ልዩ ማስታወቂያ
“ያ አምሳኛው ዓመት ለእናንተ ኢዮቤልዩ ይሆናል”
— ዘሌዋውያን ፳፭፥፲፩
፶ኛ ዓመት የሰ/ት/ቤታችን የምሥረታ በዓል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዓሉ በድምቀት ለማክበር እንዲያስችል የሰ/ት/ቤት አባላት ብቻ ሳይሆን የቤተክርስቲያን ልጆችም የሆናችሁ በዓሉ በድምቀት እንዲከበር አስተዋፅኦ ማድረግ እንፈልጋለን የምትሉ በሙሉ በሥራው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ቀድመን እያሳወቅን፡፡
ለበዓሉ የሚሆኑ ሥራዎችን መሥራት ፍላጎት ያላችሁ በቡድንም ሆነ በግል ሆናችሁ እቅዳችሁን ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ ሥራ አመራሩ የቀረቡትን ሥራዎች አወዳድሮ ተግባር ላይ ያውላል፡፡ የተሻለ ሃሳብ ያቀረቡትንም በኮሚቴነትም ይመደባል፡፡
የማስገቢያ ጊዜ ከጥር 21 እስከ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ
የማስገቢያ መንገድ በአካል በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት ወይም በ+251921-247-777 ቁጥር በቴሌግራምና በዋትስአፕ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሰ/ት/ቤቱ ሥራ አመራር
በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይኹኑ:
የቴሌግራም ገጻችን: https://t.me/tjss12
የfacebook ገጻችን: 1000665972635
የኢንስታግራም ገጻችን: https://www.instagram.com/tesfajerusalem?igsh=MWtjZHQxZW0zNjMxNw%3D%3D&utm_source=qr
የቲክ ቶክ ገጻችን: https://www.tiktok.com/@tesfajerusalem?_t=8l9xP7zCJID&_r=1
የyoutube ገጻችን: https://youtube.com/@tesfajerusalem?si=RX3EqYGfWW8EDqtu
የሰ/ት/ቤቱ ስልክ ቁጥር: +251921247777
ኢሜል አድራሻ:
[email protected]