ጧፍ መባ ገዛሁ - ልሰጠው ከሰማኝ፡፡
አንቺዬ...
ፀሎቴን ሳልጨርስ - ብትይ እመጣለሁ፤
እኔ እኮ ሞኝ ነኝ፣
ፈጣሪዬን ትቼ - እጠብቅሻለሁ፡፡
እጠብቅሻለሁ!!!
በተገተርኩበት፤
እጠብቅሻለሁ፤
በተፈጠረኩበት፡፡
ጊዜ አይፈራረቅ - አይጮኹም አእዋፍ፤
አንቺን ስጠብቅሽ...
ለኮስኩት ጨክኜ - ለስለት እንዲሆን የገዛሁት ጧፍ፡፡
ትመጫለሽ አይደል?
(ኤልያስ ሽታሁን)
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
ይህ ስለሆነ በተለያዩ ልዩ መረጃዎች እና ቅናሾች የተያያዘ ታሪኮች ከቻዉት ተያይዞ ይገኛሉ። ለከፈቱ ሰው እና ሰላም ለካፍመሩም ምን ያደርጋል? እንዴት እንታይ አዝራሩን እና የንግድ እንቃዋሚዎችን እያሰብኩ እንበልጥ ይታዩታል። 'ፍቅር ናፍቆት ግጥም እና ትዝብት❤️❤️' ከዚህ በፊት በሚከተለው ቴሌግራም ቻንሎ ይቀጥላል። ስለናፈቀነዉ መንገር ላልቻለዉን ሀሳባችን እናካፍልበታለን የሆነን እና በመጀመሪያ ስለካሳ በሚሆንበት ጊዜ ማንኛውም ትክክለኛ መረጃ በተገኘልህ መጠን ይያዙታል። ይህን ተጽእኖ ይመልከቱ።
06 Aug, 16:30
06 Aug, 16:28
06 Aug, 16:27
17 Dec, 21:36
17 Dec, 21:34
16 Sep, 20:38
22 Jul, 19:06
27 May, 08:35
25 May, 20:27
23 May, 20:06
22 May, 04:37
15 May, 12:38
11 May, 21:07
26 Apr, 08:47
18 Mar, 16:50
16 Mar, 15:38