UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL @unityregistrar Channel on Telegram

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

@unityregistrar


This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office

@UnityRegistrar


UNITY UNIVERSITY bank Account:

Dashen: 0008904786086

Awash: 01304046370100 (TVET)

P.O.Box: 6722

Email: [email protected]

Website: https://uu.edu.et/

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL (English)

Welcome to the official Telegram channel of Unity University Registrar Office - @unityregistrar. This channel is the only authorized source for accurate and up-to-date information regarding Unity University's registrar office. If you are a student, faculty member, or staff at Unity University, this channel is a must-follow for all important announcements, deadlines, and updates.

Unity University Registrar Office plays a crucial role in ensuring the smooth functioning of academic and administrative processes within the university. By following @unityregistrar, you can stay informed about registration procedures, academic calendars, exam schedules, and other essential information related to your academic journey at Unity University.

In addition to important announcements, Unity University Registrar Office also provides details about the university's bank accounts for fee payments. The official bank accounts for Unity University are Dashen: 0008904786086 and Awash: 01304046370100 (TVET). If you have any questions or concerns, you can reach out to the registrar office via email at [email protected] or visit the university's official website at https://uu.edu.et/ for more information.

Stay connected with Unity University Registrar Office on Telegram to ensure you never miss out on any critical updates that could impact your academic journey. Follow @unityregistrar now and be part of the Unity University community!

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

01 Feb, 13:45


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች

"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።



==
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

01 Feb, 13:31


ለ2014 እና 15 ባች ተማሪዎች

በኦንላይን ለመመዝገብ Username እና Password ስለሚያስፈልጋችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡት ሊንኮች፣ ፎቷችሁ፣ ስማችሁና ID number እንዲታይ አድርጋችሁ የመታወቂያችሁን ፎቶ በመላክ password በነገው እለት ማስላክ ትችላላችሁ።

1. ከፎቶው ስር ሙሉውን ID number ጽፋችሁ ላኩ። ለምሳሌ: UUxxxxR

2. ID number የሚያገለግለው እንደ Username በመሆኑ፣ UU እና R መዘለል የለበትም።

3. Password ሲላክላችሁ sis.uu.edu.et ላይ በመግባት ቀይሩ። የምትቀይሩት በመመሪያው መሰረት ይሁን።

4. ምዝገባ የምታከናውኑት የ2017 የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጤት ሲገባላችሁ ብቻ ነው።

5. ውጤት እስኪገባ Dashboard - Academic Profile በመግባት ውጤት ማየት ትችላላችሁ።

Password ለማግኘት

1. Management @YetemworkS

2. Marketing = @AMYINIAD & @abrishhhhh (ለአንዱ ብቻ)

3. Accounting = @Maru1054

4. Economics = @Sole1919

5. Computer = @MD8431

6. Architecture & Civil = @meriatnafu

7. Health &Sociology = @yohannes005


==
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

01 Feb, 12:45


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች

"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።



==
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

01 Feb, 11:56


Monday February 03, 2025 (Tir 26, 2017) Accounting Exit Exam full Day Schedule

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

01 Feb, 11:56


👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 1 and 2)

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

30 Jan, 12:47


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


1. መፈተኛ ቦታ የተቀየረ ስላለ ከላይ የተለቀቀው ፋይል ላይ በትክክል ተመልከቱ።

2. የምትወስዱትን "username" እና "password" በጥንቃቄ ያዙ።

3. ለፈተና መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው።


@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

30 Jan, 12:00


.



Mid 2017 Exit Exam Schedule





@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

30 Jan, 08:59


የመውጫ ፈተና Username & Password

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪዎች፣ ከዚህ በላይ ስማችሁ ያለ፣ እስከ ነገ አርብ ጥር 23፣ 2017 ድረስ፣ ከታች ባለው ፕሮግራም ብቻ username ሬጂስትራር ቢሮ 04 በመቅረብ፣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና መታወቂያ በመያዝ መውሰድ ትችላላችሁ።

1. ዛሬ ሀሙስ ጥር 22፣ 2017 ከ ቀኑ 7:00 - 11:00 = የማርኬቲንግ እና የጤና ተማሪዎች

2. ነገ አርብ ጥር 23፣ 2017 ከጧቱ 2:00 - 6:00 = የአካውንቲንግ ፣ የኢንጂነሪንግ እና የሶሽዎሎጂ ተማሪዎች

3. ነገ አርብ ጥር 23፣ 2017 ከቀኑ 7:00 - 11:00 = የኮምፒውተር፣ የኢኮኖሚክስ እና የማኔጅመንት ተማሪዎች

@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

30 Jan, 07:57


የ2017 ሁለተኛ ሴሚስተር ኮርሶች ከላይ ባለው ሠንጠረዥ ላይ የወጣ ሲሆን በዚህ ሴሚስተር የሌለ ኮርስ በልዩ ክፍል /Special Class/ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 30እና 31, 2025 ትምህርት ክፍላችሁን አስፈርማችሁ አካዳሚክ ፕሮግራም ክፍል እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

27 Jan, 09:36


About Mid 2017 Exit Exam!!☝️☝️☝️


From Ministry of Education


@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

27 Jan, 09:11


For 2013 Batch Computer Science Students

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

22 Jan, 11:33


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች - (ለመጀመሪያ ጊዜ)


👉🏿 ካሁን በፊት ያልከፈላችሁ፣ ለትምህርት ሚኒስቴር የሚከፈል ብር 500 ሀሙስና አርብ (ጥር 15/16 ፣ 2017 ዓ.ም) በዳሸን ባንክ (0008904786086) በመክፈል ካሸሮች ጋር እንድታወራርዱ።

👉🏿 ባለፈው አመት የከፈላችሁ username በሚሰጥበት ወቅት የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ።

👉🏿 አምና username ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ድጋሚ መክፈል ይጠበቅባችኋል።

👉🏿 ሁሉም ተማሪ username ለመውሰድ ሲመጣ የክፍያ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት።


@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

20 Jan, 08:41


በ2017 አንደኛ ሴሚስተር ነባር ተማሪዎች እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 20 እና 21 /2025 ከ10-12 ሠዓት ፈተና ተጋጭቶባችሁ ያመለከታችሁ አንዱን ተፈትናችሁ አንዱን ለማካካሻ / Make-up/ ፈተና እንድታመለክቱ እናሳቃለን፡፡

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

17 Jan, 04:01


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

15 Jan, 09:02


ለሁሉም ተማሪዎች


የፋይናንስ ክፍል (Finance Office) ከ11 ቁጥር ወደ 5 ቁጥር የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።



@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

14 Jan, 13:45


ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች
(በ2017 ዓ.ም ለገባችሁ)




መለያ ቁጥር (ID number) በመጠቀም፣ አካውንታችሁ ውስጥ በመግባት ቢላችሁንና ምዝገባችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።

1. ለመግባት: https://sis.uu.edu.et/users/login

2. በመቀጠል: መላያ ቁጥር (ID number) ና የሚስጥር ቁጥር (password) ማስገባት

3. ፓስዎርድ: ስትመዘገቡ ሲስተም ላይ የሞላችሁት የእናት ስም፣ ለምሳሌ የእናት ስም "Mother" ቢሆን Mother2017 ብሎ ማስገባት

4. የሚስጥር ቁጥር (Password) መቀየር: ለመቀየር (8 character, capital and small letter, number) መጠቀም

5. የሚስጥር ቁጥር ከቀየራችሁ ቦሀላ "Dashboard - Academic profile - billing" በመግባት ማየት። Total unpaid = 0 ከሆነ ልክ ነው። ካልሆነ ቢሮ ቁጥር 11 ማስተካከል።

6. በቀጣይ የምትመዘገቡት በራሳችሁ አካውንት በመሆኑ የሚስጥር ቁጥራችሁን በጥንቃቄ ያዙ።






====================
 
Official Channel: @UnityRegistrar

Any question: @Uufeedbackbot

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

14 Jan, 13:43


ለሁሉም ተማሪዎች


የፕሮግራም ክፍል (Programming Office) ቢሮ ወደ ዋናው ግቢ፣ ቤተ-መጻሕፍት ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃለን።



@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

13 Jan, 06:58


አስቸኳይ!!!
አዳራሽ የሚል ላይ የተመደባችሁ ተማሪዎች የሚገኝበት ስፍራ ዋና ቢሮው መሆኑን እንሳውቃለን፡፡
We would like to inform the students assigned to Hall you that the location is main office.

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

10 Jan, 16:05


To all students


About your Exams.



@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

10 Jan, 13:53


Attention!!!

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

10 Jan, 12:48


ማስታወቂያ
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘጋባችሁ በሙሉ ይህንን ሊንክ ( https://ngat.ethernet.edu.et) በመጫን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

06 Jan, 15:08


🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ አስቸኳይ!

ስለ መውጫ ፈተና (2017 አጋማሽ)

1. በዛሬው ዕለት ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበው (2015 እና 2016 ዓ.ም) "Username" ወስደው ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች ዝርዝር፣ በኛ በኩል እንዲላክ ስለጠየቁ፣ እስከ ረዕቡ ታህሳስ 30 ድረስ በአካል ቢሮ ቁጥር 02 እንድታመለክቱ እያሳወቅን፣ ጥር 01 ዝርዝሩ ስለሚላክ፣ በወቅቱ ላላመለከተ ተማሪ ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

2. ፈተናውን ወስዳችሁ አሁን ድጋሚ ለመፈተን እየተጠባበቃች ያላችሁ በቅርቡ መመዝገቢያ ሊንክ ስለሚለቀቅ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።


Urgent Announcement: Exit Exam (Mid-2017)

1. The Ministry of Education has requested the list of students who registered for the exit exam (2015 & 2016 E.C), received a "Username," but did not take the exam. If this applies to you, please visit Office No. 02 in person by Wednesday, January 08, 2025. Please note, the list will be sent on January 09, 2025, and the university will not be responsible for students who fail to apply on time.


2. For those who have taken the exam and are waiting to retake it, please remain patient as the registration link will be released soon.





@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

02 Jan, 08:46


ለ2016 እና ለ2017 ተማሪዎች

በአካውንታችሁ በመግባት "Academic profile - billing - Total unpaid =0" መሆኑን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።


"Total Unpaid = 0" ካልሆነ፣
⛔️ ማጠቃለያ ፈተና ላይ ስማችሁ አይተላለፍም፤

⛔️ መምህራኖቻችሁም ውጤት አያስገቡላችሁም።

@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

31 Dec, 13:23


ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች
(በ2017 ዓ.ም ለገባችሁ)




መለያ ቁጥር (ID number) በመጠቀም፣ አካውንታችሁ ውስጥ በመግባት ቢላችሁንና ምዝገባችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።

1. ለመግባት: https://sis.uu.edu.et/users/login

2. በመቀጠል: መላያ ቁጥር (ID number) ና የሚስጥር ቁጥር (password) ማስገባት

3. ፓስዎርድ: ስትመዘገቡ ሲስተም ላይ የሞላችሁት የእናት ስም፣ ለምሳሌ የእናት ስም "Mother" ቢሆን Mother2017 ብሎ ማስገባት

4. የሚስጥር ቁጥር (Password) መቀየር: ለመቀየር (8 character, capital and small letter, number) መጠቀም

5. የሚስጥር ቁጥር ከቀየራችሁ ቦሀላ "Dashboard - Academic profile - billing" በመግባት ማየት። Total unpaid = 0 ከሆነ ልክ ነው። ካልሆነ ቢሮ ቁጥር 11 ማስተካከል።

6. በቀጣይ የምትመዘገቡት በራሳችሁ አካውንት በመሆኑ የሚስጥር ቁጥራችሁን በጥንቃቄ ያዙ።






====================
 
Official Channel: @UnityRegistrar

Any question: @Uufeedbackbot

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

30 Dec, 13:12


የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣


HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET



====================
 
Official Channel: @UnityRegistrar

Any question: @Uufeedbackbot

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

26 Dec, 07:46


Exclusive Scholarship Alert:
(for female students only)

Unlock endless learning opportunities tailored just for you just by attending an info session. What will you get?

🎓 Here's what's waiting for you:
International Certifications: Take your skills global with 6000+ courses

Coaching Sessions: Learn from top industry experts.

Live Demo: Experience the amazing benefits firsthand.

Safaricom SIM Card: Loaded with 6GB free internet to get you connected.



More info:

🗓️ Date: Tomorrow [12/27/2024]
🕓 Time: 4:00 LT ( 4 ሰአት)
📍 Location: Unity University main hall


For more info https://t.me/Safaricomtalentcloud

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

24 Dec, 11:16


ለሁሉም ተማሪዎች

በሬጅስትራር የቴሌግራም ቻናል @UnityRegistrar በየጊዜው የምንለቃቸውን ማስታወቂያዎች እንድትከታተሉ እያሳሰብን፣ ማስታወቂያዎቹን ባለማየት ለሚፈጠር ማንኛውም ክፍተት፣ ዩኒቨርስቲው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ሬጂስትራር ቢሮ


To All Students,

We kindly remind you to stay updated by following the announcements regularly posted on the Registrar's Telegram channel: @UnityRegistrar.

Please note that the university will not be held responsible for any issues arising from missed announcements.

Registrar's Office



@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Dec, 12:49


የመውጫ ፈተና

በ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል።


====================
 
Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

18 Dec, 08:44


‼️አስቸኳይ

ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


ሰኞ ታህሳስ 14፣ 2017 ዓ.ም ስማችሁ ለመንግሥት የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከዚህ በላይ የተያያዘውን ፋይል ላይ ስማችሁ ካልተካተተ እስከ ቅዳሜ ጧት ( ታህሳስ 12፣ 2017 ዓ.ም) ድረስ፣ ሬጂስትራር ቢሮ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፣

1. ከቅዳሜ ቦሀላ ማንኛውንም ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።

2. ኮርስ ያልጨረሰና ውጤቱ ከ2.0 በታች የሆነ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ አይችልም።

=============

Urgent Notice

To January 2017 Exit-Exam Candidates

Please be informed that your names will be submitted to the government on Monday, December 23, 2024. If your name is not included in the attached file, kindly report to the registrar's office by Saturday morning, December 21, 2024.

Important Notes:

1. No inquiries will be accepted after Saturday morning.


2. Students who have not completed a course or have a score below 2.0 are not eligible to take the exam.




====================

Channel:
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

13 Dec, 08:49


Registration for Postgraduate

Master of:

1. Project Management
2. Business Administration
3. Development Economics



@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

09 Dec, 07:48


‼️ለነባር ተማሪዎች

ከላይ የምትመለከቱት የፈተና ፕሮግራም ማስተካከያ የተደረገበት ስለሆነ አፅንኦት ሠታችሁ ተመልከቱ.
For non fresh Students,
The Final Exam program above has been updated, so please pay close attention and stay alert!





====================

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

08 Dec, 08:09


ይህ ከላይ የተለጠፈው (Time Table) የሚለው ፕሮግራማችሁን እንዴት እንደምታነቡት የምትረዱበት ነው

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

08 Dec, 07:23


2017 A.Y Remedial Class Schedule

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

07 Dec, 10:50


በ2017 ዓ.ም ጥር ወር የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች
ዩኒቨርሲቲው የቲቶሪያል ፕሮግራም ያዘጋጀ ስለሆነ መጪው ሰኞ እና ማክሰኞ በባንክ 500 ብር ገቢ በማድረግ ካሸሮች ጋር ደረሰኝ ካስቀየራችሁ በኋላ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ ለቲቶሪያል ፕሮግራሙ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

06 Dec, 06:06


ለ2017 ዓ.ም የሬሜዲያል ተመዝጋቢ ተማሪዎች


ነገ ቅዳሜ ህዳር 28፣ 2017 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም ስለሚኖር ከታች ባለው ፕሮግራም መሰረት ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡


ሰዓት፡ ጧት 4፡00
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ



====================
 
Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

05 Dec, 17:03


ማሳሰቢያ
የ2017 ዓ.ም የ አቅም ማሻሻያ(Remedial) የ ማህበራዊ ሳይንስ(social science) ተማሪዎች ከላይ ባለዉ ፋይል ላይ ስማችሁ እና ክላሳችሁ ተያይዟል ስለሆነም አንድ 2 x 3 ጉርድ ፎቶ በመያዝ አርብ ህዳር 27 እና ቅዳሜ ህዳር 28 2017 ዓ.ም ብቻ መታወቂያችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ መያዝ አትርሱ።
====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 11:35


Nursing TVET Name list with Section

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 11:34


Marketing Name list with section

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 11:34


Hardware and Networking Name list with section

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 11:33


Accounting TVET Name list with Section

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 08:14


To New Project Management Students (Postgraduate)

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

03 Dec, 08:06


2017 A.Y First Semester Final Exam for Non fresh Students

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

28 Nov, 12:28


ለ2017 አዲስ ለቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተመዝጋቢ ተማሪዎች

ነገ አርብ ህዳር 20: 2017 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም ስለሚኖር ከታች ባለው ፕሮግራም መሰረት ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ እንድትገኙ እያሳወቅን ከትውውቅ ቦሀላ መታወቂያ ስለምትወስዱ አንድ ፎቶ 2x3 ይዛችሁ እንድትመጡ፡፡ ትምህርት ሰኞ ህዳር 23፣ 2017 ዓ.ም ይጀምራል።




ሰዓት፡ ቀን 7፡30
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ



====================
 
Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

26 Nov, 08:51


ማሳሰቢያ
የ2017 ዓ.ም የ አቅም ማሻሻያ(Remedial) የተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች ከላይ ባለዉ ፋይል ላይ ስማችሁ እና ክላሳችሁ የተያያዘ ሲሆን ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ነገር ግን ስማችሁ የሌለ ተማሪዎች እስከ ነገ እሮብ ህዳር 18/2017 ዓ.ም ድረስ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር.04 መጥታችሁ እንድታመለክቱ እያሳሰብን
ስማችሁ ያለ ተማሪዎች አንድ 2 x 3 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እሮብ ህዳር 18 እና ሀሙስ ህዳር 19 2017 ዓ.ም ብቻ መታወቂያችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

👉Social Science ተማሪዎች ለእናንተ ማስታወቂያ እስኪወጣ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፥መታወቂያ ለመውሰድ ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ መያዛችሁን እንዳትረሱ፡፡
====================
Channel:
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

25 Nov, 06:04


IMPORTANT INFORMATION

Bank Account:

👉🏿For DEGREE: Dashen 0008904786086
👉🏿For TVET: Awash 01304046370100

P.O.Box: 6722
Email: [email protected]

Website:
👉🏿General: https://uu.edu.et/
👉🏿Online System: https://sis.uu.edu.et




Document Authentication: Only Friday Morning, Room 06

All Other Services: Monday to Friday, Room 04


Remedial 2017 registration: {Click Here}

TVET 2017 Registration: {Click Here}


Official Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

12 Nov, 14:39


ማሳሰቢያ
የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ማርኬቲንግ የማታ ተማሪዎች ክላስ  ቀድሞ ስለተጀመረ ክላስ ያልጀመራቹ ተማሪዎች ከላይ በምስሉ ላይ በሚታየው ፕሮግራማችሁ መሠረት  እንድትገቡ እናሳስባለን።

Click here for time period description
====================

Channel:
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

07 Nov, 11:17


ለተመራቂ ተማሪዎች (ውጤት ላልጸደቀላችሁ)


ካሁን በፊት የመውጫ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና ኮርስ ያጠናቀቃችሁ፣ ውጤታችሁ በሴኔት እንዲጸድቅላችሁ እስከ እሮብ ህዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ቢሮ ቁ.04 እንድታመለክቱ እናሳስባለን።


====================

Channel:
@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

05 Nov, 07:47


ለመጀመሪያና ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች


መለያ ቁጥራችሁ (ID number ) UUR00001/16 ወይንም UUR00001/17 ሊሆን ስለሚችል፣ የሚለየው
/16 ወይንም /17 በመሆኑ በማንኛውም ቦታ "ID number" ስትጽፉ የተሟላ መለያ ቁጥር እንድትጽፉ እናሳስባለን።


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

05 Nov, 07:39


ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች

መታወቂያ ለማሳደስ ወይንም ክፍያ ለማወራረድ ስትመጡ፣

1. በባንክ የከፈላችሁ: ካሸሮች የሰጧችሁን ደረሰኝ እና "Academic profile - Billing" ላይ ያለ "Receipt" ኮፒ

2. በቴሌብር የከፈላችሁ: የቴሌብር ደረሰኝ ኮፒ እና "Academic profile - Billing" ላይ ያለ "Receipt" ኮፒ

እነዚህ ዶክመንቶች በየሴሜስተሩ ፋይላችሁ ላይ መታሰር አለባቸው።


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

31 Oct, 13:15


To All Fresh Students,

Additional Class
1.UG1 2017 AR 3 R
2.UG1 2017 BAM 3 R
3.UG1 2017 ECO 2 R
4.UG1 2017 MKT 10 R
5.UG1 2017 MKT1E
6.UG1 2017 NURS 2 R

Click here for time period description

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

====================

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

31 Oct, 08:50


Notice

Please be informed that the Registrar’s Office will be closed on November 1, 2, 8, and 9, 2024. Document authentication services, usually available on Fridays, will instead be provided on November 4 and 11. Regular office hours will resume following these dates.

Thank you for your understanding.

====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

29 Oct, 13:25


ለ2017 የማታ ተማሪዎች

ሲስተሙ ስለተስተካከለ ማመልከት ትችላላችሁ።

====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

29 Oct, 13:09


ለሁሉም ዲግሪ ተማሪዎች

ከሀሙስ ጥቅምት 21፣ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ያለመታወቂያ ወደ ግቢ መግባት የማይፈቀድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ያልወሰዳችሁ/ ያላሰራችሁ በነገው እለት እንድትወስዱ እናሳስባለን።


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

29 Oct, 10:34


To 2017 new students


Updated Business Administration Section


@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

28 Oct, 07:47


To Fresh Students,

Additional Class
1. Accounting & Finance Section UG1 2017 ACC 3 R

2. Business Administration Section UG1 2017 BAM 2 R class schedule

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

====================

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

28 Oct, 06:22


Revised Time Table

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

27 Oct, 11:12


2017 Business Administration Fresh Student List

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

25 Oct, 08:53


Updated Sections:

UG1 2017 ACC - Accounting and finance
UG1 2017 MGT - Management
UG1 2017 MKT - Marketing Management
UG1 2017 SOSA - Sociology
UG1 2017 ECO - Economics

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

25 Oct, 08:44


Updated Sections:

UG1 2017 AR - Architecture
UG1 2017 CCS Computer Science
UG1 2017 NURS 1 - Nursing
UG1 2017 CE - Civil Engineering

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

25 Oct, 07:42


ለመጀመሪያ አመት አዲስ ተማሪዎች
ፕሮግራማችሁን ከላይ በለው የሠዓት ማሳወቂያ መሠረት አንብቡ!!


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

24 Oct, 15:45


ለመጀመሪያ አመት አዲስ ተማሪዎች


መታወቂያ ያልወሰዳችሁ በሙሉ፣ ነገ አርብ፣ ጥቅምት 15፣2017 ዓ.ም ሙሉ ቀን መውሰድ ትችላላችሁ።

ሁሉም ቀሪ ዲፓርትመንት

Accounting, Architecture, Civil, Nursing, Sociology, Business Administration......

====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

24 Oct, 13:42


To All Fresh Students,

Please be informed that the class schedule for the first semester of the 2024/2025 academic year (2017 E.C.) is provided above.

Note: Classes will begin on Monday, October 28, 2024.

====================

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

24 Oct, 06:25


.

ለአዲስ ተማሪዎች

ስማችሁ የመታወቂያ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ፣ ዶክመንታችሁን በዚህ ፖስት መሰረት ስታስካክሉ የሚሰራላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡



@unityregistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 17:33


ለማርኬቲንግ እና ለማኔጅመንት አዲስ ተማሪዎች

ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች መታወቂያ(ID) ስለደረሰላችሁ ነገ ሀሙስ ጥቅምት 14/ 2016 ዓ.ም አንድ 2*3 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 04 በመምጣት እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ጧት፡ ማርኬቲንግ

ከሰዓት፡ ማኔጅመንት


@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 16:37


Job Vacancy Announcement

Institution: Unity University
Duty Station: Gerji
Salary: As per company scale
Experience: 1 year and above


Positions Available:

1. Admission and Registration Officer

Quantity: 3

Qualification: BSc in Computer Science, Information Technology, or related fields.

Key Responsibilities:

Manage student admissions and registration processes.

Maintain and update student records in the system.

Provide assistance to students regarding admission requirements and registration procedures.

Ensure accurate and timely data entry in the institution’s database.

Collaborate with faculty and administrative staff for smooth enrollment operations.



2. Programming and Scheduling Officer

Quantity: 1

Qualification: BSc in Computer Science, Information Technology, or related fields.

Key Responsibilities:

Develop, manage, and update course schedules and timetables.

Coordinate with departments to ensure course offerings align with student needs.

Utilize scheduling software and tools to optimize classroom and resource usage.

Ensure effective communication of schedules to students and staff.

Analyze scheduling data to identify and resolve conflicts.





How to Apply:
Interested candidates who meet the above qualifications should submit their applications at the Unity University Gerji Head office.

For more information, please contact the HR department.

@UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 12:45


ለ2017 አዲስ የዲግሪ ተመዝጋቢ ተማሪዎች

ቅዳሜ ጥቅምት 16: 2017 ዓ.ም የትውውቅ ፕሮግራም ስለሚኖር ከታች ባለው ፕሮግራም መሰረት ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ፈረቃ፡ ጧት
ሰዓት፡ ጧት 2፡30
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ
ዲፓርትመንት፡ ሶሻል (ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ …….)


ፈረቃ፡ ከሰዓት
ሰዓት፡ ቀን 6፡30
ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ
ዲፓርትመንት፡ ናቹራል (አርክቴክቸር፣ ኮምፒውተር፣ ሲቪል፣ ጤና…....)


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 11:39


⚠️ለሁሉም ተማሪዎች‼️

ዲግሪ የሚያረጋግጡ የመንግስት አካላት፣ የምዝገባ ስሊፕ፣ የክፍያ ደረሰኝ እና ክሊራንስ እየጠየቁ በመሆኑ፣ እነዚህን ዶክመንቶች በጥንቃቄቀ እንድትይዙ እያሳሰብን፣ በአዲሱ ሲስተም የምትመዘገቡ ተማሪዎች አካውንታችሁ ላይ ያለውን “PAID” የሚለውን የምዝገባ ስሊፕ በማውረድ እና ካሸሮች የሰጧችሁን ደረሰኝ በማያያዝ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 10:35


To all 3rd year and above Students


Special class





@unityregustrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

23 Oct, 08:39


ለ2017 አዲስ የቴክኒክና ሙያ ተመዝጋቢዎች


ምዝገባችሁን እንዳጠናቀቃችሁ ከታች ያለውን ፎርም እንድትሞሉ እናሳውቃለን፡፡


ፎርም: {ይህንነ ይጫኑ!}

====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

22 Oct, 13:31


ኮምፒዩተር ሳይንስ አዲስ ተማሪዎች

ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረ የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪዎች መታወቂያ(ID) ስለደረሰላችሁ ነገ
እሮብ ጥቅምት 13/ 2016 ዓ.ም አንድ 2*3 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 04 በመምጣት እንድትወስዱ እናሳስባለን።






Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

19 Oct, 14:27


‼️ለ2017 አዲስ ተመዝጋቢዎች

ያልተሟላ ዶክመንት ኦንላይን ላይ "Application number" እና ኢሜይል በማስገባት ማስተካከያ ትችላላችሁ።


❗️ "Pending" የሚል ሆኖ "Remark" ላይ መግለጫ ካለ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ዶክመንት ድጋሚ መጫን።

❗️ "Pending" የሚል ሆኖ "Your status will be updated soon, please come back" የሚል መግለጫ ካለው እስኪሰራ መጠበቅና በየጊዜው መከታተል።


ለማስተካከል ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ።


ሊንክ: {ይህንን ይጫኑ}

ማሳሰቢያ

የምታዘጋጁት PDF ከ2mb መብለጥ የለበትም።


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

17 Oct, 14:12


ለ2017 አዲስ ተመዝጋቢዎች (ዲግሪ)

ሰትመዘዘገቡ የተሰጣችሁን "Application Number" ከዚህ በታች የተቀመጠው ሊንክ ውስጥ በማስገባት "Status" ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣

1. "Accepted" የሚል ከሆነ ያስገባችሁት ዶክመንት ችግር የለበትም።

2. "Pending" የሚል ሆኖ "Remark" ላይ መግለጫ ካለ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ዶክመንት እንታስተካክሉ ወይንም ቢሮ ቁጥር 04 እንድታናግሩ።

3. "Pending" የሚል ሆኖ "Your status will be updated soon, please come back" የሚል መግለጫ ካለው እስኪሰራ መጠበቅና በየጊዜው መከታተል።

4 ያልተወራረደ ደረሰኝ ካለ ቴሌ ብር ስለሚመጣ 10 ቁጥር በማናገር ማስተካከል ይጠበቅባችኋል።



ሊንክ: {ይህንን ይጫኑ}


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

15 Oct, 09:41


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች - (ለመጀመሪያ ጊዜ)

ሁሉንም ኮርስ የተመዘገባችሁና የመመረቂያ ውጤት (>=2.0) ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን ፎርም እስከ አርብ ጥቅምት 08፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን፣ በጠቀመጠው ጊዜ ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ ፈተናውን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡



FORM Link: [Click Here]


ማሳሰቢያ

ድጋሚ የምትፈተኑ የምትመዘገቡት በራሳችሁ ስለሆነ፣ ፎርሙን መሙላት አይጠበቅባችሁም፡፡


====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

14 Oct, 11:29


ለ2017 የመጀመሪያ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች



በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን (Business Administration) ዲፓርትመንት መማር የምትፈልጉ ካላችሁ፣ ቢሮ ቁ04 በመምጣት መቀየር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።




====================

Channel: @UnityRegistrar

UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL

14 Oct, 07:58


ለነባር ተማሪዎች
ቁጥራቸው የሞላ ስፔሻል ክፍሎችን የከፈትን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡



====================

Channel: @UnityRegistrar