Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር) @ethio_tefer0 Channel on Telegram

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

@ethio_tefer0


ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር) (Amharic)

ኢትዮ ጠፈር (Ethio Space) ኮከቦችዎን እና አንድም ዓለምን አግባብ ለክፍሊ ህዝብላም አዲሱ እና ታማኝ ሳይንስ እንዲውሉዋቸው የአገር ልዩነቶችን ለአንት ተሽቅለዋል ምክንያቱም ህዝብ ማጥሰቤው እንዴትዋል አሁን በእነዚህ ኮከቦች ገልፀዋል የሚመስለውን የኢትዮ ጠፈር (Ethio Space) ኮከብ እርምጃ፣ ርክብ ያደርጋሉ። መልእክትዎን ከሆነ በአጠቃቀኛ ማድረግ ለማወቅ ይመለከቱ።

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

21 Nov, 10:38


ሩሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል ወደ ዩክሬን አስወነጨፈች

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

18 Nov, 18:47


"ኢንተለጀንት መሆንን ከትምህርት ጋር የሚያገናኙ ሰዎችን እጠላለው  ምክንያቱም የዩኒቨርስቲ ድግሪ ቢኖረን እንኳን ደደብ ሰዎች ልንሆን እንችላለን"

#Elon Musk

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_te

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

17 Nov, 18:08


ጠፈርተኞች ጠፈር ላይ ሲተኙ እራሳቸውን በቀበቶ ልክ በምስሉ ላይ እንደሚታየው  ያያይዛሉ  ይሄም የሆነበት ምክንያት ጠፈር ላይ ግራቪቲ ወደ ዜሮ የተጠጋ ሰለሆነ ዝንብለው ቢተኙ በቀላሉ ሰለሚንሳፈፉ ወይም የተረጋጋ እንቅልፍ መተኛት ሰለሚቸገሩ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

16 Nov, 19:16


ቴሌግራም ከጀመራቹ ምን ያክል ቀን ሆናቹ

ዛሬ PAWS የተሰኘውን airdrop ከፈት ሳደርግ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርኩ 1656 ቀን አንደሆነ ነገረኝ በነገራችን ላይ ቴሌግራም ከተጀመረ 12 አመቱ ነው።

😏እስኪ እናንተስ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመራቹ ስንት ቀን ሆናቹ።
ከታች ያለውን link ተጭናቹ ተመልከቱ ከዛም comment ላይ screen shot አድርጋቹ ላኩልን react እንሰጥበታለን🤫
👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=f5tluDPR

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

16 Nov, 14:21


ከተሞች የመስታወት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማታ ብርሃን እንዲያገኙ የሚያስች ቴክኖሎጂ 2025 ላይ ይጀመራል ይሄ ማለት ከተሞች ልክ እንደቀን ብርሃን የሚያገኙ ሲሆን በተለያዩ ላይቶቸ መሸበረቅ እና የጎዳና ላይ ላይቶች ላያስፈልጋቸው ይችላል ተብሏል።

በተመሳሳይ ቻይናም ጨረቃን በሚመስል ቴኬኖሎጂ በምሽት ከተሞች እንዲሁም ሌሎች አከባቢዎች ብርሃን እንዲያገኙ እየሰራች ነው  አለማችን መስታወት በሚመስሉ ቴክኖሎጂዎች ከፀሐይ የሚመጣውን ብርሃን ተንፀባርቆ ጨለማ አከባቢውች ብርሃን የሚያገኙበት መንገድ ለወደፊቱ ይመጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ቴክኖሎጂ መካከሉ አንዱ ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/ethio_tefer

Join and share

@Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0

@Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

16 Nov, 06:40


የታዋቂው ሳይንቲስት አይዛክ ኒውተን ቤተሰቦች ገበሬዎች ሲሆኑ ልጃቸውም ጥሩ ገበሬ እንዲሆንላቸው ይፈልጉ ነበር ልጃቸው ግን ቁንጮ ሳይንቲስት ሁኖ አረፈው።

Join and share

@Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0

@Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

08 Nov, 16:48


ጨረቃ ላይ ወይም ጠፈር ላይ የተኛውንም ማእድን በፈለጋቹት መጠን እና መንገድ አውጥታቹ ብትጠቀሙ ማንም የሚጠይቃቹ አካል የለም ምክንያቱም የሰው ልጆች ጠፈርን በተመለከተ ያወጡት ምንም አይነት ሕግ የለም ወይም ጠፈረን በተመለከተ ሀገሮች ምንም አይነት ስምምነት አልተፈራረሙም የባጠቃላይ ጠፈር ባለቤት የለውም።

Join and share

@Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0

@Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

08 Nov, 16:32


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡

Link 👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=f5tluDPR

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

21 Oct, 09:10


"በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ወደ መሬት ለመውጣት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ቅልጥ አለት አሁን ረገብ ብሎ ወደ ታች መውረድ ጀምሯል"

በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በመሬት ውስጥ የተፈጠረው የቅልጥ አለት እንቅስቃሴ የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ እና በሩቅ ቦታዎች ደግሞ የመሬት ንዝረት እንዲፈጠር ማድረጉ ይታወሳል።

የመሬት መንቀጥቀጡ አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ ከተሞች የመሬት ንዝረት አስከትሎም ነበር።

በኢትዮጵያ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ለ22 ቀናት ወደ መሬት ለመውጣት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ቅልጥ አለት የመወጠር ሁኔታ አሁን ረገብ ብሏል፤ አሁን ባለን መረጃ ቅልጥ አለቱ ወደታች እየወረደ ነው ብለዋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂዮ ፊዝክስ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ኤሊያስ ሌዊ (ዶ/ር) በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር።

በዚህም ምክንያት ባለፉት 2 ቀናት የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ዝቅተኛ መሆኑን ነው ያስታወቁት።

ቀደም ሲል የነበረው ስጋት ባለፉት ቀናት ቀንሷል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ነገር ግን በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የምንገኝ እንደመሆናችን ስጋቱ ተመልሶ ሊመጣ እንደሚችል ያላቸውን እምነት ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ስለ መሬት መንቀጥቀጡ በማህበራዊ ሚዲያ ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ነው ያሉት ዶ/ር ኤሊያስ፤ ሚዲያው ሀሰተኛ መረጃ ከማሰራጨት ይልቅ በጥናት የተረጋገጠ እና ትክክለኛ መረጃ ብቻ ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

ስምጥ ሸለቆ እና አካባቢው በተፈጥሮ ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭ መሆኑ የማይቀየር ተፈጥሯዊ እውነታ ነው፤ እንደ ሀገር፣ እንደ ህዝብ የራሳችንን ጥንቃቄና ዝግጀት ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል።

ማንኛውም የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋን በተመለከተ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂዮ ፊዝክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ በመገናኛ ብዙኃን ተደራሽ እንደሚያደርግ በመጠቆም ህብረተሰቡም ይህንኑ እንዲከታተል አሳስበዋል።

በላሉ ኢታላ

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

18 Oct, 07:01


በአዋሻ ፈንታሌ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ የሚሄድ ከሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ እየተጠናከር ይመጣል

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

14 Oct, 18:59


SpaceX ትልቅ ታሪክ ሰራ!!

SpaceX የሮኬት Launcher (Rocket Booster) መልሶ ወደ ምድር አሳረፈ።

ይህ የተሳካ ሙከራ ምናልባት በspace ሳይንስ ዘርፍ ትልቅ እርምጃ ሊሆን ይችላል።

ማንኛውም ሮኬት ወደ ህዋ ሲመነጠቅ ከምድር እንዲወነጨፍ የሚያግዘው በጣም ከባድ booster ይገጠምለታል።

ይህ booster ሮኬቱን የተወሰነ ርቀት ጉልበት ከሰጠው በኋላ ተነጥሎ ወደ ምድር ይወድቃል። ከዛ በኋላም ጥቅም አልባ ይሆናል።

SpaceX በተሳካ ሁኔታ የሞከረው ይህ ሙከራ ግን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶበት የሚሰራውን ይህን booster መልሶ ለመጠቀም የሚቻል ሲሆን ከኢኮኖሚ አንጻር ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል።

ቡስተሩ ከዋናው ሻትል ጋር 71 ሜትር ከተወነጨፈ በኋላ ፍጥነቱን ቀንሶ በመመለስ በትክክል ከማስወንጨፊያ ታወሩ robotic arm ጋር ሊገጥም ችሏል።

#CNN, #Washington_Post
©bighabesha_softwares

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

13 Oct, 06:48


#Update: በሬክተር ስኬል 4.6 አካባቢ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጠዋት 1 ሰዓት ከ37 ደቂቃ ከ50 ሴኮንድ ላይ ባለፈው በተከሰተበት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለብሔራዊ ጣቢያ ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱንም ነው የገለጹት። ለመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት የሆነው ቅልጥ አለት መሬት ውስጥ መምጣቱ መሆኑ የተናገሩት ዶክተር ኤሊያስ ይሄው እንቅስቃሴ ወደላይ አለመወጣቱን ነው የተናገሩት።

ላለፉት 19 ተከታታይ ቀናት ያህል ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች መኖራቸውን እና አሁንም ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን ነው ብለዋል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

13 Oct, 06:04


በሀገራችን  ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጥ  በተለያዩ ከተሞች ተከስቶል ተባለ ።

እናተስ አካባቢስ ??

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

09 Oct, 18:06


ምድራችን ባለ ሁለት ጨረቃ ሆነች።

ሳይንስ እንደሚለው ምድራችን ለብዙ ሚሊዮን አመታት አንድ ጨረቃ ብቻ ነበረቻት። ይህችንም ጨረቃ ሁሌ ወደ ሰማይ ስናንጋጥጥ እናያታለን። ነገር ግን ሰሞኑን ምድራችን አንድ ተጨማሪ ጨረቃ እንዳገኘች የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ ናሳ አሳውቋል።

መስከረም 29 በምድራችን አቅራቢያ ስታልፍ የነበረች Asteroid የመሬት የስበት ሃይል እንደያዛትና በ4.5 ሚሊዮን ኪሎሜትር ርቀት በመሬት ዙሪያ እየተሽከረከረች እንዳለች ተገልጿል።

2024 PT5 የተባለችው ይህቺ አስትሮይድ የArjuna Asteroid ስብስብ አባል ስትሆን ይህ የአስትሮይዶች ስብስብ ፀሃይን በ150 ሚሊዮን ኪሎሜትር ርቀት ይሽከረከራል።

ከዚህ ስብስብ ያመለጠችው ይህቺ አስትሮይድም በምድራችን ዙሪያ ለተወሰኑ ሳምንታት የምትሽከረከር ሲሆን ከመስከረም 29 እስከ ህዳር 25, 2024 ድረስ ተሽከርክራ ከመሬት ስበት በማምለጥ ቀጣይ ጉዞዋን ትቀጥላለች።

አስትሮይዷ ከጨረቃን 300ሺ ጊዜ የምታንስ በጣም ትንሽ ስለሆነች በአይን ለማየት አስቸጋሪና በምድራችን ላይም ምንም አይነት ተፅዕኖ እንደማይኖራት ናሳ አሳውቋል።

source: Earth.com, space.com

©bighabesha_softwares

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

09 Oct, 17:36


https://youtu.be/1o8OzmrzikY

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

09 Oct, 15:44


አፍሪካ ለሁለት የምትከፈልበት ጊዜ የተቃረበ ይመሳል።

ሰሞኑ በኢትዮጵያ አፍር ክልል ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወሳል ይሄንንም ተከትሎ የመሬት መሰንጠቅን የሚያሳዩ ምስሎች በስፍት እየወጡ ነው።

መጨረሻው ምን ሊሆን ይችላል ?

ከዚህ በፊት ሳይንቲስቶች ገምተውት የነበረው የአፍሪካ አህጉረ ለሁለት መከፈል ምልክት ወይም አህጉሩ ለሁለት መከፈል መጀመሩን የሚያብሰሩ ናቸው መጨረሻውም አፍሩካን እና ኢትዮጵያን ለሁለት መክፈል ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇

@ethio_tefer0     @ethio_tefer0

@ethio_tefer0    @ethio_tefer0