ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<♥>> @ewntegataerik Channel on Telegram

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

@ewntegataerik


ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

አስታየት መስጠት ከፈለጉ፦ @ifyouc
Share ማድረግ ከፈለጉ፦ @ewntegataerik

መውጣት አይቻልም ችግር ካለ ንገሩን እንአስተካክላለን 🖎🖎🗣🗣

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<♥>> (Amharic)

እንኳን ለእናቶች ላይ ከገሊው በታች እንደምንወድ ለጣም ማወቅ አለብንም፡፡ ሳይንሽ መሠረት የሚገናኛው ቢኖመጥ፣ እናቶችን እንሊከከዋት እንሽለላት፡፡ የሚሰጠን ይህ ታሪክችን የተጣለበትን ሁኔታን በእንቅስቃሴ ማከታተል ይችላል፡፡ በርካታ ወደ ባለሞያ የወጣበት ፍቅር ለዚህ ታሪክ ጥለናል፡፡ በሲቪ በቁህፈኞች መሰረታዊ እና መማጸኛ ይሽጡብን! በሲቪ የእንግሊዝ ወይም ሲንፍዎን የመከላከያ ተማሪ እና ውይይት ይሽጡብን፡፡ መውጣት በእኛ በሲቪ አይፈልግም፡፡

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

30 Sep, 16:26


---------------------------
 ለትንሽ ጊዜ ብቻ ነው እሺ, ሁሉም ጥሩ ይሆናል ነገሮች ይስተካከላሉ
---------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

10 Sep, 17:10


---------------------------
ቀሪ እድሜያችሁ

ሰው ሳታሰናክሉ
ሰውም ሳያሰናክላሁ'

ዘመናቹ እንዲያርቅ ፈጣሪ ይርዳቹ

እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ
---------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

09 Sep, 16:15


----------------------------
ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩት እና የሚናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነው። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻል ንግግር አለ።

ሁሉም በቦታው ሲሆን ዝምታም ጌጥ፣ ንግግርም ጌጥ ይሆናል።
---------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉@ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

24 Jun, 16:40


__________
ያለ ጭቅጭቅ እሺ
ማለትን ተማርኩ...

ሳልናደድ ሳልበሳጭ
መረጋጋትን ተማርኩ...

ያለ ጥላቻ ትቶ
መሄድን ተማርኩ
__________
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

14 Jun, 19:58


--------------------------------------------------
#እንለዋወጥ
መውደዴ እንዲገባሽ ቃላት ከማጠና
ሁለት ቀን እደሪ አንቺ እኔን ሁኚና😣
----------------------------------------------------
natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

28 Apr, 07:35


----------------------------------------------------
ሆሳዕና

#ስምንተኛ_የአብይ_ፆም_ሳምንት

"በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!"
መዝ: 117፡25
----------------------------------------------------
✍️natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

12 Mar, 12:24


---------------------------------------------------
አንዳንድ ነገሮች ምንም ያህል ብንፈልጋቸው በጭራሽ አይመለሱም ሁሌም ትዝታ ሆነው ይቀራሉ

ከልብ የማይወጣ ትዝታ
---------------------------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

22 Jan, 17:26


------------------------------
ዛሬ የደበደበህ ዝናብ ነገ መኪናህን ያጥብልሀል እሺ👏
#አንተ_ብቻ_ተስፋ_ሳትቆርጥ_ታገል☺️👍
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

14 Jan, 17:09


------------------------------
እንግዲህ አለም እቺ ናት🥺 ትኖራለህ ትሞታለህ እላይህ የፈለገ ደስተኛ ቢመስል ውስጥህ ቁስል ካለ እየትስፋፋ ይገልሀል አማራጭም አኖርህም።

#ወደድክም_ጠላህም_ትሞታለህ🥺
:
:
#አስፍዬ_ፈጣሪ_አምላካችን_ነፍስህን_በገነት_ያኑርልን😞
------------------------------

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

06 Jan, 16:54


------------------------------
እነሆ የአለም መድሀኒት ተወለደ!

ልደቱን በባለ ልደቱ ቤት እናክብረው!

እንኳን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ ቤተሰቦቼ!!! ❤️😊
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

27 Dec, 20:31


------------------------------
የሰው ልጅ ግን ለቀላል ነገሮች ክብር የማይኖረው ለምድነው?
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

15 Dec, 15:27


-----------------------------
ልብ ለአንድ ሰው የሚሰጥ ውድ ስጦታ እንጂ ለመጣው ሁሉ የሚቀርብ የቡና ቁርስ አይደለም
-----------------------------
natanim g


ለመቀላቀል👉@ewntegataerik
አስታየት ለመስጠት👉@yoni_love

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

12 Dec, 18:06


------------------------------
መዋኘትን የሚፈራ የለም መስመጥን እንጂ😕
❤️ፍቅርን የሚፈራ የለም መለየትን እንጂ💔
ለመጀመር ሁለቱም ቀላል ናቸው ነገር ግን የሁለቱ ልዩነት የሚጀምረው ስትጀምራቸው ነው።

ለሁለቱም ህይወትህን አሲዘህ ነው የምትገባው❗️
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

02 Dec, 17:28


#ኢትዮጵያዊነታችን ነው ጓደኛሞች የሚያደረገን እንጂ ብሄራችን ወይም ሃይማኖታችን አይደለም !!
                #ሰላም_እደሩልኝ 😘😘😘

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

28 Nov, 17:59


------------------------------
#ይገርመኛል_ሰውነት

ይህ ዘመን አሁን ያለንበት

የሰረቀ የሚከበር፣
የሚከዳ የሚፈቀር፣
የሚፈቀረው የሚከዳ፣
የተጎዳ ነው ባለዳ።🥺😔
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

26 Nov, 14:21


------------------------------
#ሰላም_ለነዛ

በደልን እረስተው ይቅርታ ለሚሉ ውድ ልቦች❤️‍🩹

❤️❤️❤️
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

22 Nov, 17:31


------------------------------
#ታውቃለህ😊

ድንጋይ ላይ ብትወድቅም ድንጋይ ቢወድቅብህም ጉዳቱ አንድ ነው።

ስለ ድንጋይ አይደለም❗️
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

20 Nov, 18:50


------------------------------
#የሆነ_ጊዜ_ላይ

ስንደርስበት አጣጣልነው እንጂ አሁን ያለንበትን ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር።
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

19 Nov, 17:23


------------------------------
#መቆየት_ይሻላል

የተሻሉ ቀናት በመንገድ ላይ ናቸው፣ጠብቅ!

------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው

ያንተ ታሪክ, ግጥም, አባባል እና ፍልስፍና<<>>

18 Nov, 07:40


------------------------------
#ዝም....
አንዳንዴ ግን ዝም ይናፍቃላ
በቃ ዝም ማለት
በህይወት ላይ የሚፈጠሩት ነገሮች ዝርዝር ምላሽ በልብ ይዞ በአፍ ግን ዝም ማለት።
ዝም ማለት ስናስብ አብዛኞቻችን ድካም ነው የምናስበው።
የሆነ የደከመን ሰሞን ነገሮች ድብልቅልቃቸው ሲወጣ ስናይ በህይወታችን ያዘነው ያልሆነው ሁሉ ከእጃችን ሲበተን ነገሮች ምስቅልቅላቸውን ሲቀጥሉ ለምልክት እንኳን የምናነሳው አንድ ደና ነገር ሲጠፋ በጣም ልባችን ከመውረዱና ከመዛላችን የተነሳ ዝም እንላለን።

#እውዳቹሀለው✌️
------------------------------
🗣natanim g

ለመቀላቀል👉 @ewntegataerik
አስታየት👉 @ifyouc

ሰው ከሆኑ በቂያችን ነው