የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹 @yegna_psychology Channel on Telegram

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

@yegna_psychology


የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል።

የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል።

🌟ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን።


[ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

የኛ ሳይኮሎጂ (Amharic)

የኛ ሳይኮሎጂ አስተማሪ እና አዝናኝ አስተሳሰባችንን የሚያሳድጉ የሳይኮሎጂ እና የፓለቲካ ፅሁፎች ይቀርቡበታል። የኛ ሳይኮሎጂ ይተነተናል እንዲሁም ታዋቂ የሥነ-ልቦና ሊሂቃን (theory) ይዳሰሳል። ማሳሰብያ ለውድ ተከተዮቻችን:➪አባላትን ለማብዛት በምናደርገው #የማስታወቂያ ልውውጦች እንዳትሰላቹብን ለማለት እንወዳለን። [ ራሳችንን በመቀየር ድርሻችንን እንወጣ! ]

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

07 Dec, 18:24


መማራቸውን የቀጠሉ ህይወታቸው ማደጉን ይቀጥላል !

-- Charlie Munger --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

05 Dec, 18:21


ጠንክሮ መስራት ሁልጊዜ ቀጥተኛ ሽልማት ላያስገኝ ይችላል፤ ያለእሱ ደግሞ መሻሻልህ ይገታል !

-- William James --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

04 Dec, 07:33


ሰዎች እምብዛም የማይጠቀሙበትን የማሰብ ነፃነት ለማካካስ የመናገር ነፃነትን ይጠይቃሉ!

-- Soren Kierkegaard --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

03 Dec, 18:36


ትዕግስት ሰይጣን ላይ ሲተገበር ወንጀል ይሆናል!

-- Thomas Mann --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

02 Dec, 18:10


እንደሚመስለኝ አብዛኛው ሰው ስለፍትህ መጓደል የሚያስበው ራሱ ላይ ሲደርስ ብቻ ነው!

-- Charles Bukouwski --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

01 Dec, 12:54


ማውራትን ለመማር ሁለት አመት ይወስዳል፤ ዝምታን ለመማር ግን ስልሳ እንኳን አይበቃም!

-- Ernest Hemingway --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

27 Nov, 15:00


ከባድ ሰዎችን አትጥላቸው፤ አንዱ አንተ ነህና!

-- Bob Goff --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

25 Nov, 12:18


አዎ ሁሉም ነገር ቀላል ነው፤ ሰዎች ናቸው ነገሮችን የሚያወሳስቡት!

-- Albert Campus --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

23 Nov, 19:04


ጦርነትን ስለፈለግክ ብቻ ትጀምር ይሆናል፤ ስለፈለግክ ብቻ ግን አይቆምም!


-- Niccolo Machiaveilli --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

22 Nov, 18:30


ራስን መግዛት የሚጀምረው ሃሳብን ከመቆጣጠር ነው፤ የምታስበውን መቆጣጠር ካልቻልክ የምታደርገውን ልትቆጣጠር አትችልም!


-- Napoleon Hill --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

22 Nov, 16:48


የምንኖረው ሰዎች ማፈር በሚገባቸው ነገር በሚኮሩበት ዘመን ነው!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

21 Nov, 09:49


የነገው መሀይም ማንበብ የማይችል ሳይሆን እንዴት መማር እንዳለበት ያልተማረው ነው!

-- Herbert Gerjuoy --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

19 Nov, 15:56


ታሪክ የስተምራል ግን ተማሪዎች የሉትም!

-- Antonio Gramsci --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

19 Nov, 05:39


ድምፅህን ሳይሆን ቃላቶችህን ጮክ አድርግ ፍሬ የሚሰጠው ዝናብ እንጂ ጉርምርምታ አይደለምና!


-- Rumi --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

16 Nov, 17:32


ህፃናት አዋቂዎች የሚነግሯቸውን ከመስማት በበለጠ የሚያደርጉትን መቅዳት ላይ ጎበዝ ናቸው !

-- James Baldwin --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

16 Nov, 17:04


ገንዘብን አክብረው ከሚገባው ያልበለጠ፤ ከሚገባው ያላነሰ፤ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ አለቃ ነውና!

-- Alexandre Dumas fils --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

15 Nov, 18:03


ተመሣሳዩ ዓለም፤ በአዕምሮ መለያየት፤ ለአንዱ ሲኦል ለአንዱ ገነት ይሆናል!

-- Ralph Waldo Emerson --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

14 Nov, 17:11


ጊዜያዊ ደስታዎችን መከላከል የብልህ ሰው አንዱ መለያ ነው፤ ሞኝ ግን የእነሱ ባሪያ ነው!


-- Epictetus --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

14 Nov, 09:59


የኛ ጉዳይ የሆነውን እና ያልሆነውን ማወቅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው!

-- Gertrude Stein --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

12 Nov, 17:28


ተራ ሰዎች ጊዜያቸውን እንዴት ማሳለፍ እንዳለባቸው ብቻ ያስባሉ፤ ጎበዝ ሰው ሊጠቀምበት ይሞክራል!

-- Artur Schopenhauer --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

12 Nov, 10:03


በውሸት ዓለም ከመደሰት እውነቱን አውቆ መከፋት ይሻላል!

-- Fyodor Dostoevsky --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

10 Nov, 12:00


ገንዘብ ሁሉንም ነገር ያደርጋል ብለህ አታስብ ካልሆነ መጨረሻህ ለገንዘብ ሁሉንም ነገር ማድረግ ይሆናል!

-- Voltaire --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

10 Nov, 06:27


መንገዱን በማወቅ እና በመንገዱ በመሄድ መሃከል ልዩነት አለ!

-- Morpheus --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

06 Nov, 17:50


ማሰብ ከባድ ነው፤ ለዛም ነው አብዛኛው የሚፈርደው!

-- Carl Jung --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

06 Nov, 10:01


ዕውቀት ያላቸው እና መረዳት የሚችሉ አሉ፤ የመጀመሪያው ትውስታን ሲፈልግ ሁለተኛው መመራመርን ይፈልጋል!


-- Alexander Dumas --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

03 Nov, 15:57


🔄 እነዚህ Crypto Airdrop ካልጀመራችሁ ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቀሉ

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

03 Nov, 11:21


ግብረገብ የጎደላቸውን ተግባራት ለማውራት ማመንታትን ካጣን ለመተግበር ማመንታትን ማጣት እንጀምራለን!

-- Musonius Rufus --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

03 Nov, 06:59


ሁላችንም ሌሎች ሰዎች ህይወታቸውን እንዴት መምራት እንዳለባቸው ግልፅ ሀሳብ ያለን እንመስላለን ለራሳችን ግን የለንም!

-- Paulo Coelho --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

01 Nov, 17:27


እውነት ማንንም አይጎዳም፤ የሚጎዳን በድንቁርና መፅናት ነው!

-- Marcus Aurelius --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

01 Nov, 17:20


የአመታት ፍቅር በደቂቃዎች ጥላቻ ይረሳል!


-- Edgar Allan Poe --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

01 Nov, 14:44


ሁልጊዜም ጠላቶችህን ይቅር በላቸው ከዛ በላይ የሚጎዳቸው ነገር የለም!

                 -- Oscar Wilde --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

30 Oct, 17:17


ደሃ ማለት በጣም ትንሽ ያለው ሳይሆን በጣም በብዙ የሚያማርረው ነው!


-- Seneca --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

30 Oct, 16:58


#Airdropmemeficoin
↗️#memefi_coin
💵 የተወሰነ ቀን ብቻ ነው የቀረው
🔭 Check Your memefi coin
🛫 ስንት እንደሰራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
👉 የአልጀመራቹ አሁኑ ጀምሩ
https://t.me/memefi_coin_bot/main?startapp=r_3199cd3b2d

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=z60LhxGN

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

30 Oct, 14:26


ጦርነት የሚወስነው ማን ትክክል እንደሆነ ሳይሆን ማን እንደሚቀር ነው !

-- Bertrand Russell --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

29 Oct, 17:15


በዕድል በጣም አምናለው፤ ጠንክሬ በሰራው ቁጥር የበለጠ ዕድል እንደማገኝ !

-- Thomas Jefferson --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

29 Oct, 09:30


ሰዎች የሞተን ሰው በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱ ብታቅ ሰዎችን ለመማረክ መኖርህን ታቆም ነበር !

-- Christopher Walken --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

28 Oct, 17:43


እውነት ልክ እንደ አንበሳ ነው፤ መከላከል የለብህም፤ ተሸነፍለት ከዛ ራሱ ይከላከልልሃል!

-- Augustine

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

23 Oct, 14:52


መታመን ከመወደድ በላይ የጥልቅ ምስጋና ማሳያ ነው !

-- George MacDonald --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

23 Oct, 11:24


🔄 እነዚህ Crypto Airdrop ካልጀመራችሁ ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቀሉ

🕯 bums : 👉   https://t.me/bums/app?startapp=ref_7hc5D3AD

🕯 Yescoin :👉https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=QgZjy1

🕯 hold coin : 👉https://t.me/theHoldCoinBot/app?startapp=ref_lv6rFlD9

📊 ገንዘብ ያስገኛሉ ብዬ ማስባቸው ምርጥ ፕሮጀክቶች ናቸው።

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

22 Oct, 17:28


እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ላወቀ ሁሉም በጊዜው ይመጣል !

-- Leo Tolstoy --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

20 Oct, 11:39


እንዲሁ ቁጭብለን ለዘላለም ቁስላችን ላይ እንዳፈጠጥን ልንኖር አንችልም !

-- Haruki Murakami --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

20 Oct, 08:19


ጅል አይምርም አይረሳም፤ የዋህ ይምራል ይረሳል፤ ብልህ ግን ይምራል አይረሳም!

-- Thomas Szasz --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

19 Oct, 16:03


ህግ በሌለበት ነፃነት የለም!

-- John Lock --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

18 Oct, 15:07


ደስተኛ ለመሆን የምናደርገው መጠን ያለፈ ጥረት ትርፉ ድካም ነው!

-- Jean Jacques Rousseau --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

16 Oct, 17:18


ሰዎች ስሜት እና እሳቤን መቆጣጠር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚረዱት በፈታኝ ጊዜያት ብቻ ነው!

-- Anton Chekhov --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

14 Oct, 17:37


የሚያይ አይን እና የሚሰማ ጆሮ እስካለህ ድረስ የትም ሂድ የት አስተማሪህን ታገኘዋለህ!

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

13 Oct, 17:16


የምትናገረው በሙሉ እውነት መሆን አለበት እውነት የሆነ በሙሉ ግን አይወራም!

-- Voltaire --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

13 Oct, 12:06


የዕውቀት አባት ማለት በግባር የሚኖረው እንጂ ተግባርን የሚያብሰለስለው አይደለም!

-- Carlos Castaneda --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

12 Oct, 17:35


ያለን ጊዜ በጣም ጥቂት ስለሆነ ሳይሆን በጣም ብዙውን ስለምናባክነው ነው!

-- Seneca --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

11 Oct, 17:40


ስሜቶቻችንን የምንቆጣጠርበት መንገድ የባህሪያችን መሠረት ነው!

-- John Lock --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

10 Oct, 16:56


ጥበበኛ ሰው አፉ ባዶ ከመሆኑ በፊት ጭንቅላቱን ይሞላል!

-- African Proverb --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

09 Oct, 17:40


የሰው ልጅ ጠንካራ ሊባል የሚችለው ባለመውደቁ ሳይሆን ውድቀቱ ካላስቆመው ነው!

-- Confucius --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

07 Oct, 17:39


ካለህበት ማንነት የተለየ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ስላለህበት ማንነት የሆነ ያህል ዕውቀት ሊኖርህ ግድ ይላል!
  
                    -- Erick Hoffer --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

06 Oct, 18:11


ተግባር ከሌለው ብዙ ዕውቀት ይልቅ ተግባር ያለው ጥቂት ዕውቀት ይበልጥ ጠቃሚ ነው!

-- Kahlil Gibran --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

05 Oct, 17:39


አዋቂነት ብቻውን በቂ አይደለም መልካም ፀባይም ሊኖርህ ይገባል !

-- Baltasar Gracian --

@Yegna_Psychology

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

28 Sep, 18:28


ከውጫዊ ሁነቶች ይልቅ አስተሳሰብህ ላይ ስልጣን አለህ ይህን ስትገነዘብ አቅም ታገኛለህ!

-- Marcus Aurelius --

የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

28 Sep, 18:16


ሰዓቱን ቆመህ አትይ ሰዓቱ የሚያደርገውን አድርግ መጓዝህን ቀጥል!

-- Sam Levenson --