Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹 @milliblackcreativities Channel on Telegram

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

@milliblackcreativities


M.B.C( ፕሮፌሽናል )

Milli Black Creativities (English)

Welcome to Milli Black Creativities, also known as M.B.C! This channel is a hub for all things creative, featuring a mix of film, television, and artistic content. Whether you're a fan of movies, documentaries, or original productions, M.B.C has something for everyone. The channel showcases the talents of Black creatives from around the world, highlighting their unique perspectives and voices. From thought-provoking documentaries to entertaining short films, M.B.C is a one-stop destination for creativity and inspiration. Join us as we celebrate the diversity and innovation of Black artists in the entertainment industry. Stay tuned for exclusive content, behind-the-scenes footage, and much more. Don't miss out on the opportunity to explore the exciting world of Milli Black Creativities!

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

13 Jan, 20:01


🔒🔒🔒 ሁሉም ተገኝተዋል...ፍላጎታችሁን ያሳያችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 🔒🔒🔒

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

13 Jan, 19:18


ሰላም 👋

#አስቸኳይ!

ለጠዋት 2 ሰዓት አትላስ መገኘት የምትችሉ ለሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ኮረስ እንፈልጋለን።

ወንድ
ብዛት...2

ሴት
ብዛት...2

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ፍላጎታችሁን ብቻ አሳዩን።

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

13 Jan, 16:49


ሰላም 👋

ከዚህ ቀደም ሰርቶ የሚያውቅ(የምታውቅ) ሎኬሽን ባለሙያ ይፈለጋል።

ስራዎቻችሁን በ 0969926869 ላይ አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

12 Jan, 17:56


ሰላም 👋

ለነገ ለማስታወቂያ የጂም ቤት ቀረፃ ስፖርተኛ ካራክተር ይፈለጋል

ወንድ
ብዛት...2
ሴት
ብዛት...1

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

11 Jan, 12:25


ሰላም 👋

የሚሸጥ አዲስ RODE ሳውንድ ሪከርደር

0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

01 Jan, 14:00


ሰላም 👋

ለማስታወቂያ ሙስሊም ሴት ትፈለጋለች

እድሜ...ከ25 እስከ 30

ማስገንዘቢያ
-------
ሁሉም የሴት ልጅ እስልምና አልባሳትና ህግ ይከበራል

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ ስም ስልክ አድራሻ አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

01 Jan, 06:06


Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹 pinned «ሰላም 👋 በኢቢኤስ ቴሌቭዥን ለሚተላለፍ ሶስት ሲዝን ድራማ አዲስ ተዋንያን ይፈለጋሉ መሪ ተዋንያን መርጠን ጨርሰናል ! ወንድ እድሜ...ከ23 እስከ 30 ብዛት...8 ሴት እድሜ...ከ22 እስከ 27 ብዛት..9 ወንድ እድሜ...ከ34 እስከ 40 ብዛት...5 ሴት እድሜ...ከ30 እስከ 40 ብዛት...6 ወንድ እድሜ...50 እና ከ50 በላይ ብዛት...4 ሴት እድሜ...48 እና ከ48 በላይ ብዛት...4…»

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

01 Jan, 06:02


#ኤጭ የሚያስብል ነገር አይጠፋም መቼም!

ስም እድሜ ቁመት አድራሻ ሁለት ፎቶ በስራ ስልክ 0969926869 ቴሌግራም ላይ አድርሱን ማለት እኮ...

ስም እድሜ ቁመት አድራሻ ሁለት ፎቶ በስራ ስልክ 0969926869 ቴሌግራም ላይ ብቻ አድርሱን ማለት ነው

አንዳንዶች ግን ...🫣🤭

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

01 Jan, 05:49


ሰላም 👋

በኢቢኤስ ቴሌቭዥን ለሚተላለፍ ሶስት ሲዝን ድራማ አዲስ ተዋንያን ይፈለጋሉ

መሪ ተዋንያን መርጠን ጨርሰናል !

ወንድ
እድሜ...ከ23 እስከ 30
ብዛት...8

ሴት
እድሜ...ከ22 እስከ 27
ብዛት..9

ወንድ
እድሜ...ከ34 እስከ 40
ብዛት...5

ሴት
እድሜ...ከ30 እስከ 40
ብዛት...6

ወንድ
እድሜ...50 እና ከ50 በላይ
ብዛት...4

ሴት
እድሜ...48 እና ከ48 በላይ
ብዛት...4

ስም እድሜ ቁመት ስልክ አድራሻ ሁለት ፎቶግራፍ በስራ ስልክ 0969926869 ቴሌግራም ላይ ብቻ አድርሱን።

ቻናሉን join ማድረግ እንዳትረሱ

ማሳሰቢያ
------
ኦዲሽን መውሰድ የማይፈልግ ጭራሽ እንዳያናግረን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

31 Dec, 08:20


ሰላም 👋

ለአሌክትሮኒክስ ምርቶች ማስታወቂያ ትወና የሚችሉ ሞዴሎች ይፈለጋሉ

ሴት
እድሜ...ከ25 እስከ 32
እድሜ...ከ 1.70 በላይ
ተክለ ሰውነት...ጥሩ የሚባል (ጥንቅቅ ያለ ቅርፅና አቋም ያላት)
ባዛት...3

ሴት
እድሜ...26 እስከ 30
ቁመት...ከ1.70 በላይ
ተክለ ሰውነት...ትክክለኛና ውበት ያላት
ገፀ ባህሪ...የቢሮ ሰራተኛ


ወንድ
እድሜ ...ከ26 - 30
ቁመት...1.75 በላይ
ተክለ ሰውነት...ሞዴል
ገፀ ባህሪ...ማኔጀር

ወንድ እና ሴት
እድሜ...25 - 30
ቁመት...1.75 በላይ
ተክለ ሰውነት...በስፖርት የዳበሩ (የተስተካከሉ)
ገፀ ባህሪያት... የስፖርት ቤት(ጂም ቤት ስፖርት የሚያዘወትሩ(
ብዛት...ወንድ..2 /ሴት..1

ወንድ እና ሴት
እድሜ...ከ17 -20
ቁመት...1.65 በላይ
ተክለ ሰውነት ...ሞዴል(የተስተካከለ)
ብዛት ...ወንድ 1 እና ሴት 1

ሴት
እድሜ...ከ40 በላይ
ስትታይ...የቢሮ ሃላፊ ሴት የምትመስል(አለቃ)

ስም ፣ እድሜ ፣ ቁመት ፣ ስልክ ፣ ሰፈራችሁ በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ አድርሱን

ቻናሉን join ማድረግ አለባችሁ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

29 Dec, 12:10


ሰላም 👋

ለነገ ጠዋት ለሪል ስቴት ማስታወቂያ የወጣ ማስታወቂያ

ወንድ
እድሜ...ከ40 በላይ
ቁመት..1.68 በላይ
የቆዳ ቀለም ቀይ / ጠይም
ተክለ ሰውነት ...ሞላ ያለ ሽበት ፂምና ፀጉሩም ነጣ ቢል ጥሩ ነው

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ስም ፎቶ እና ቁጥር አድርሱን


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

27 Dec, 17:42


ሰላም 👋

ለሪል ስቴት ማስታወቂያ ስራ የወጣ ማስታወቂያ

ወንድ
እድሜ...ከ47 እስከ 55

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ፎቷችሁንና ስልካችሁን አድርሱን።

ቻናሉን join አድርጉ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

27 Dec, 15:53


ሰላም 👋

ለሪል ስቴት ማስታወቂያ ህፃናት ይፈለጋሉ

ወንድ
እድሜ...ከ8 እስከ 10
ብዛት...2

ሴት
እድሜ...ከ4 እስከ6
ብዛት ...1

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ፎቶና አድራሻ አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

26 Dec, 07:48


በህፃናት ፕሮሞሽን መስራት ስለተፈለገ ማንኛውም የመዝፈን ፍላጎት ያለው በየትኛውም የድምፅ ደረጃ ያለ በስራ ስልክ 0969926869 እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

25 Dec, 10:54


ሰላም 👋

የሚሸጥ sony alpha 7
አዲስ ማለት የሚቻል

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

04 Dec, 15:20


ሰላም 👋

ሎኬሽን ማኔጀር ይፈለጋል

የስራ ቦታ ...አ.አ ብቻ

የስራው አይነት...12 ክፍል ተከታታይ ድራማ

በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ስራዎቻችሁን አድርሱን


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

03 Dec, 06:40


ሰላም 👋

ለአጭር ድራማ ተዋንያን ይፈለጋሉ

ወንድ
እድሜ...ከ50 በላይ
ተክለ ሰውነት...ቀጠን ያለ (ሽበት ያለው)
ቁመት...1.68 በላይ
የቆዳ ቀለም...ቀይ

ሴት
ዕድሜ...ከ50 በላይ
ተክለ ሰውነት...የተስተካከለ ሽበት ያለው
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም


በስራ ስልክ ቴሌግራም 0969926869 ቁጥር ላይ ስም እድሜ ቁመት ስልክ ሁለት ፎቶ አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

27 Nov, 16:58


ሰላም 👋

አርት ዳይሬክተር ይፈለጋል

ማስገንዘቢያ
--------

ከዚህ ቀደም የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል...እደግመዋለሁ...የአርት ዳይሬክተር ስራ የሚታይ ስለሆነ የሚታይ ስራውን መላክ የሚችል ብቻ መሆን አለበት።

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

26 Nov, 17:50


ሰላም 👋

ለፊቸር ፊልም (በተለምዶው ለሲኒማ ፊልም) ሎኬሽን ማኔጀር ይፈለጋል

መስፈርት
------

በደንብ ልምድ ያለው...ከተማ ውስጥና ከከተማ ውጪም የቦታ ዳሰሳ አድርጎ የስራ እና የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል መሆን አለበት።

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እኔ አለሁ ይበለን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

26 Nov, 16:04


ሰላም 👋

ለአጭር ድራማ ተዋንያን ይፈለጋሉ

ወንድ
ዕድሜ...ከ23 እስከ 27
ቁመት...ከ1.68 በላይ
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...1

ወንድ
ዕድሜ...ከ23 እስከ 26
ቁመት...ከ1.70
የቆዳ ቀለም ...ማንኛውም

ሴት
ዕድሜ...ከ21 እስከ 24
ቁመት...ከ1.60 በላይ
ብዛት...2

ሴት
ዕድሜ...ከ40 እስከ 45
ቁመት...ከ1.65 በላይ
ብዛት...2

ወንድ
ዕድሜ...ከ50 በላይ
ቁመት...ከ1.68 በላይ
ብዛት...1

ስም ቁመት እድሜ ስልክ አድራሻና ሁለት ፎቶ በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

23 Nov, 09:29


ሰላም 👋

ካሜራ ማን ይፈለጋል

የስራችሁትን ስራ ማቅረብ የምትችሉ

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ እንገናኝ


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

21 Nov, 07:14


ሰላም 👋

ባለሙያዎች ይፈለጋሉ

ተፈላጊ :- ሴት አዘጋጅ (ዳይሬክተር)

ተፈላጊ ችሎታ : -ፓሽን ያላት ፣ መሰረታዊ የዝግጅት ግንዛቤ ያላት ፣ ሰዐት የምታከብር (ከዚህ ቀደም ለውድድር ፣ ለትዩብ ፣ ለሲኒማ ፣ ለራሷም ሰርታ የያዘቸው ስራዎች ካሉ ማቅረብ ማሳየት የምትችል)


ተፈላጊ :- costum and designer (አልባሳትና ንድፍ ባለሙያ )

ፈላጊ :- የማስታወቂያና የፊልም ፕሮዳክሽን

የክፍያ አይነት...በፕሮጀክት ወይም per episod

ተፈላጊ ችሎታ : - ከዚህ ቀደም የሰራውችን (የሰራውን) ማስረጃ ማቅረብ የምትችል።


በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ በቴሌግራም ተመዝገቡ ስራችሁንም አድርሱን።


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

14 Nov, 07:37


ሰላም 👋

ለልጆች ተከታታይ ድራማ ታዳጊና ህፃናት ተዋንያን ይፈለጋሉ


ወንድ
ዕድሜ...9
ተክለ ቁመና... ቀጠን ያለ
የቆዳ ቀለም...ጠይም
ብዛት...3

ወንድ
ዕድሜ...10
ተክለ ቁመና...ወፈር ያለ
የቆዳ ቀለም...ቀይ
ብዛት...3

ወንድ
ዕድሜ...10
ተክለ ቁመና...በጣም ወፍራም
የቆዳ ቀለም...ጠይም
ብዛት...3

ወንድ
ዕድሜ...8
ተክለ ሰውነት...ቀጭን በጣም
የቆዳ ቀለም...ጠይም
ብዛት...2

ወንድ
ዕድሜ...10
ተክለ ሰውነት...ጥሩ የሚባል አቋም ያለው
የቆዳ ቀለም...ጥቁር
ብዛት...3

ሴት
ዕድሜ...11
ተክለ ሰውነት...ቀጠን ያለች
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...2

ሴት
ዕድሜ...12
ተክለ ሰውነት...የተመቸው ሰውነት ያላት (ያልወፈረ ያልከሳ)
የቆዳ ቀለም...ጠይም /ቀይ

ብዛት...2


በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ የታዳጊዎቹን ዕድሜ ፣ ቁመት ፣ ስልክ ፣ አድራሻ ፣ ሁለት ፎቶ አድርሱን። ከተመቸናችሁ ቻናሉን ተቀላቀሉ።

ቴሌግራም ብቻ ተጠቀሙ 🤲🤲


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

13 Nov, 08:21


ሰላም 👋

ግራፊክስ ባለሙያ እንፈልጋለን

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

የሰራችሁትን ስራዎች አድርሱን

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

10 Nov, 10:02


ሰላም 👋

ለንግድ ማዕከል ማስታወቂያ አመልክታችሁ የተመረጣችሁ ለነገ 3 ሰዓት በቀረፃ ቦታ ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድንገናኝ ይሁን።

ሰዓት ይከበር!

ስልክ ስንደውል ያልመለሳችሁ ይህን 0969926869 የስራ ስልክ ማስታወቂያ ባወጣን በአንድ ሰዓት እንዳያችሁ መልሳችሁ ደውሉልን ።ያለዛ በሌላ የምንተካ ይሆናል።

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

08 Nov, 11:55


ሰላም 👋

ለገበያ ማዕከል ማስታወቂያ የምትሆኑ ሞዴሎች ትፈለጋላችሁ

ወንድ
እድሜ...ከ23 እስከ 26
ቁመት...1.85 በላይ
የቆዳ ቀለም...ጥቁር / ጠይም/ ቀይ
ብዛት...3

ሴት
እድሜ...ከ23 እስከ 25
ቁመት...1.78 በላይ
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...3

Extra actors
---------

ሴት
ዕድሜ...ከ18 እስከ 30
ቁመት...ከ1.65 በላይ
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...6

ወንድ
ዕድሜ...ከ18 -27
ቁመት...1.70 በላይ
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...4

የውጭ ዜጋ (አውሮፓዊ ፣ ምዕራብ አፍሪካዊ፣ አረብ)
ወንድ
ቁመት...ከ1.80 በላይ
ተክለ ሰውነት...ወፈር ያለ
ብዛት...2

የውጪ ዜጋ (አውሮፓዊ ፣ አሜሪካዊ፣ አረብ፣ ደቡብ ወይም ምዕራብ አፍሪካዊ)
ቁመት...1.80 በላይ
ተክለ ቁመና...ረጅም ፣በመንኛውም ስታይል ፀጉር ያላት
ብዛት...2


ከላይ በማስታወቂያው ላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሞዴሎች በንግድ ሱቁ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በሙሉ ታስተዋውቃላችሁ

ለማስታወቂያው ለማመልከት መደወል የማይፈቀድበት ብትደውሉም ምንም የማትፈይዱበት {መሮናል ይሄ ጉዳይ ይታወቅልን 😏} በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ብቻ ስም ፣ እድሜ ፣ ፣ቁመት ፣ ስልክ ፣ ሰፈር ፣ ሁለት ራሳችሁን የሚያሳይ ያለ መነፅር ያለ ኮፍያ ፎቶ አድርሱን። እና ከወደዳችሁን ቻናላችንን join አድርጉ።


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

07 Nov, 16:52


https://t.me/Cinemagallery11

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

05 Nov, 14:52


ሰላም 👋

ለአጭር ፊልም ተዋናይ ይፈለጋል

ወንድ

ዕድሜ...ከ30 እስከ 35

ቁመት...1.75 በላይ...

ተክለ ሰውነት...ጥሩ አቋም ያለው (በስፖርት ያልዳበረ በቦርጭ ያልተወረረ)

የቆዳ ቀለም...ጠይም

ገፀ - ባህሪ....አንባቢ የቢዝነስ አማካሪ

ብዛት...1

ወንድ

ዕድሜ...ከ28 እስከ 32

ቁመት...ከ1.70 በላይ

ተክለሰውነት...ልከኛ...(ያልወፈረ ፣ ያልቀጠነ) ፣ ቀልጣፋ

የቆዳ ቀለም...ቀይ (ጠይም)

ገፀ-ባህሪ...እርብትብት አካውንታንት

ብዛት...1

ሴት..

ዕድሜ...ከ25 እስከ 30

ቁመት...1.70

ተክለ ሰውነት....ሸንቃጣ

የቆዳ ቀለም...ጠይም(ቀይ)

ገፀ- ባህሪ...ጠበቃ

ብዛት...1

ሴት

ዕድሜ...ከ25 እስከ 30

ቁመት...ከ 1.68 በላይ

ተክለ ሰውነት...ሞላ ያለች ( ያልወፈረች ያልከሳች)

የቆዳ ቀለም...ጠይም

ገፀ- ባህሪ...ጋዜጠኛ

ብዛት...1

በስራ ስልክ 0969926869 ቴሌግራም ላይ ብቻ ስም እድሜ ቁመት ስልክ ሰፈር ሁለት ፎቶ አድርሱን። ቻናሉን join ማድረግ እንዳትረሱ።

እናንት ለመስፈርቱ ባትሆኑ የትወና አቅም ላላቸው አዲስም ከዚህ ቀደም ለሰሩ ወዳጆች መልዕክቱን አድርሱ

ማስታወቂያው ይ...ቀ...ጥ...ላ...ል


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

01 Nov, 10:38


ሰላም 👋

በትናንትናው ዕለት የተለያዩ የፊልም ባለሙያዎች እንፍለጋለን ብለን ባወጣነው ማስታወቂያ መሰረት የተመዘገባችሁ በምንደውልላችሁ ወይም በቴሌግራም በምናደርሳችሁ መልዕክት መሰረት ቢሮ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙና እንድንነጋገር።

ብዙ ስራዎች ስላሉን ብዙ ባለሙያዎች እንፈልጋለን።

ፀሐፊዎች

አዘጋጆች ( ሴቶች ትመረጣላችሁ)

ሲኒማቶግራፈሮች

ሳውንድ ማን(የድምፅ ባለሙያ)

ኮንቲኒቲ

ድምፅ ያላችሁ (በድምፅ ማስታወቂያ መስራት የምትፈልጉ ፣ድምፀ ውቦችና የድምፅ ማስታወቂያ ልምድ ያላችሁ)

የሰራችሁትን ስራዎች ሊንኮች በ0969926869 ቴሌግራም ላይ አድርሱን



https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

31 Oct, 16:50


የቀጠለ ማስታወቂያ


ለቁጥር 2 አጭር ፊልም የሚፈለጉ ተዋንያን

ወንድ

ዕድሜ...ከ23 እስከ 25

ቁመት...1.70

ብዛት...2

ወንድ

ዕድሜ...ከ65 በላይ

ተክለ ሰውነት...ቀጠን ያሉ አዛውንት

ብዛት...1

ሴት

ዕድሜ...ከ20 እስከ 22

ቁመት...ከ 1.65 በላይ

ብዛት...3

ሴት

ዕድሜ...ከ57 እስከ 65

ብዛት...3

በቀን ነፍ የባለሙያ ፣ የተዋንያን ፣ የፕሮዳክሽን መሳሪያ ግዢና ሽያጮች ማስታወቂያ የሚለጠፍበትን ፕሮፌሽናል ቻናላችንን join አድርጉ

የመተወን ፍላጎት ያላችሁና የትወና ክህሎት ያላችሁ በ 0969926869 ቴሌግራም ላይ እነዚህን በመላክ በቀላሉ ተመዝገቡ

ስም ፣ እድሜ ፣ ቁመት ፣ ስልክ ፣ አድራሻ (ሰፈር ) ፣ ያለ መነፅር ያለ ሻሽ ያለ ኮፍያ ሁለት እናንተን የሚያሳይ ፎቶ አድርሱን።



https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

31 Oct, 15:11


ሰላም 👋

ለአጭር ድራማ ተዋንያን ይፈለጋሉ

ለድራማ ቁጥር አንድ የሚፈለጉ ተዋንያን

ወንድ

ዕድሜ...ከ26 እስከ 31

ቁመት...ከ 1.75 በላይ

የቆዳ ቀለም ...ማንኛውም

ብዛት...2

ወንድ

ዕድሜ...ከ35 እስከ 40

ቁመት...ከ1. 80

የቆዳ ቀለም ...ማንኛውም

ብዛት...1

ሴቶች

ዕድሜ...ከ26 እስከ 29

ቁመት...ከ1.65 በላይ

የቆዳ ቀለም...ማንኛውም

ብዛት...2


በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ስም እድሜ ቁመት ስልክ አድራሻ ሁለት ፎቷችሁን አስርሱን።

ቻናሉን join አርጉ

የድራማ ቁጥር 2 ማስታወቂያዎች ይቀጥላሉ...


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

31 Oct, 14:41


ሰላም 👋

12 የተለያዩ አጭር ፊልሞችን ለመስራት ባለሙያዎች ይፈለጋሉ

ተፈላጊ ሙያ
-------

አዘጋጅ (director)

ብዛት...2

ሴቶች ይመረጣሉ

ሲኒማቶግራፈር

ብዛት...2

የድምፅ ባለሙያ (sound man)

ብዛት...1

ኮንቲኒቲ

ብዛት...1

በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ እንገናኝ


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

30 Oct, 09:41


ሰላም 👋

ለአጫጭር ፊልሞች ባለሙያዎች ይፈለጋሉ

ተፈላጊ ሙያ

አዘጋጅ

ብዛት...1


ሲኒማቶግራፈር

ብዛት...2

ሳውንድ ማን(የድምፅ ባለሙያ)

ፆታ...ወንድ


ኮንቲኒቲ

ፆታ ...ሴት

በስራ ስልክ ቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች ወይም የሰለጠናችሁበትን ማስረጃዎች አድርሱን።


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

30 Oct, 08:29


ሰላም 👋

የሚሸጥ ሃርድ ዲስክ
አይነት...Tiranscend
አቅም...4 tera
ይዘት...የተከፈተ (ትንሽ ግዜ ያገለገለ)...good

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

29 Oct, 14:55


ሰላም 👋

የሚሸጥ GODOX AD 600M የፊልም ላይት

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

29 Oct, 14:50


ሰላም 👋

የሚሸጥ አዲስ single RODE ኒክ ማይክ

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

29 Oct, 07:57


ሰላም 👋

ትንሽ ስለ ኦዲሽን አሰራራችን ለማለት ያህል

የኛ ድርጅት milli black creativities ከፕሮዳክሽኖች ጋር ተዋንያን ማቅረብና ተስማምቶ መስራት ብቻ አይደለም ስራችን። ፕሮዳክሽኖች ለሚሰሩት ስራ ኦዲሽን መውሰድ ሲፈልጉ ከኛ ጋር ለኦዲሽን ስምምነት ይፈፅማሉ።

እንዴት አይነት ስምምነት?

እኛ ጋር ያሉ የተዋንያን ፕሮፋይል ለፕሮዳክሽኑ ይሰጣል የፈለጉትን መርጠው መልሰው ይልኩልናል። ይሄ ማለት ተዋንያን ተመርጠው ከመስራታቸው በፊት ለኛ ቀለል ያለ ለኦዲሽን ብቻ ክፍያ ይፈፅማሉ። በዚህ መሃል የተዋንያን ምልመላው የተዋንያንና የባለሙያን ክብር በሚመጥን መልኩ ይካሄዳል። ኦዲሽን የወሰዱ ተዋንያንም መብታቸው ተከብሮ ግዴታቸውን አክብረው እንዲሰሩ ይደረጋል።

ይሄ ማለት በዘልማድ በገፍ ቦሌ ፣ አራብሳ ፣ ጎተራ ፣ አየር ጤና ፣ ፒያሳ ሂዱና ኦዲሽን ውሰዱ አንልም ማለታችን ነው።

የተሻለ የጥበብ መንገድ ለመፍጠር ተፍ ተፍ እንላለን!

እንደዛ ነው....

ስለምትረዱን እናመሰግናለን .

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

27 Oct, 12:09


ሰላም 👋

ለተከታታይ ድራማ በተለያየ ዕድሜ ላይ ያላችሁ ነገ 18 /02/ 17 (ሰኞ) ከጠዋት 4 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ድረስ ኦዲሽን መውሰድ የምትፈልጉ ከተለያየ መድረክና የፊልም ትዕይንቶች ወይም የራሳችሁን ሞኖሎግ (ቃለ ተውኔት) አዘጋጅታችሁ እንገናኝ።

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

26 Oct, 08:10


ዛሬን እንቀበል!

ይህ ፊልም በ2004 የተሰራ ነው

ርዕሱ...A long come polly

ዘውጉ...Comedy /Romance

ተዋንያኖቹ ተወዳጅ የሆኑት ግብዳ አክተሮች
            ben stiller
            Jennifer Aniston
            Phillip saymour hoffman
            Alec Blald win...የመሳሰሉት ናቸው

የሃሳቡ ዋና መነሻ ፊልሙን ማስረዳት አይደለም እዚህ ፊልም ላይ አጃቢ ተዋናይ ሆኖ ስለሰራው ስለ ኬቨን ኸርት ለማለት ያህል ነው።

እዚህ ፊልም ላይ 2004 ላይ ማለት ነው ኬቨን ኸርት የአንድ ትያትር ቤት የድምፅ ቀራጭ ካራክተር ተሰቶት ይሰራል። መስራት ሳይሆን ብቅ ይልና ይጠፋል።

ኬቨን ሃርት የዚህ ፊልም አጃቢና የታላላቆቹ አክተሮች ስራ ላይ ብቅ እንዲል የተደረገ ሰው ነበር።

በአጭሩ ኬቨን ኸርት አሁን የት እንዳለ ብዙዎቻችን እናውቃለን ብዬ አስባለሁ። ለተጨማሪ ማብራሪያ google አድርጉ።

በትወና ሙያ ላይ የሚሰጠንን  ዕድል ማክበርና መጠቀም ግድ ይለናል። ነጋችን የሚሰራው ዛሬ ባከበርነው ዕድል ነው።

መልካም  ዛሬ!


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

24 Oct, 13:09


ሰላም 👋

ለከርሰ ምድር ውሃ ማስታወቂያ ሞዴሎች ይፈለጋሉ

ሴት
ዕድሜ...ከ20 እስከ 25
ቁመት...1.70 በላይ
የቆዳ ቀለም...ማንኛውም
ብዛት...4

ማሳሰቢያ
-------
ለማስታወቂያ የምትመረጥ ሞዴል ስራው ከአዲስ አበባ ውጪ መሆኑን ልታውቅ ይገባል።

በቴሌግራም ቁጥር 0969926869 ላይ ስም ፣ እድሜ ፣ ቁመት፣ ስልክ ፣ አድራሻ ፣ ሁለት ፎቶ አድርሱን።



https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

23 Oct, 16:30


የሚሸጥ amran 200x

ይዞታ...አዲስ

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

18 Oct, 16:21


የሚሸጥ ኒክ ማይክ

አዲስ

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

18 Oct, 16:19


የሚሸጥ ሃርድ ዲስክ

4 ቴራ

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

17 Oct, 13:46


ሰላም 👋

በebc ዕይታ ለሚቀርብ 8 ሲዝን ተከታታይ ድራማ ለመስራት የተዋንያን ምልመላ ይካሄዳል።

ይሄንን ድራማ ድርጅታችን ብላክ ክሬቲቪቲስ በተዋንያን ማቅረብ ስምምነት ስላደረገ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በየትኛውም እድሜ ደረጃ ያላችሁ ተዋንያን

በስራ ስልክ 0969926869 ቴሌግራም ላይ ብቻ

ስም

እድሜ

ቁመት

ስልክ ቁጥር

አድራሻ (ሰፈር)

ሁለት ባለ ቀለም ፎቶ (መነፅርና ኮፍያ የሌለው)

ከኛ ጋር ሲሰሩ የሙያውን ስነ ምግባር በጠበቀና የባለሙያዎች መከበር እያረጋገጥን ነው።

ወደ ስራ መላክ ብቻ ሳይሆን በተግባር በስራ ቦታ ተገኝቶ ስራችሁንና ስነ ምግባራችሁን ማየት እንዲሁም ከፕሮዳክሽኖች ጋር በስራ ቦታ ተገኝቶ የስራ ግምገማ በማድረግ ማስተካከያዎችን ማስደረግና ለተዋንያን የተሻለ የስራ ምህዳር እንዲፈጠር እናደርጋለን።


0969926869 በቴሌግራም ብቻ የምንገናኝበት የስራ ስልክ ነው።

ይሄን ፕሮፌሽናል ቻናል join አድርጉ ፍላጎታችሁን በፕሮፌሽናል መንገድ አሳኩ


https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

16 Oct, 11:54


ሰላም 👋

የሚሸጥ black magic

ከሌንስ ጋር

የካሜራው ይዘት...#እጅግ በጣም ጥሩ

በስራ ስልክ 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

16 Oct, 11:43


ሰላም 👋

የሚሸጥ canon mark 4

ከ 24 በ 105 ሌንስ ጋር

ይዘቱ እጅግ #ጥሩ የሚባል

በስራ ስልክ ቁጥር 0969926869 ላይ  እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities

Milli Black Creativities 📽🎬🇪🇹

16 Oct, 11:40


ሰላም 👋

የሚሸጥ canon mark 4

ከ 24 በ 105 ሌንስ ጋር

ይዘቱ #እጅግ በጣም ጥሩ የሚባል

በስራ ስልክ ቁጥር 0969926869 ላይ እንገናኝ

https://t.me/milliblackcreativities