ለሁሉም የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ በሙሉ:-
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል በተካሄደው ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዩኒቨርስቲያችንን የወከሉት ስፖርተኞቻችን እንዲሁም መላው የልዑካን ቡድን ወደ ከተማችን እየደረሱ ሲሆን ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ወደ ፒያሳ በመሄድ በተዘጋጁት የማጀቢያ መኪናዎች በመታገዝ ደማቅ አቀባበል እንድናደርግላቸው!!
ለማጀቢያ እና ለአቀባበሉ የተዘጋጁትን መኪናዎች አሁኑኑ ወደ ፓርኪንግ በመሄድ ማግኘት ይችላሉ!....
ጥር 28/2017
ወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ
የኛ ቤተሰብ ይሁኑ!
@woldiamedia
@woldiamedia
@woldiamedia