የዘፈን ግጥሞች

@yezefengetm


ድብርት ውስጥ ላላቹ
ድብን ያለ ፍቅር ለያዛቹ
በፍቅር ለተጎዳቹ
ለሁላችሁ የሚሆን የሙዚቃ ጥቅስ
ቀልዶች አነቃቂ ፅሁፍ


ለየትኛውም አይነት አስተያየት
@narditi12
@Alutinaye

የዘፈን ግጥሞች

24 Sep, 18:24


The owner of this channel has been inactive for the last 1 month. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

የዘፈን ግጥሞች

05 Sep, 19:37


# Brand  Luxury Women's Watch, Watches

🎁Join our social media for new offers and Gifts⌚️
Price :- 3500 birr

📱 0965994353
@narditi12

የዘፈን ግጥሞች

25 Aug, 20:02


#የቴዎድሮስ_ካሳሁን
#ፊዮሪና

ተለያይተን ተቀያይመን አምና
ዳግም ላላይሽ ማልኩና
በፍቅርሽ ጨክኜ ብርቅሽም
ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም
ተለያይተን ተቀያይመን አምና
ዳግም ላላይሽ ማልኩና
በፍቅርሽ ጨክኜ ብርቅሽም
ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም
ብሩህ ቀን ባክህና
አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና
ኑሪ አምሳሌ ጓል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጓል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጓል አስመራ
ዘመን አልፎ ዘመን እስኪታደስ
ቀኑ ቢመስልም የማይደርስ
በፍቅር ሲቃና መሰረቱ
ደሞ እንዳዲስ አንድ ይሆናል ቤቱ
ብሩህ ቀን ባክህና
አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና
ኑሪ አምሳሌ ጓል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጓል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጓል አስመራ
ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና
ወስዶ ቢነጥልሽ ጓል አስመራ
ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ
አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና

ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና
ወስዶ ቢነጥልሽ ጓል አስመራ
ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ
አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና

For any comments @narditi12

Joni us https://t.me/yezefengetm

የዘፈን ግጥሞች

20 Aug, 19:48


☎️ 0965994353 ይደውሉልን
Price :- 2500 birr
👉 ኦርጅናል የሴት ፒጃማ ምቾት እና
ውበት ያላቸው ፒጃማዎች አስመጥተናል
👉 Sleep dress
👉 Women's set  2 piece original pijamas
 
🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ ያለ ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (free delivery)🏍