Yegna Casting @yenehyab Channel on Telegram

Yegna Casting

@yenehyab


ለ ፊልም ለ አጫጭር የቴሌቭዥን ማስታወቂያ ካስት ለመ ደረግ የምትፈለጉ በዚ ሊንክ ፎቶ ና ሙሉ አድራሻ ላኩ @Mayaye13

Yegna Casting (Amharic)

የእንግሊዝ ዝግጅት ከእጅግ ያድምጡ ያስተዳድሩ የቴሌቭዥን ማስታወቂያዎችን ይምረጡ። ይህ የፊልም ከተማ በእጁ ያለው የቴሌቭዥን ዝግጅት ቤት ለዘላቂ ሰራዊትና ፊልሞች ነው። ከእንክርዳሪነ ፊልም ቤት ጀምሮ ከእንግሊዝ ትልቅ በዚህ ከተሞ ለመቆጣጠር የሚፈቀደውን ከፍተኛ የቴሌቭዥን መረጃ ከዚህ በላይ መማር የሚችል ሊንክ ፎቶዎችን በማቅረብ ይመልከቱ። የይክከሱ።

Yegna Casting

04 Dec, 12:49


ስልክሽ ዝግ ነው አይሰራም ለስራ ተፈልገሽ ነው inbox አድርጊ ወይም ደውይ

የምታገኙዋት አሳውቋት

Yegna Casting

02 Dec, 10:08


⭐️⭐️⭐️

ጋምቤላ ሴት እና ወንዶች

ራስታ ሴት እና ወንዶች አለን በሉ።

👇👇👇

@Mayaye13


👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Dec, 12:48


⭐️⭐️⭐️

ጥቁር ሴቶች አለሁ በሉ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Dec, 11:23


⭐️⭐️⭐️⭐️


ሴትም ወንድም
23_26 አመት

ልዩ የፀጉር ስታይል

1 , መላጣ ሴት እና ወንድም

2, ጎፈሬ ሴት እና ወንድ

3, ጥቁር ሴት

4, ጥቁር ወንድ እና ሴት

5 ,ቀለም የተቀባ አጭር ፓንክ ሴት

6, ቀለም ያለው ፀጉር ወንድ

አለሁ በሉ መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ

ስም ስልክ ፎቶ

👇👇👇👇

@Mayaye13

Yegna Casting

30 Nov, 07:47


⭐️⭐️⭐️

ለነገ አጃቢ
1000
ክፍያ

4 ሴት 2 ወንድ

ነገ የሚመቻችሁ ብቻ አለሁ በሉ

ስልክ አትደውሉ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆

Yegna Casting

28 Nov, 10:53


መርጠናል እናመሰግናለን አትላኩ

Yegna Casting

28 Nov, 09:27


⭐️⭐️⭐️

ቆንጀጆ ሴት ሞዴሎች ትፈለጋላችሁ

አለሁ በሉ ጥራት ያለው በ ፎቶግራፈር የተነሳ ፎቶ ያላችሁ ብቻ አለሁ በሉ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

28 Nov, 09:12


⭐️⭐️⭐️⭐️

ወንዶች ብቻ
ለቢራ ማስታወቂያ እጃችሁን ብቻ ፎቶ አንስታችሁ ላኩ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆

Yegna Casting

26 Nov, 05:30


⭐️⭐️⭐️⭐️

እናት እና አባት

እድሜ 50_60

አለሁ በሉ
ለምታውቋቸው አጋሩ

👇👇👇👇
@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

24 Nov, 17:20


⭐️⭐️⭐️

ለቲቪ ማስታወቂያ

ከሮብ እስከ አርብ ለሚደረግ ቀረፃ

ቆንጂዬ ወንድ ልጅ 8_10 አመት

ቆንጂዬ ሴት ልጅ 8_10 አመት

ወጣት ቆንጆ ሴቶች 28_32


ቆንጆ 30_35 አመት ወንድም ሴትም

ሁላችሁም ጥራቱን የጠበቀ ፎቶ ስም ስልክ ላኩ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆


ስልክ አትደውሉ

አለሁ ብሎ ፎቶ ያላከ አንቀበልም
hi selam አትበሉ ቻት የሚመልስ የለም


'ከፎቶ እና ስልክ ቁጥር ጋር አለሁ ብቻ በሉ

Yegna Casting

23 Nov, 08:51


⭐️⭐️⭐️

ለነገ ማስታወቂያ
2_4 አመት ህፃን ሴት እና ወንድ

አለን በሉ የልጆቻችሁን ፎቶ ላኩ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

19 Nov, 14:37


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️



ለቢራ ማስታወቂያ ቆንጆ የሴት እጅ ይፈለጋል

የ እጃችሁን ፎቶ እና ስም ስልክ ላኩ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆

Yegna Casting

16 Nov, 18:55


@Mayaye13

Yegna Casting

16 Nov, 18:35


ለወንዶች ብቻ

ለቢራ ማስታወቂያ ቆንጆ የወንድ እጅ ይፈለጋል

የ እጃችሁን ፎቶ ስም ስልክ ላኩ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆

Yegna Casting

14 Nov, 13:01


እነዚህን ውብ እና ማራኪ ቢጃማ ተሽጠው ሳያልቁ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
ለብሰው ለመተኛትም ሆነ ቤት አረፍ ሲሉ ሰውነትን ዘና ለማድረግ ተመራጭ ናቸው

ዋጋ 2100

3 እና ከዚያ በላይ ለሚገዛ ቅናሽ አለው ።
ለማዘዝ https://t.me/filanonlinemarket ወይም ሶስና ብለው ይደውሉ

👇👇👇👇
0985205024
ይደውሉ

ሌሎች እቃዎችን ለመመልከት ጎራ ይበሉ

👇👇👇👇

https://t.me/filanonlinemarket

Yegna Casting

13 Nov, 14:47


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

ከእሮብ እስከ ቅዳሜ ከህዳር 11 -14 ድረስ ከሀገር ውጪ ለሆነ ቀረፃ ቆነጆ ወጣት ሞዴል ሴት እነፈልጋለን እድሜ ከ 25-28
የታደሰ ፓስፖርት ያለሽ ስም ስልክ ቁጥር እድሜ እና ከ3 ያላነሰ ፎቶ በመላክ አለሁ በይ

👇👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆👆

ስልክ አትደውሉ አነናነሳም
ስም ስልክ እና ፎቶ ሳትልኩ አለሁ hi ሰላም አትበሉ አንከፍተውም

Yegna Casting

08 Nov, 09:09


⭐️⭐️⭐️⭐️

ፀይም እና ጥቁር የወንድ እጅ ለነገ እንፈልጋለን

በተከታዩ ሊንክ ፎቶ የእጃችሁን ላኩ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

07 Nov, 14:25


ለTvማስታወቂያ
ቀረፃው ሮብ ነው የሚመቻችሁ ብቻ አለሁ በሉ

6 _11 አመት ሴት እና ወንድ ህፃናት ትፈለጋላችሁ

25_36 አመት ሴቶች እናት መሆን የምትችሉ

28_39 አባት መሆን የምትችሉ


ፎቶ ስም ስልክ

ስልክ አትደውሉ
hi selam አትበሉ ማስታወቂያውን አይታችሁ ፎቶ እና ስም እያደረጋችሁ አለሁ ብቻ በሉ
👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

07 Nov, 08:53


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️


ለቲቪ ማስታወቂያ
ጊታር መጫወት የምትችይ ወጣት ሴት
አባት 40-45 አመት
ስም ስልክ እድሜ እና ፎቶ አድረጋቹ ላኩ

👇👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆👆

ስም ስልክ እና ፎቶ የማትልኩትን አንከፍትም

Yegna Casting

01 Nov, 15:35


⭐️⭐️⭐️⭐️

ሴት
ዕድሜ 40-50

ወንድ
እድሜ 35-50

እሁድ የሚመቻቹ ስም ስልክ ቁጥር እና ፎቶ እየላካቹ አለን በሉ ስልክ አትደውሉ አለሁ ስትሉ እድሜ እየጠቀሳቹ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Nov, 14:48


እሁድ ሙሉ ቀን የሚመቻችሁ አለን በሉ

ለዶክመንተሪ ፊልም አጃቢ ሆኖ ለመስራት
እሁድ የሚመቻችሁ አለን በሉ

ወንድ

እድሜ

21-24
25-30
35-40
40-45
46-50


ሴት

እድሜ


25-30
40-45
46-50

ማሳሰቢያ
ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የሚመቻችሁ ብቻ

በተከታዩ ሊንክ አለን በሉ እድሜም እየጠቀሳቹ

ስልክ አትደውሉ አናነሳም


👇👇👇👇


@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Nov, 14:06


ለዶክመንተሪ ፊልም አጃቢ ሆኖ ለመስራት
ቅዳሜ እና እሁድ የሚመቻችሁ አለን በሉ

ወንድ

እድሜ

21-24
25-30
35-40
40-45
46-50


ሴት

እድሜ


25-30
40-45
46-50

ማሳሰቢያ
ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የሚመቻችሁ ብቻ

በተከታዩ ሊንክ አለን በሉ

ስልክ አትደውሉ አናነሳም


👇👇👇👇


@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Nov, 14:05


ለዶክመንተሪ ፊልም አጃቢ ሆኖ ለመስራት
ቅዳሜ እና እሁድ የሚመቻችሁ አለን በሉ

ወንድ

እድሜ

21-24
25-30
35-40
40-45
46-50


ሴት

እድሜ


25-30
40-45
46-50

ማሳሰቢያ
ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የሚመቻችሁ ብቻ

በተከታዩ ሊንክ አለን በሉ

👇👇👇👇


@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Nov, 13:52


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

የሪል ስቴት የመክፈቻ ዝግጅት ላይ የሰራቹ
የትናት
አቢጊያ
የንግድ ባንክ ቁጥር ላኩ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

26 Oct, 18:12


⭐️⭐️⭐️⭐️

3 የሽያጭ ሰራተኛ ይፈለጋል

ደሞዝ 6400

ለተጨማሪ መረጃ ተከታዩን ሊንክ ላይ አለ

👇👇👇

https://t.me/happyfacejob

👆👆👆👆

Yegna Casting

25 Oct, 15:07


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

ለነገ የሪል ስቴት የመክፈቻ ዝግጅት ላይ እነግዳ ተቀባይ ሁለት ቆነጆ ሞዴሎች እነፈልጋለን ክፍያ 1000 ብር ስም ስልክ ቁጥር እና ፎቶ ላኩ ስልክ አትደውሉ
👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

24 Oct, 17:02


⭐️⭐️⭐️

የቢራ ማስታወቂያ አጃቢ ሆኖ ለመስራት
3 ሴት
3 ወንድ

ከ 21 አመት በላይ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

23 Oct, 14:01


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

ከዚ በፉት ለጥፈነው ለነበረው የሹፍርና ስራ ሰው አግኝተናል ለተሳተፎዋችሁ እናመሰግናለን

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

Yegna Casting

21 Oct, 19:54


ለቢራ ማስታወቂያ


ሴት 👉👉ጎበዝ ነገረኛ ሴት ሆና መስራት የምትችል

ወንድ 👉👉 በጣም ቀጭን

ስም
ስልክ
ፎቷችሁን ከቁመታችሁ ጋር ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ አለን በሉ
ለምታውቋየው ሼር አድርጉ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆

Yegna Casting

19 Oct, 12:36


⭐️⭐️⭐️⭐️

የዳሽን ባንክ ማስታቂያ የሰራቹ

ፊልማዊት
እፁብ
ታምር
ብስራት
ፍቅር ( ህፃን)
ቢልልኝ
ዳግም ( ህፃን)
ሽመልስ
ኤፍራታ
ሊያ
ሳንታ
የማርያም
መቅደስ
ናኦል
ሚለን
የሲቢኢ ቁጥር እና ሙሉ ስማቸሁን ላኩ
👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

17 Oct, 07:47


⭐️⭐️⭐️⭐️

የግል ሹፌር ይፈለጋል

ስራ ቦታ   ለቡ

የስራው አይነት  ልጆች ትምህርት ቤት ማመላለስ

ደሞዝ 8000

ለላፊነት የሚሰማው
ተያዥ ማቅረብ የሚችል
ያላችሁን ማስረጃ ላኩ

👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

15 Oct, 12:12


⭐️⭐️⭐️⭐️

ቀጫጫ ወንድ ከ21 አመት በላይ ለቢራ ማስታወቂያ አለሁ በሉ ፎቶ ስም እና ስልክ ቁጥር ሳትልኩ አለሁ አትበሉ ስልክ አትደውሉ
👇👇👇👇

@Mayaye13
👆👆👆👆

Yegna Casting

13 Oct, 17:47


ቴኳንዶ የሚችል (ጥቁር ቀበቶ ያለው ) ወንድ ከ21 አመት በላይ የሆነ የቢራ ማስታወቂያ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ አለሁ በሉ ስም ስልክ ቁጥር እና ፎቶ ላኩ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

12 Oct, 14:45


የቢራ ማስታወቂያ

ሰላም የኛ ካስቲንግ አባላት

ከታች ያለውን የምታሟሉ ፎቶ ሙሉ አድራሻ ላኩ

1, ወንድ ስፖርትኛ / ሰርከስ የሚችል, ከግንብ ግንብ ለመዝለል ፈቃድኛ

2, ቀጫጫ ወንድ

3, ጡንቻ ያለው ጋርድ የሚመስል

4, ቀጭን ሴት አክቲንግ የምትችል

ከታችሁ ባለው ሊንክ  አለሁ በሉ

አለሁ ስትሉ ለየትኛው እንደሆነ ቁጥር ጥቀሱ

👇👇👇👇

@Mayaye13


👆👆👆👆

Yegna Casting

12 Oct, 14:40


የቢራ ማስታወቂያ

ሰላም የኛ ካስቲንግ አባላት

ከታች ያለውን የምታሟሉ ፎቶ ሙሉ አድራሻ ላኩ

1, ወንድ ስፖርትኛ / ሰርከስ የሚችል, ከግንብ ግንብ ለመዝለል ፈቃድኛ

2, ቀጫጫ ወንድ

3, ጡንጫ ያለው ጋርድ የሚመስል

ከታችሁ ባለው ሊንክ አለሁ በሉ

👇👇👇👇

@Mayaye13


👆👆👆👆

Yegna Casting

08 Oct, 12:09


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

ጥቁር ሴት ህፃን

7_10 አመት

ለሙዚቃ ክሊፕ

ስም ስልክ ፎቶ እያደረጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ ላኩ



👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

01 Oct, 08:05


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

ሶማሌ ወይም ሱማሌ መሳይ ሙስሊም ወንድ 40-60 አመት ለሙዚቃ ክሊፕ
ከፎቶና ስልክ ቁጥር ጋር አለሁ በሉ
👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

29 Sep, 17:29


ሰላም የኛ ካስት አባላት
ለሙዚቃ ክሊፕ
ሱማሌ ወይም ሱማሌ የሚመስል መልክ ያላችሁ አለሁ በሉ

ስራው ሮብ ነው

👉ሴት ሱማሌ ወይም ሱማሌ መሳይ 23_27 አመት

👉 ወንድ ሱማሌ መሳይ ወይም ሱማሌ 25_30

👉አባት 45_60 ሱማሌ ይም ሱማሌ መሳይ

👉 ወንድ ልጅ 11_15 አመት

ከታች ባለው ሊንክ አለሁ በሉ ለምታውቋቸው ሼር አድርጉ

ስም ስልክ ፎቶ እየላካችሁ



👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆

Yegna Casting

23 Sep, 07:53


⭐️⭐️⭐️⭐️

ዳሽን የሙስሊም የሰራቹ
ሀያት
ኪያ
ነስሩ
አይዳ
ብርሀኑ
ቤተልሄም
ሲቲና
ፎዚያ
ብርሀን
ምስክር
ሀመሪያ
ያሲን
ቤተልሄም
ሳዲቅ
ረሂማ
የንግድ ባንክ ቁጥር ላኩ
ሌሎች ክፍያቹ ያልደረሰ ትንሽ ጊዜ እንድትታገሱን ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን

Yegna Casting

21 Sep, 12:45


⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

የፔፕሲ ስራ የሰራቹ
ሳሚ
ናትናኤል
ዳጊ
ሄቡ
ፍራኦል
ዳጊ
ቤዛ
ትብለፅ
ዮርዳኖስ
ሮብዓም
ሳሌም
አቤኔዘር
ሄርሜላ
አቤኔዘር
ሜቲ።
የዳሽን ወይ ደግሞ የንግድ ባንክ አካውንት እና ሙሉ ስማቹን ላኩ ስለ ትእግስታቹ እናመሰግናለን

Yegna Casting

18 Sep, 12:20


https://vm.tiktok.com/ZMhLtV8Km/

Yegna Casting

18 Sep, 12:20


ለ ሙዚቃ ክሊፕ አለን ካሉ የተመረጡ

Yegna Casting

18 Sep, 05:20


የኛ ካስት አባላት ኦሞ ማስታወቂያ ላይ ።
እየገባችሁ like share eyaregachu

Yegna Casting

18 Sep, 05:20


https://vm.tiktok.com/ZMhLXU7wh/

Yegna Casting

14 Sep, 13:53


⭐️⭐️⭐️⭐️
ጋምቤላ ተወላጅ ወንዶች ትፈለጋላችሁ
የ ቢራ ማስታወቂያ ለመስራት ፍቃደኛ የሆናችሁ

ጋምቤላ ወንድ
ስም ስልክ ፎቶ
ከታች ባለው ሊንክ

👇👇👇👇

@Mayaye13

👆👆👆👆