ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች @riyit Channel on Telegram

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

@riyit


እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ ዘና በሉ
@Riyit Join ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖች ያገኛል ደስ ያሉትን ዘፈን እየተገባበዝን ዘና ፈታ እንላለን ዘፈን የፈለጋችውትን ለመምረጥ @Heluuuu_bot

ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሀሳብ አስተያየት መስጠት ከፈለጉ እንዲሁም ለቻናላችን ማጋራት ሚፈልጉት ቆየት ያለ ሙዚቃ ካለ 👉 በነኚ በኩል ያግኙን @mark_sistu

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች (Amharic)

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ከዚህ በላይ እና በቅና እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ እና በሉ። ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖችያገኛል የፈለጋችውትን በሆነ ዘፈን ከእኔ ጋር የተገባበዝን ዘና ፈታ እናን ለመምረጥ @Heluuuu_bot ተመሳሳይነት ተከታዮች ሀሳብን አስተያየት መስጠት እና ማጋራትን ሚፈልጉት ካለው ሙዚቃ ካለ በነኚ በኩል ያግኙን ብለዋል ። እባኮትን የቻናላችን ሙዚቃ ተቀበል።

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

05 Jul, 19:07


ተመስጬ በጣም ደጋግሜ ያደመጥኩት ድንቅ ዘፈን

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

05 Jul, 19:05


ተጨንቆ ላለ ልቡ ለተከፋ
ፈውስ የሚሆን አዲስ ተስፋ
ካልሰጠው ምን ሊጠቅመው ዙሪያው ያለው
ውስጥ ህመሙን ላይፈውሰው
የሆነ ሀቀኛ ሰው ብርቱ ልቡን
ሀይል የሚሆን ለወዳጁ
አይልም አበቃልህ ለጨነቀው
ለሚናፍቅ ነገን ሊያየው 😭

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

05 Jul, 19:05


ሀይሌ ሩትስ የጠፋ ሲገኝ


የጠፋ ሲገኝ አውቃለው
የተከፋም ስቆ አያለው
የደነቀኝ ግራ የገባኝ ጠፍቶም ይሆን አንድም አፅናኝ

ተስፋ ላጣ ለጨነቀው
ምን ሊበጅ አበቃ ቢለው
ካለ አላለም ዙርያው ያለም
ነገ መልካም የተሻለ

ተናዶ ማልዶ ማቆ ጠቁሮ ከሳ
ጤናው ጠፍቶ ልቡን ነሳ
አትበሉት ተውት ይዳን እስኪነሳ
የማጠቅሙት ሽሹ ከዛ

ሰው ባለም ክፉ ደጉን አልፎ ሊያየው
የተሰጠው ተስፋ ሳለው
ስለምን አዛኝ መስሎ ይመክረዋል
ባይዞህ ፋንታ አበቃ ይለዋል

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

05 Jul, 18:59


#የጠፋ_ይገኛል 💔

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

25 Jun, 15:56


እኔስ ለቡንዬ ስራ አለብኝ 🤎💛🤎

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

25 Jun, 05:28


የእዮባ አመለካከት ስለሚመቸኝ


እዮባ ትለያለህ ንጉስ ነህ 👑

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

23 Jun, 18:03


Rasta no gangistor 🗡🗡

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

17 Jun, 08:33


MAK TOTE BAGS
Quality product
Free delivery some places in A.A
📞251 933 00 38 66