ምሽት!

በአላዛር አስግዶም የቀረበ🎤

👉https://t.me/footballcafee/2846
👉https://t.me/footballcafee/2846

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

02 Dec, 17:42


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Nov, 20:52


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Nov, 20:22


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Nov, 19:56


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 05:00


ማንቸስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች  3 ተከታታይ ጨዋታዎችን ተሸንፏል!

በቶተንሃም 1-2 ተሸንፏል።
በቦርንማውዝ 1-2 ተሸንፏል።
በስፖርቲንግ ሊዝበን 4-1 ተሸንፏል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 04:27


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
02:45 | ሻካታር ዶኔክስ ከ ያንግ ቦይስ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ቤኔፊካ
05:00 | ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከ ባርሴሎና
05:00 | ፌይኖርድ ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል
05:00 | ፒኤስጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ስፓርታ ፕራግ ከ ብረስት
05:00 | ስቱትጋርት ከ አታላንታ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 03:01


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ፒኤስቪ 4-0 ጅሮና
ስሎቫን ብራቲስላቫ 1-4 ዳይናሞ ዛግሬብ
ቦሎኛ 0-1 ሞናኮ
ሴልቲክ 3-1 RB ሌፕዚሽ
ዶርትሙንድ 1-0 ስታሩም ግራዝ
ሊል 1-1 ጁቬንቱስ
ሊቨርፑል 4-0 ባየር ሊቨርኩሰን
ሪያል ማድሪድ 1-3 ኤሲ ሚላን
ስፖርቲንግ ሊዝበን 4-1 ማንችስተር ሲቲ

🌏በኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግ

አል አይን 1-5 አል አል ናስር

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 15:50


90 Min የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ግምት

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 17:31


ኖቲንግሃም ፎረስት በቶፕ 4 ውስጥ ሲቀመጥ ከ1988 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው።


@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 14:02


🔴 BREAKING 🔴

ሞሀመድ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ስምንተኛው ኮከብ ጎል አግቢ ሆኗል!

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 12:01


አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል በ 7 ነጥብ ርቋል !

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 09:02


በርንማውዝ 2 - 0 አርሰናል
በርንማውዝ 2 - 1 ማን ሲቲ

ኢራኦላ 👌👌👌!

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 06:00


አርሰናል ተሸነፈ
ማን ሲቲ ተሸነፈ
ሊቨርፑል አሸነፈ

ሊቨርፑል ሊጉን በ 25 ነጥብ ተከታዩን ደግሞ በ 2 ነጥብ ልዩነት ሊጉን መምራት ጀምሯል

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 02:23


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ቶተንሀም ከ አስቶን ቪላ
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ


🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ላስፓልማስ
12:15 | ባርሴሎና ከ ኢስፓኞል
02:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ቤቲስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ
01:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ወርደር ብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ቶሉስ ከ ሬምስ
01:00 | አክዥሬ ከ ሬንስ
01:00 | ሌ ሃቬር ከ ሞንፔሌ
04:45 | ናንትስ ከ ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ናፖሊ ከ አታላንታ
11:00 | ቶሪኖ ከ ፊዮርንቲና
02:00 | ቬሮና ከ ሮማ
04:45 | ኢንተር ከ ቬንዚያ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

03 Nov, 02:21


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል ዩናይትድ 1-0 አርሰናል
በርንማውዝ 2-1 ማንቸስተር ሲቲ
ኢፕስዊች ታውን 1-1 ሌስተር ሲቲ
ሊቨርፑል 2-1 ብራይተን & ሆቭ አልቢየን
ኖቲንግሃም ፎረስት 3-0 ዌስተሀም
ሳውዝሃምፕተን 1-0 ኤቨርተን
ዎልቭስ 2-2 ክሪስቲያል ፓላስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 1-0 ቫላዶልድ
ጅሮና 4-3 ሌጋኔስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 3-0 ዩኔን በርሊን
ፍራንክፈርት 7-2 ቦቹም
ሆፈናየም 0-2 ሴንት ፓውሊ
ሆልስታይን 1-0 ሀይደናየም
ወልቭስበርግ 1-1 ኦግስበር
ዶርትሙንድ 2-1 ሌፕዝግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ፒኤስጂ 1-0 ሌንስ
ብረስት 0-1 ኒስ
ሴንት አቴን 2-0 ስታርስበርግ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቦሎኛ 1-0 ልቼ
ዩድንዜ 0-2 ጁቬንቱስ
ኮንዛ 0-1 ኤሲ ሚላን

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

02 Nov, 20:15


በርንማውዝ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቲን አሸንፈዋል::

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

02 Nov, 19:05


በሊጉ ያልተሸነፍው ብቸኛ ቡድን ሲቲ ነበረ እሱም ዛሬ ዕጅ ሰጥቷል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

01 Nov, 18:04


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

01 Nov, 17:43


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

01 Nov, 17:35


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

31 Oct, 17:12


ተማሪ ነህ/ነሽ

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

29 Oct, 15:42


🚨 HERE WE GO!


ሩበን አሞሪም ወደ ማንችስተር ዩናይትድ!

[Fabrizio Romano]

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

29 Oct, 03:28


የእንግሊዝ ክለቦች ሆነው ባሎንዶር በተጫዋቻቸው ማሳካት የቻሉ ክለቦች

1. ማንችስተር ዩናይትድ
2. ሊቨርፑል
3. ብላክፑል
4. ማንችስተር ሲቲ - አዲስ ታሪክ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

28 Oct, 22:15


"ቪኒሺየስ ጁኒየር ባሎንዶር እንዲበላ የሚያደርገው ብቸኛ መንገድ'' በማለት በፍራንስ ፉትቦል የፌስቡክ ገፅ እና በስፋት በብዙዎች እየተሰራጨ ያለ ምስል😞💔

BLACK LIVES MATTER🙌🏿

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

28 Oct, 22:12


🚨 OFFICIAL

ቪኒሺየስ ጁኒየር የ2024 ባሎንዶርን ሳያሸንፍ ቀርቷል, ..ሮድሪ የ2024 የወንዶች የባሎንዶር አሸናፊ ሆናል

ROBBED..

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

28 Oct, 20:00


አንዳንድ የ ዩናይትድ ተጫዋቻቾች || ስለ ቴንሀግ ስንብት 🗣

🗣| ሉክ ሻው

"እንደ ዛሬ አይነት ቀናቶች ጥሩና ቀላል አይደሉም። ቢሆንም በጋራ ላሳካናቸው ነገሮች በጠቅላላ እኔ አመስጋኝ ነኝ።"

"አመሠግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ። ለወደፊቱም ደግሞ ሁሌም ቢሆን ስኬትን እመኝልሃለሁ ቦስ።"

አሌሃንድሮ ጋርናቾ | 🗣

"ለሁሉም ነገሮች አለቃ አመሰግናለሁ እኔ ሁሌም ቢሆን በእዚህ ክለብ ለሰጠከኝ እድል እና በእራስ መተማመን ሁሌም ቢሆን አመስጋኝ ነኝ።

"እኔ ሁሌም ቢሆን አብረን በነበርንበት ወቅት የነበሩንን ጥሩ ጊዜያት ሁሌም ቢሆን አስታውሳለሁ ምርጡን ሁሉ እንዲገጥምክ እመኛለሁ።

ብሩኖ ፈርናንዴዝ | 🗣

"አለቃዬ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ አብረን ስለተጋራናቸው ነገሮች በሙሉ።"

ሊቻ |🗣

ስለሰጠኋኝ እድል አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ቦስ.

|| ዚርክዚ 🗣

"ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ BOSS"

|| ኮቢ ማይኖ 🗣

"በእኔ ላይ ስላመንክብኝ እና ለልጅነቴ ክለብ እንድጫወት እድል ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ"

"ለወደፊቱ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ"

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

28 Oct, 16:13


🚨 ኤሪክ ቴንሀግ ከማንቸስተር ዩናይትድ ተሰናብተዋል ።

FABRIZIO ROMANO

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

27 Oct, 03:58


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ቼልሲ ከ ኒውካስትል
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ቶተንሀም
11:00 | ዌስትሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
01:30 | አርሰናል ከ ሊቨርፑል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሽሬ እንደስላሴ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሌጋኔስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ሄታፌ ከ ቫሌንሲያ
02:30 | ሪያል ቤቲስ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ኦሳሱና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ባየርን ሙኒክ
12:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራንክፈርት
02:30 | ሃይደናየም ከ ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሊዮን ከ አክዥሬብ
01:00 | ሞንፔሌ ከ ቶሉስ
01:00 | ኒስ ከ ሞናኮ
01:00 | ስታርስበርግ ከ ናንትስ
04:45 | ሌንስ ከ ሊል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ፓርማ ከ ኢምፖሊ
11:00 | ላዚዮ ከ ጄኖዋ
11:00 | ሞንዛ ከ ቬንዚያ
02:00 | ኢንተር ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ፊዮረንትና ከ ሮማ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

27 Oct, 03:56


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አስቶን ቪላ 1-1 በርንማውዝ
ብሬንትፎርድ 4-3 ኢፕስዊች
ብራይተን 2-2 ወልቭስ
ማንችስተር ሲቲ 1-0 ሳውዝሃፕተን
ኤቨርተን 1-1 ፉልሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አርባምንጭ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫላዶሊድ 1-2 ቪያሪያል
ራዮ ቫልካኖ 1-0 አላቬስ
ላስፓልማስ 1-0 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 0-4 ባርሴሎና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኦግስበርግ 2-1 ዶርትሙንድ
RB ሌፕዚግ 3-1 ፍራይበርግ
ሴንት ፓውሊ 0-0 ዎልቭስበርግ
ስቱትጋርት 2-1 ሆልስታይን ኪል
ቨርደር ብሬመን 2-2 ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

አንገርስ 4-2 ሴንት ኢቴን
ሬምስ 1-2 ብረስት
ሌንስ 0-2 ሊል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ናፖሊ 1-0 ሊቼ
አታላንታ 6-1 ቬሮና

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 11:26


ጄራርድ ተጨዋቾቹ እንደተበሳጩበት ገለፀ !

እንግሊዛዊው የአል ኢቲፋቅ ዋና አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድ የክለቡን የልምምድ ሰዓት በተለያዩ ጊዜያት እንደሚቀያይር ገልጿል።

የቀድሞ የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጨዋች ስቴቨን ጄራርድ የክለቡን የልምምድ ጊዜ የሚቀይረው ከሊቨርፑል የጨዋታ ሰዓት ጋር ከተጋጨበት መሆኑን አስረድቷል።

አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል ጨዋታ ምክንያት አንዳንድ ጊዜ የልምምድ ጊዜውን ቀይሮ ምሽት ላይ እንደሚያደርግ አሳውቋል።

አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድ አሁን ላይ ውሳኔው የተወሰኑ የአል ኢቲፋቅ ተጨዋቾችን ማበሳጨት መጀመሩን ተናግሯል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 09:25


ሲቲ ተጨዋቾቹ በጉዳት ከሜዳ ይርቃሉ !

ማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾቹ ጃክ ግሪሊሽ እና ጄርሚ ዶኩ ጉዳት እንዳጋጠማቸው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።

እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጃክ ግሪሊሽ በጉዳቱ ምክንያት እስከ አስር ቀናት ለሚደርስ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

አሰልጣኙ አያይዘውም ጅርሚ ዶኩ ረዘም ላለ ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ጠቁመዋል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 07:20


“ ለሊቨርፑል ጨዋታውን ከባድ እናደርግበታለን “ ጋብሬል

የመድፈኞቹ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጋብሬል ማግሀሌስ እሁድ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት የሊግ ጨዋታ አዝናኝ እንደሚሆን ተናግሯል።

“ ጨዋታው አዝናኝ ይሆናል “ ሲል ሀሳቡን የሰጠው ጋብሬል ማግሀሌስ ለሁለቱም ቡድኖች ጨዋታዎች ከባድ ይሆናል ብሏል።

ጋብሬል አክሎም “ ለሊቨርፑል ጨዋታውን አስቸጋሪ ለማድረግ የቻልነው ጥረት እናደርጋለን “ በማለት ተናግሯል።

“ ሳካ እና ኦዴጋርድ ለቡድኑ በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ እናውቃለን ነገርግን እነሱን የተኳቸው ተጨዋቾች ጥሩ እየሰሩ ነው ቡድኑንም እያገዙ ነው።“ ጋብሬል

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 05:30


ማንችስተር ሲቲ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ያለመሸነፍ ጉዞን ሪከርድ ሰብሯል!

ይህ ሪከርድ ባለቤት የነበረው ማንችስተር ዩናይትድ ነበር የከተማ ተቀናቃኙ ሲቲ በ26 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ የግሉ ማድረግ ችሏል

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 05:02


የቻምፕየንስ ሊግ የደረጃው ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 04:01


#UCL

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መርሐ ግብር ባርሴሎና ባየር ሙኒክን 4ለ1 ፣ ማንችስተር ሲቲ ስፓርታ ፕራግን 5ለ0 እንዲሁም ሊቨርፑል ሌፕዚግን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።

የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ራፊንሀ 3x እና ሌዋንዶውስኪ ሲያስቆጥሩ ለባየር ሙኒክ ሀሪ ኬን ከመረብ አሳርፏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ፣ ጆን ስቶንስ ፣ ፊል ፎደን እና ማቲውስ ኑኔስ የማንችስተር ሲቲን ግቦች ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ናቸው።

ለሊቨርፑል የማሸነፊያ ግቧን ዳርዊን ኑኔዝ አስቆጥሯል።

ሀሪ ኬን በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባደረጋቸው አስራ አንድ ጨዋታዎች አስራ አራት ግቦችን አስቆጥሮ ስድስት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

ኤርሊንግ ሀላንድ በአርባ ሁለት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች አርባ አራተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

ራፊንሀ ከሮናልዶ ፣ አጉዌሮ እና ሮይ ማካይ በመቀጠል በሻምፒየንስ ሊጉ ባየር ሙኒክ ላይ ሀትሪክ የሰራ አራተኛው ተጨዋች መሆን ችሏል።

ማንችስተር ሲቲ ሀያ ስድስት ተከታታይ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ባለመሸነፍ በማንችስተር ዩናይትድ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ መስበር ችለዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች

- ኢንተር ሚላን ያንግ ቦይስን 1ለ0

- ሊል አትሌቲኮ ማድሪድን 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

*የሻምፒየንስ ሊግ የዛሬ ምሽት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዡ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 03:17


ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ

01:45 | ሮማ ከ ድይናሞ ኬቭ
01:45 | ፍራንክፈርት ከ ሪጋስ
04:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ስላቪያ ፕራግ
04:00 | ፖርቶ ክር ሆፈናየም
04:00 | ፌነርባቼ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

04:00 | ፓናቲናይኮስ ከ ቼልሲ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Oct, 03:16


🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች

አታላንታ 0-0 ሴልቲክ
ብረስት 1-1 ባየር ሊቨርኩሰን
ማንቸስተር ሲቲ 5-0 ስፓርታ ፕራሃ
 ሌፕዚሽ 0-1 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 0-2 ዳይናሞ ዛግሬብ
ያንግ ቦይስ 0-1 ኢንተር     
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-3 ሊል
ባርሴሎና 4-1 ባየር ሙኒክ
ቤንፊካ 1-3 ፌይኖርድ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

23 Oct, 02:16


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | አታላንታ ከ ሴልቲክ
01:45 | ብረስት ከ ባየር ሌቨርኩሰን
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሊል
04:00 | ባርሴሎና ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ፈይኖርድ
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ስፓርታ ፓራሃ
04:00 | RB ሌፕዚግ ከ ሊቨርፑል
04:00 | ሳልዝበርግ ከ ዳይናሞክ ዛግበርግ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ኢንተር ሚላን

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

23 Oct, 02:11


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ኤሲ ሚላን 3-1 ክለብ ብሩጅ
ሞናኮ 5-1 ሬድ ስታር ቤልግሬድ
አርሰናል 1-0 ሻካታር
አስቶን ቪላ 2-0 ቦሎኛ
ጅሮና 2-0 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ጁቬንቱስ 0-1 ስቱትጋርት
ፒኤስጂ 1-1 ፒኤስቪ
ሪያል ማድሪድ 5-2 ዶርትሙንድ
ስትሩም ግራዝ 0-2 ስፖርቲንግ ሊዝበን

🌏በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

 ኤስቴግላል 0-1 አል ናስር

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:25


ከስምንተኛ ሳምንት በኋለ የፕሪሚየር ሊጉ አጠቃላይ የደረጃ ሰንጠረጅ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

22 Oct, 03:50


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ
04:00 | ጅሮና ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ስትሩም ግራዝ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

22 Oct, 03:49


ትላንት የተድረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኖቲንግሀም 1-0 ክሪስታል ፓላስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫሌንሲያ 2-3 ላስ ፓልማስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 0-3 ሞንዛ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

21 Oct, 03:17


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | ኖቲንግሀም ከ ክሪስታል ፓላስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ቫሌንሲያ ከ ላስ ፓልማስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ቬሮና ከ ሞንዛ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

10 Oct, 03:20


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ናምቢያ ከ ዚምባብዌ
01:00 | ኬፕ ቬርዴ ከ ቦስታዋና
01:00 | DR ኮንጎ ከ ታንዛኒያ
01:00 | ጋና ከ ሱዳን
04:00 | አልጄሪያ ከ ቶጎ
04:00 | ቡርኪና ፋሶ ከ ብሩንዲ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች

03:45 | እስራኤል ከ ፈረንሳይ
03:45 | ጣልያን ከ ቤልጅየም
03:45 | ፊንላንድ ከ አይርላንድ
03:45 | ኖርዌይ ከ ስሎቫኒያ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

08 Oct, 03:39


ከአምስቱ የአውሮፓ ተላላቅ ሊጎች የተወጣጡ የሳምንቱ ምርጥ 11 አሰላለፍ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Oct, 20:33


አጋጣሚውን በመጠቀም እሰካሁን የ 5 ሰዎች ቤት መዘረፉ ተሰምቷል !

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Oct, 18:54


በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ እና ከዚህ በሁዋላ ከተከሰተም መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች የሰጡትን መግለጫ ከላይ ባለው ድምፅ ቅጂ መከታተል ትችላላችሁ !

© ABD

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Oct, 18:46


ለመረጃ ያህል!

" እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ምን አሉ ?

" እስካሁን ባለው መረጃ እዚህ የመሬት መንቀጥቀጡ እዚህ አዲስ አባባ የተከሰተ ሳይሆን አዋሽ አካባቢ የተከሰተ ነው።

ግን በመሬት ውስጥ አልፎ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተሰምቷል።

ይሄን ግልጽ ማድረግ እንፈልጋለን እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ አይደለም። ግን በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ እዚህ ያሉ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

በሪክተር ስኬል 4.9 ነው ያገኘነው። ይሄም ከፈንታሌ የሚባል ተራራ አለ ወደ መተሃራ አካባቢ ነው የተከሰተው። እስካሁን ያለው መረጃ ይሄ ነው።

ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።

በሬክተር ስኬል 4.9 ነው ይሄ ነው ያለው መረጃ።

ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን በግልጽ እንነግራለን። " ብለዋል።

ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ምክንያት በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ህንጻቸው ሲንቀጠቀጥ እንደነበር ገልጸውልናል። በዚህ ምክንያት ከቤታቸው ወጥተው መሬት ላይ ወርደው ተሰባስበዋል።

Viva : tikvahe

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Oct, 18:23


ከ4.5 እስከ 4.9 ይሆናል በተባለ መጠን የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲስ አበባ ከተማ ተከስቷል

በበርካታ የከተማው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች በስጋት ላይ እንደሚገኙ ተረድተናል።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Oct, 18:20


በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል።

ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።

ህፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።

ከአዲስ አበባ ውጭም በሌሎች ከተማዎች / ቦታዎች መሰል ሁኔታ እንደነበር ከቤተሰቦቻችን በሚላኩ መልዕክቶች ተረድተናል።

በጉዳዩ ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች የሚሰጡትን አስተያየት እናቀርባለ።

Viva : tikvahethiopia

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Oct, 05:54


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
11:00 | አርሰናል ከ ሳውዛሀፕተን
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ወልቭስ
11:00 | ሌሰተር ሲቲ ከ በርንማውዝ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፉልሀም
11:00 | ዌስትሃም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ኤቨርተን ከ ኒውካስትል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሆልስታይን ኪል
10:30 | ቦኩም ከ ወልቭስበርግ
10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ዶርትሙንድ
10:30 | ወርደር ብሬመን ከ ፍራይበርግ
01:30 | ፓውሊ ከ ሜንዝ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 |  ሴንት ኢቴን ከ አክዥሬ
02:00 | ሊል ከ ቶሉስ
04:00 | ሬንስ ከ ሞናኮ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ዩድንዜ ከ ሊቼ
01:00 | አታላንታ ከ ጄኖዋ
03:45 | ኢንተር ሚላን ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ኢስፓኞል ከ ማሎርካ
11:15 | ጌታፌ ከ ኦሳሱና
01:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሴልታ ቪጎ
01:30 | ቫላዶሊድ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቪያሪያል

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

12:15 | አል ናስር ከ አል ኦሩባህ

🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር

04:00 | ቶሮንቶ ከ ኢንተር ማያሚ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

04 Oct, 19:42


ፖል ፖግባ በኢንስታግራም ገፁ... 👀

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 07:01


ሞሪንሆ በ1ድ ወቅት የቴንሃግን ያክል ድጋፍ በዩናይትድ ቤት አልነበረኝም ብሎ ነበር።

ቴን ሃግ ሚናገረው እና በተግባር ያለው ዩናይትድ 1ድ አደለም

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 06:01


ጋዜጠኛ 🗣 " ሀዛርድ ወይስ ሞ ሳላህ ?"

ኤደን ሀዛርድ 🗣 " ሞ ሳላህ "

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 05:10


ትናንት የቶተንሀሙ ተከላካይ ሚኪ ቫን ደ ቨን ከራሱ የሜዳ ክልል ተንስቶ የዩናይትድ ቦክስ ውስጥ በስምንት ሴኮንድ ውስጥ ብቻ ነበር የገባው ፤ ከዛም ለጆንሰን አሲስት ማድረግ ቻለ!

Amazing Micky! 😳
🔥

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 04:25


ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 ቶተንሀም

የጨዋታው ሙሉ ቁጥራዊ መረጃዎች ይህንን ይመስላሉ።

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 03:57


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግልዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | በርንማውዝ ከ ሳውዝሃፕተን

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቀለ 70 እንድርታ
01:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ፓርማ ከ ካግራሊ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | ቪያሪያል ከ ላስ ፓልማስ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

30 Sep, 03:56


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኢፕስዊች 2-2 አስቶን ቪላ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆልስታይን ኪል 2-4 ፍራንክፈርት 
ሆፈናየም 3-4 ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቶሪኖ 2-3 ላዚዮ
ሮማ 2-1 ቬንዛ
ኮሞ 3-2 ቬሮና
ኢምፖሊ 0-0 ፊዮረንትና
ናፖሊ 2-0 ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 1-2 ሊዮን
አንገርስ 1-3 ሬምስ
ናንትስ 2-2 ሴንት ኢቴን
ስታርስበርግ 1-0 ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 1-1 ጅሮና
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-1 ሴቪያ
ሪያል ቤቲስ 1-0 ኢስፓኞል
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሪያል ማድሪድ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

29 Sep, 04:10


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢፕስዊች ከ አስቶን ቪላ
12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ፍራንክፈርት
01:30 | ሆፈናየም ከ ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ቶሪኖ ከ ላዚዮ
10:00 | ሮማ ከ ቬንዛ
10:00 | ኮሞ ከ ቬሮና
01:00 | ኢምፖሊ ከ ፊዮረንትና
03:45 | ናፖሊ ከ ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ቶሉስ ከ ሊዮን
12:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ሴንት ኢቴን
03:45 | ስታርስበርግ ከ ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ጅሮና
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሴቪያ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ኢስፓኞል
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et

4-2-3-1ስፖርት በ ኢትዮጵያ

29 Sep, 04:04


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 1-1 ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል 4-2 ሌስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሃም
ቼልሲ 4-2 ብራይተን
ኤቨርተን 2-1  ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 0-1 ፉልሃም
ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መከላከያ 1-2 ሲዳማ ቡና
ድሬደዋ ከተማ 4-1 ወላይታ ድቻ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራይበርግ 0-3 ፓውሊ
ሜንዝ 0-2 ሃይደናየም
ሌፕዚግ 4-0 ኦግስበርግ
ወልቭፍስበርግ 2-2 ስቱትጋርት
ባየር ሙኒክ 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-3 ኢንተር ሚላን
ጄኖዋ 0-3 ጁቬንቱስ
ቦሎኛ 1-1 አታላንታ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 0-0 ኒስ
ለ ሃቫሬ 0-3 ሊል
ሞናኮ 2-1 ሞንፔሌ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሄታፌ 2-0 አላቬስ
ራዮ ቫልካኖ 1-1 ሌጋኔስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ቫሌንሲያ
ኦሳሱና 4-2 ባርሴሎና

@ETHIO_SPORT_4231et
@ETHIO_SPORT_4231et