ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ @dubai_eginsi Channel on Telegram

ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

@dubai_eginsi


ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
WHATSAPP 📲+971 52 789 7485

TAD-BEER (Amharic)

ታለፍቅሪሽም ነው! ከባዶ አድማስ እና ከጆርዳን እንዲሁም ዱባይ በትክክል እንዲደርሳቸው በTAD-BEER እድል አገናኝ ላይ መጠቀሚያዎችን ለማግኘት በስልኩ ተጠቃሚውን እንዲያስታወስ የሚያስችል የስራ እርምጃ ነው። TAD-BEER ለዚህ ስራው በሁሉም በተከታና ምንም ተነሳስቶ የሚቆጣጠረው ምክር ቤት ነው። ምክር ቤት ይህንን ነፃ የሚቀር ኤጀኑሲ፡ +971 52 789 7485 ።

ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

28 Dec, 11:23


Channel name was changed to «ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ»

ከኢትዮጵያ ወደ ቤይሩት ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

28 Dec, 11:23


Channel photo updated

TAD-BEER

09 Apr, 22:01


እንኳን ደስ ያላችሁ ከተለያዩ አረብ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ 250 እህቶቻችን በ አንድ ሳምንት ብቻ ወደ ዱባይ/ባህሬን እንዲሁም ሳኡዲ አረቢያ ያለምንም እንግልት ገብተው ስራ ጀምረዋል 🙏🙏

🗣እርስዎ ይህን እድል መጠቀም ከፈለጉ በማንኛውም ስአት በ WhatsApp አናግሩኝ አስታውሉ ዱባይ ባህሬን እንዲሁም ሳኡዲ አረቢያ ገብታችሁ የምትሰሩት ስራ በማዳም ቤት በፅዳት እንዲሁም በምግብ ስራ ነው ደሞዝ እንደየስራ ልምዳችሁ ይወሰናል።

🗣ከኢትዮጵያ ወደ ሳኡዲ ልምድ ያለውም የሌለውም በሁለት ሳምንት ሙሉ ፕሮሰስ በኛ በኩል በመጨረስ በረራ ማድረግ ማድረግ ትችላላችሁ አስታውሉ ይህ እድል ለሴቶች ብቻ ነው።

🗣የቤይሩት እና የባህሬን እንዲሁም የዱባይ ቪዛ ያላችሁ በአንድ ቀን ውስጥ ሙሉ ፕሮሰስ በመጨረስ መላክ እንችላለን
ለበለጠ መረጃ እና ፕሮሰስ ለመጀመር በ WhatsApp +971 52 789 7485 ብቻ በዚህ ቁጥር አዋሩኝ አመሰግናለሁ።

ይህን መልእክት ሼር ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ 🙏🙏

TAD-BEER

09 Apr, 19:26


🌷اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــا🌹🍀እንኳን ለ 1445ኛዉ ዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን ሁቦቼ ️
ዒድ ሙባረክ ️

TAD-BEER

07 Apr, 20:51


🗣ታላቅ የምስራች .. ግዙፉ ቢሮ TAD-BEER(የሱፍ) ህጋዊ ኤጀንሲ በ2 ቀን ውስጥ ብቻ ከተለያዩ አረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ 35 እህቶቻችን ወደ ዱባይ እና ባህሬን ገብተው ስራ ጀምረዋል 🙏🙏

🗣ይህን ፈጣን አገልግሎት መጠቀም የምትፈልጉ እህቶቻችን ከታች ባለው ስልክ ቁጥር save በማድረግ እየገባችሁ አዋሩኝ።

🗣የማንኛውም አረብ ሀገር ቪዛ ማለት /የቤይሩት/የባህሬን/የዱባይ/ቪዛ በእጃችሁ ያለችው ልጆች ከኢትዮጵያ ሁሉንም ፕሮሰስ በአንድ ቀን ውስጥ ጨርሸ ማስወጣት ስለምችል በ WhatsApp በፍጥነት አዋሩኝ አመሰግናለሁ 🙏

🗣ከዚህ በተጨማሪ ከኢትዮጵያ ወደ ሳኡዲ አረቢያ በፍጥነት መስራት ጀምረናል ከናንተ የሚጠበቀው ሙሉ ፋይል ማሟላት ነው ለበለጠ መረጃ በ WhatsApp ብቻ ቁጥሬን Save በማድረግ አዋሩኝ።

አድራሻችን ዱባይ አጅማን TAD-BEER ውስጥ ይገኛሉ ።

ለበለጠ መረጃ እና ፕሮሰስ ለመጀመር WhatsApp telegram 👉+97152 7897485


🗣ይህን መልእክት ሼር ሼር ሼር ማድረግ አይርሱ 🙏✔️

TAD-BEER

10 Feb, 15:14


ከቤይሩት ወደ ዱባይ በሰላም ገብታለች ።

ነገሩ ወዲህ ነው 👉አሰሪዋ የአንድ አመት  ደሞዝ የከለከለቻት እና ባላሰበችበት ስአት  ማዳሟ የምከፍልሽ  ደሞዝ ስለለኝ በተወሰነ ቀን ውስጥ ቤቴን ለቀሽ ውጭ በማለት አስፈራርታ በነፃ እንድትሰራላት ፈለገች ።

ይህን መልክት ለኛ አሳወቀችን እኛም በፍጥነት ቪዛ ና ትኬት ለአሰሪዋ ልክን እህታችንን ወደ ዱባይ መጣ በፅዳት ለሁለት አመት ኩንትራት በ 1,100 Salary AED  በየወሩ እየተከፈላት ስራ ልናስገባት ነው ።

🗣አሁንም በቤይሩት እና በጆርዳን ሀገር በማንኛውም ችግር ውስጥ ላሉ ወገኖቻችን በነፃ የስራ እድል ወደ ዱባይ ና ባህሬን ገብተው የሚሰሩበትን እድል ስላመቻቸን ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና ይህን መልእክት ሼር በማድረግ ባሉበት ሀገር ሁነው ስራ አመቻችተን ቀጥታ በስልካቸው ሁሉንም ነገር መጨረስ ስለሚችሉ ሼር ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖቻችንን ካሉበት ችግር እናውጣቸው ።

🗣ሙሉ መስፈርት ፓስፖርት መላክ ብቻ ነው ቪዛ ና ትኬት በስልካቸው እንልካለን ።

ደሞዝ እንዳይሰራ ልምዳቸውን ይወሰናል ።
🗣ፓስፖርት ለመላክ WhatsApp/imo 👉+971 52 789 7485 ።
🗣በ Telegram ለመከታተል 👉https://t.me/Dubai_Eginsi

🗣ከዚህ በፊት ከቤይሩት ወደ ዱባይ ገብተው ስራ የጀመሩ እህቶቻችን በአንደበታቸው ሲመሰክሩ ለማረጋገጥ 👉https://youtu.be/ki4GcBPvno8

TAD-BEER

09 Feb, 14:51


🗣በተሻለ አሰራር የመጣው TAD-BEER ከተለያዩ አረብ ሀገራት በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን 50 እህቶቻችን በአንድ ሳምንት ውስጥ በነፃ የስራ እድል ያለምንም እንግልት ወደ ዱባይ በማስገባት በፅዳት እና በምግብ ስራ ለሁለት አመት ኩንትራት በማስፈረም ስራ አስጀምሯል 🙏🙏ተመስገን 🙏🙏

🗣አሁንም ይህን እድል መጠቀም ለምትፈልጉ እህቶቻችን የ 24 ስአት አገልግሎት በመስጠት ላይ ስለሆነ ፈጥነው መጀመር ትችላላችሁ።

🗣በቤይሩት እና በጆርዳን ሀገር በችግር ላይ ያላችሁ እህቶቻችን በሰአታት ውስጥ ቪዛ እና ትኬት መላክ ስለጀመርን በ WhatsApp ፓስፖርት በመላክ አሁኑኑ ፕሮሰስ እንድትጀምሩ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

🗣ዱባይ መጣቹህ በፅዳት በ 1,200 Salary AED ና በምግብ ሰራ በ 1,500 Salary AED የወር ደሞዝ ለሁለት አመት ኩንትራት ስራ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ።

ይህ የነፃ እድል የሆነው አናንተ በኩንትራት ስራ ስትገቡ እናንተን ከምትወስዳቹህ ማዳም ስለሚከፈለን እና ከችግር ላይ ችግር የሚሆኑባቹህን አንዳንድ እራስ ወዳዱች ከናንተ ገንዘብ በመቀበል ወደ ተለያዩ ቤሮ
ያለ ስራ አስቀምጠው እንደሚያገላቱ በአይናችን እያየን ስለሆነ ቀጥታ በTAD-BEER ቤሮ ማለትም ከታች ባለው የWhatsApp ቁጥር ፓስፖርት በመላክ ፕሮሰስ መጀመር ትችላላችሁ።

ህጋዊነታችንን ለማረጋገጥ በ YouTube ስራ ከጀመሩት ልጆች ይስሙ  https://youtu.be/CCaAa-Sv1XU
ፕሮሰስ ለመጀመር 👉WhatsApp+971 52 789 7485  መጀመር ትችላላችሁ።

telegram Chanal👉👉👉 https://t.me/Dubai_Eginsi

ይህን መልእክት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ እህቶቻችን እናድርስ🇪🇹🇪🇹

TAD-BEER

08 Feb, 20:46


🗣በተሻለ አሰራር የተመለሰው ግዙፉ ቢሮ TAD-BEER በዛሬው እለት በቅርቡ ከዱባይ/ከቤይሩት /ከጆርዳን ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ 7 እህቶቻችንን በነፃ የስራ እድል ያለምንም እንግልት ወደ ዱባይ በመምጣት ላይ ናቸው 🙏🙏

🗣አሁንም ጉዞው እንደቀጠለ ነው ከማንኛውም አረብ ሀገር በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱ እህቶቻችን በነፃ የስራ እድል ወደ ዱባይ በፍጥነት በህጋዊ ምንገድ መጣችሁ እንድትሰሩ እድሉን አመቻችተናል።

🗣አሁንም ከቤይሩት ወደ ዱባይ እና ባህሬን ነፃ የስራ እድል በ online ፓስፖርት በመላክ ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣ከጆርዳን ወደ ዱባይ እና ባህሬን በነፃ የስራ እድል ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣ከኢትዮጵያ ከተለያዩ አረብ ሀገራት የመመለሻ ትኬት በእጃችሁ ያላችሁ እህቶቻችን እናንተም ወደ ዱባይ እና ባህሬን ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ።

🗣አስታውሰው ዱባይ ወይንም ባህሬን ገብታችሁ የምትሰሩት ስራ በማዳም ቤት በፅዳት ወይንም በምግብ ስራ ብቻ ነው ።

ከላይ በተጠቀሰው የስራ እድል መጣችሁ መስራት የምትፈልጉ እህቶቻችን በ WhatsApp አዋሩኝ 👇👇👇
                    +971527897485

TAD-BEER

01 Feb, 21:30


🗣በዛሬው እለት እህታችን ቆንጅት ከጆርዳን ወደ ዱባይ ያለምንም እንግልት አልፋለች 🙏🙏ዝርዝር መረጃ ነገ ይጠብቁን... አሁንም ይህን እድል መጠቀም ለምትፈልጉ አናግሩኝ 🙏

TAD-BEER

23 Jan, 20:51


TAD-BEER We are back with a much better system than before. We are always ready to move forward and work with you. Talk to me at any time.

TAD-BEER

18 Jan, 12:39


Channel name was changed to «TAD-BEER»

TAD-BEER

18 Jan, 12:39


Channel photo updated

TAD-BEER

02 Jan, 12:07


🗣እንኳን ደስ ያላችሁ በዛሬው እለት እህታችን
👉 Ms. MITIKE BALLA BADE ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ በሰላም ገብታለች ✈️✈️

🗣በአዲሱ አመት በተሻለ አሰራር መጠናል ከተለያዩ አረብ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሳችሁ እህቶቻችን ያለምንም ክፍያ ወደ ሳኡዲ አረቢያ በህጋዊ ምንገድ ገብታችሁ የምትሰሩበትን እድል አመቻችተናል ✈️✈️

🗣ከተለያዩ አረብ ሀገራት ID (ኢቃማ)እና መመለሻ ትኬት ያላችሁ ወደ ዱባይ እና ባህሬን በነፃ የስራ እድል ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ ✈️✈️

🗣በቤይሩት እና በጆርዳን ሀገር በችግር ላይ ያላችሁ እህቶቻችን በአንድ ቀን ውስጥ ወደ ዱባይ ባላችሁበት ሀገር ሁናችሁ ስራ እና አመቻችተን ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ።

🗣ከኢትዮጵያ የታደሰ ፓስፖርት እና Coc Certificate ያላችሁ በፍጥነት ወደ ሳኡዲ አረቢያ ሂዳችህ መስራት ትችላላችሁ ✈️✈️

ለበለጠ መረጃ እና ይህን እድል ለመጠቀም በ WhatsApp ብቻ አዋሩኝ 👇👇
+971 52 789 7485

🗣🗣🗣ሼር ሼር ይደረግ 🙏🙏🙏🙏

TAD-BEER

18 Dec, 11:52


🗣እንኳን ደስ ያላችሁ በቤይሩት እና በጆርዳን ሀገር በችግር ላይ የነበሩ 8 እህቶቻችን በነፃ የስራ እድል በሰላም ወደ ዱባይ ገብተዋል ተመስገን

1👉Ms. SENA FITE FEYISA
2👉Ms. ASKALE BEDADA WOKTOLA
3👉Ms. BIRTUKAN DANIEL TUTO
4👉Ms. MIHIRET WOGASO MAGA
5👉Ms. ELIFNESH ORGANO ESHE
6👉Ms. HAMZYA RUBE GODANA
7👉Ms.AMLAKE WULETAW AWOKE
8👉Ms. TIGST AYELE ASRAT

🗣አሁንም ጉዞው እንደቀጠለ ነው ከተለያዩ አረብ ሀገራት ኩንትራት ጨርሳችሁ ወደ ኢትዮጵያ መግባት የማትፈልጉ እህቶቻችን በፍጥነት በህጋዊ ምንገድ ፓስፖርት በመላክ ብቻ መጣችሁ መስራት ትችላላችሁ።

🗣ዱባይ/ባህሬን /መጣችሁ የምትሰሩት ስራ በማዳም ቤት ለሁለት አመት ኩንትራት በፅዳት ወይንም በምግብ ስራ ነው ደሞዝ እንደየስራ ልምዳችሁ ይወሰናል።

🗣ከኢትዮጵያ በቅርቡ ከማንኛውም አረብ ሀገር ለእረፍት የገባችሁ እህቶቻችን ግዜየው ያላለፈበት id Card (ኢቃማ)ያላችሁ እህቶቻችን (ደላሎች) ወደ ባህሬን እና ወደ ዱባይ በጣም በፍጥነት ሰለምንሰራ በትክክለኛ አድራሻችን ከታች በማስቀምጠው ቁጥር ብቻ በ WhatsApp አናግሩኝ 👇

WhatsApp Telegram👇
+971527897485

ስልካችን  በ WhatsApp አልወጣም ካለ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://wa.me/message/EKQ3OSHSZTASF1

ስለ አረብ ሀገራት መረጃ በ
telegram Chanal ይከታተላሉ 👉👉👉 https://t.me/Dubai_Eginsi

ስለ አረብ ሀገር ጎዞ በ YouTube ይከታተላሉ 👉
https://youtu.be/tcySSbLrTOo
🗣ይህን መልእክት ሼር ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ✈️
እናመሰግናለን ባላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🙏🙏

1,684

subscribers

79

photos

2

videos