የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

@ostaz_habib_nuru


ይህ ቻናል ትክክለኛ እምነት ሚተላለፈበት
ለባለቤቱ ልዩ ቻናል ነው
እውቀት ዘላቂ የህይዎት ስኬት ነው

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

22 Oct, 10:10


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 23 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 23 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=LBn33XjnB6c&si=dOj6iUHIcsbwJg3K

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

21 Oct, 09:33


አትቸኩል ተረጋጋ❗️

በአጫጭር ኪታቦች ተገድብን የምንኖር ሰዎች መቼ ነው ኪታቦችን የምንቀራው።
በዛ ልክ ፈትዋ ለመስጠት እና ሰውን በተሳሳተ አጀንዳ ለመፈረጅ መሯሯጥ ነገሩን የከፋ ያደርገዋል።
ሰአቱ ቂርአት የምንቀራበት ግዜ ነው።
ያለ እውቀት የኡስታዝነት ማዕረግ ይዘን መቀመጥ የለብንም እንቅራ።
ቅድሚያ ለራስህ ተጨነቅ ።

መቼ እና እንዴት መናገር እንዳለብህ አስብ።
በስድብ እና በዝለፋ በማጣጣል ሰውን በመተቸት የተመሰረተ ዳዕዋ ፍሬው ዝቅተኛ ነው።
ለዘብተኛ ሁን አክራሪ አትሁን አግራ አታጥና ።
يسر ولا تعسر.
📝 ሀቢብ ኑሩ

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16268

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

20 Oct, 16:07


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 21 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 21  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=-maOEJZm9C0&si=JzNSj3jcoFKrB00W

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

20 Oct, 15:03


ደሀዎች ወደ ጀነት ቀዳሚዎች ናቸው።

ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16267

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

19 Oct, 18:22


في كتاب الضوء اللامع لأهل القرن التاسع (9-292) للحافظ السخاوي أثناء ترجمته للعالم الحنفي علي بن محمد الشيخ علاء الدين البخاري المتوفى سنة (841 هـ) ما نصه (كان يُسأل عن مقالات ابن تيمية التي انفرد فيها فيجيب بما يظهر له من الخطأ فيها وينفر عنه قلبه، إلى أن استحكم أمره عنه فصرّح بتبديعه ثم تكفيره ثم صار يصرّح في مجلسه بأن من أطلق على ابن تيمية أنه شيخ الإسلام فهو بهذا الإطلاق كافر) أي مع علمه بحال ابن تيمية).

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

19 Oct, 16:27


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 21 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 21  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=IZrboJZ7bOg&si=GeO-dCk9JSLNiNPM

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

18 Oct, 15:55


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 20 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 20  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=MtlDv_jXX0k&si=_5bKa6o7nLyluvfT

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

08 Oct, 07:51


قال أبو العباس أحمد زَرُّوقٌ الفاسي المالكي (ت 899هـ) في "تُحفة المُريد" (ص/55):

قال أبو بكرٍ الصدِّيقُ رضي الله عنه: "كيف تَحُدُّه الأماكِنُ وهي وَضْعُه، وكيفَ تَحُدُّه العُقولُ وهي صُنْعُه" اهـ.

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

05 Oct, 17:15


ልጆቻችን መቼ መስገድ አለባቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16251

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

05 Oct, 17:15


ውዱእ እንዴት እናድርግ?

ውዱእ ዒባዳ በው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16250

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

02 Oct, 12:10


ለነካሕ መስክሮች የግድ ለመመስከር ሙሽሪትን ማየት አለባቸውን?
ስሟ ከተነገራቸው በቂ አይደለምን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16244

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

02 Oct, 12:10


ኒካህ የሚታሰረው በምን ቋንቋ ነው ?
በ ዐረብኛ ኒካህ ሲታሰር ምስክሮችሁ አረብኛ ካልተዱ መስክር መሆን ይችላሉን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16243

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

30 Sep, 18:17


10 ልጆች አሉኝ ግን አንዳቸውንም ስሜ አላውቅም አላቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16240

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

30 Sep, 18:01


3 ዱዐዎች ሙስተጃብ ናቸው
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16239

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

30 Sep, 17:57


ሴትን ልጅ ማሳደግ ደረጃ አለውን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16238

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

30 Sep, 17:55


የተፈታች ሴት ባባቷ ቤት ባዕድ መሆን የለበታም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16237

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

22 Sep, 08:22


https://t.me/elmudinIslamicstudio?livestream=c32631ff13a5bebd3c
አርጎባ ዝግጅት ላይ

የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ወዳጅ

19 Sep, 12:33


ቤተሰቦችህ እንዲወዱህ
ሀብታም እንድትሆን
እድሜህ እንዲረዝም
ት ፈ ል ጋ ለህ ?

አጭር ነው ምፍትሄው ።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16210

1,757

subscribers

250

photos

45

videos