የሶላ ደብዳቤ

@ammelakuletters


ጣዕመ #ግጥሞች
#ደብዳቤዎች
#ድርሰቶች
#ወጎች ፤ አነቃቂ ፅሁፎች ለዛ ባለው አቀራረብ አዋዝተን እናቀርባለን። ኑ ከጥበብ ማዕዳችን እንቋደስ ...
<< ነገ ላይ ቀድሞ የሰፈረ የለም ፤ ተስፋ እስካለ ግን መኖር መልካም ነው >> #መፃፍ_ይቀጥላል ( ሶላ እንደፃፈው )


ግጥም የኪነጥበባት ሁሉ የደም ጠብታ ነው
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

የሶላ ደብዳቤ

22 Oct, 18:18


እኮ ማን እንደ ራስ 🫣

--------------------------------------
ራስን ለማወቅ በመምሰል ላይገኝ፣
በሰው ወርቅ እንዳይደምቅ ውሉ እየጠፋኝ፣
አንዳንዴ ስቀርበው ሁልጊዜ ሲርቀኝ፣
እራስና ራሴን መለየት ቢሳነኝ!
ይበለኝ ነው እንጂ ምንም አይገርመኝም

ቀድሞም ድሮ ድሮ ልፋ ቢለኝ እንጂ
ከኔ ና እኔ ውጭ ምንነት ማንነት ፈፅሞ የለኝም!



Know that ( <<እራስ እና ራሴን>>
እራስ ፦ አናት ወይም የጭንቅላት የላይኛው ክፍል
ራሴን፦ ማንነቴ፤ ማን መሆኔን ፤ ምን መሆኔን )


Inspired by meli(one of my channel fam)

የሶላ ደብዳቤ

25 Sep, 16:21


ይሄ ነን እኛ... ፍቅራችን ከ 🇪🇹 በላይ የሆነ


All of my ppl ስወዳችሁ እኮ ....🥰

የሶላ ደብዳቤ

06 Sep, 17:17


Live stream finished (5 minutes)

የሶላ ደብዳቤ

06 Sep, 17:12


Live stream started

የሶላ ደብዳቤ

05 Sep, 18:52


ለዛሬ ለትውውቅ ያህል አስቤ የነበረው live stream በተፈጠረው የተለመደ የኔትዎርክ ችግር እና በእኔ ማርፈድ ከትህትና ጋር ለነገ ማታ 2 ሰዓት ተዘዋውሯል ... ትውውቃችን የቤተሰብነት ስለሆነ ሁላችሁም ቤተሰቦቼ እንዳትቀሩ ... ሰላም እደሩ

ሶላ 🙌

የሶላ ደብዳቤ

05 Sep, 18:49


Live stream finished (17 minutes)

የሶላ ደብዳቤ

05 Sep, 18:32


Live stream started

የሶላ ደብዳቤ

05 Sep, 10:15


የሶላ ደብዳቤ pinned «ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ማታ live stream ለመግባት አስቤያለሁ ... የምንነጋገርበትን ንዑስ (አጀንዳ) በእናንተ ምርጫ እና ሀሳብ ይሆናል ማታ 2፡30 እንጀምራለን እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን 🙌»

የሶላ ደብዳቤ

05 Sep, 10:15


ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ማታ live stream ለመግባት አስቤያለሁ ... የምንነጋገርበትን ንዑስ (አጀንዳ) በእናንተ ምርጫ እና ሀሳብ ይሆናል

ማታ 2፡30 እንጀምራለን እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን 🙌

የሶላ ደብዳቤ

04 Sep, 17:10


ሀቅ ነው ሲቸግር የስጋሽ ራሱ አይደሉም ዘመዶች
ጎለሽ እንድጎዪ ይነፍጋሉ እጆች ይዘጋሉ ደጆች!
ይዘጋሉ ደጆች እውስጥ ተደብቀው የሉም ያስብላሉ
ሀዘን አደባብቶት አይኖችሽ ልጆች እንባሽን ያያሉ

እርግጥ ቢያዩሽም
እውን ስታነቢ እንባሽን ሚያነቡ ቢመስልሽ ላመሉ
አንቺ ያላየሽው
በልጆችሽ ልብ ውስጥ ተስፋዎች ስንት አሉ


ይልቅ ቀና ብለሽ
ያንቺን ብርታት እምነት በልጆችሽ ሳያት
ጉድለት የሲሳይ ነው የዛሬን አትያት



ከሶላ ( ብሶት የወለደው ግጥም )

የሶላ ደብዳቤ

21 Aug, 18:02


ብዕርህን አስቀምጠህ ምን እየሰራህ ነው ለምትሉኝ ከስንፍናዬ ባሻገር ይኸው ምክንያቴ ...

አይ ሶል ጥበብ ትገዛልህ ተብለህ የተረገምክ  ሰው


በነገራችን ላይ ሶፊም የኔ client ነው

Phone photographyዬን ግን እንዴት አገኛችሁት? 😍