FERESሰኞች INFO 📢 @feresdrivers Channel on Telegram

FERESሰኞች INFO 📢

@feresdrivers

ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡

FERESሰኞች INFO 📢 (Amharic)

ከአምስት አንደኛው ሰኞ ላለችው ፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት በእሁድ ማህበረሰብ (feresdrivers) ለፈረስኞች በሚፈላጊ፣ በለዘበላሊና በመጠቃሚ እና አዲስ ንግግርን የምናስተላልፍበት መረጃ የሚሰጥ ነው፡፡ የፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት በተለያዩ መረጃዎችና የድርጅት ስነ-ምግባር ላይ በመሆን አስተማሪዎችን በተመለከተ እና በተጠቃሚ ዓለም ድጋፍ እንዲሰጡ ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት የሚጠቀሙበት መሆኑን ይከናወን፡፡

FERESሰኞች INFO 📢

14 Jan, 15:55

🎊 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል!🎊

🎁 ሽልማቱ ቀጥሏል 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች በየሳምንቱ ሰኞ 5,000 ብር እየተሸለሙ ነው!

🚘 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

08 Jan, 08:59

🎊ከፈረስ ጋር ይስሩ በየቀኑ እስከ 350 ይሽለሙ!🎊

📲 በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ በሽልማት እየተነበሸበሹ ነው እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?

🚘 ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ ማጠናቀቅ በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

08 Jan, 06:41

🎊 የምስራች ፈረስ በአዳማ ሊጀመር ነው! 🎊

📍ፈረስ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት እጅግ የዘመኑ ቴክኖሎጂዎቹን በመጠቀም በፈጣን እና የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመታገዝ መዳረሻውን በማስፋት አዳማ ላይ በይፋ አገልግሎት መስጠት
ሊጀመር ነው።

🚘 በ አዳማ እና በአካባቢው ያላችሁ አሽከርካሪዎች መኪናችሁን በማስመዝገብ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

07 Jan, 09:28

🎊እንኳን አደረሳችሁ!

ከፈረስ_ጋር_ተግተው_የሚሰሩ_ሁሌም_ይሸለማሉ

🚘 ፈረስ በዓልን በማስመልከት በተለያዩ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር ለበርካታ የፈረስ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ የማበረታቻ እና የመልካም ምኞት የፈረስ ዋሌት ስጦታዎችን አበርክቷል።

ውድ_ቤተሰቦቻችን...ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን💚🙏

መልካም በዓል
 
#ፈረስ_ይለያል💯                
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

07 Jan, 05:47

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

🎉🎉 መልካም በዓል ይሁንላችሁ!! 🎉🎉

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

06 Jan, 16:18

🎁 ፈረስ_ይሸልማል!🎊

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

06 Jan, 16:18

🎁 ፈረስ_ይሸልማል!🎊

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

31 Dec, 16:10

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

31 Dec, 16:09

31 Dec, 16:08

28 Dec, 08:33

2️⃣ቀን ብቻ ቀረው!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ለመሸለም 2 ቀን ብቻ ቀረው!

📲 እንደሚታወቀው በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር እንሸልማለን አሁንም ይሄ ዕድል አንዳያመልጥዎት።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

@feresdrivers
#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

28 Dec, 05:27

💷 ከፈረስ ጋር ይስሩ በ የሳምንቱ 5000 ብር ይሸለሙ!

🚘 ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ነው።

🟢 በርካታ አሽከርካሪዎች ተሸልመዋል እርስዎም ከ ፈረስ ጋር ይስሩ በየሳምንቱ ሰኞ 5000 የፈረስ ማይልስ ከሚያሸንፉ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች መካከል ይሁኑ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

27 Dec, 08:04

3️⃣ ቀን ብቻ ቀረው!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ለመሸለም 3 ቀን ብቻ ቀረው!

📲 እንደሚታወቀው በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር እንሸልማለን አሁንም ይሄ ዕድል አንዳያመልጥዎት።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

27 Dec, 06:36

🎊ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል!🎊

📲 በየሳምንቱ ሰኞ 5000 ብር በሚንበሸበሹበት ዕድል!

🚘ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ነው።

🎁 በርካታ አሽከርካሪዎች ተሸልመዋል እርስዎም ከ ፈረስ ጋር ይስሩ በየሳምንቱ ሰኞ 5000 የፈረስ ማይልስ ከሚያሸንፉ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች መካከል ይሁኑ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

27 Dec, 05:40

🚘 የፈረስ ኮርፖሬት ይለያል ስንል በምክንያት ነው!! 🐎

💰ውድ ፈረሰኞች የፈረስ ኮርፖሬት የኪ.ሜ ታሪፍ "23.20" ብር 💵 መሆኑን ያውቃሉ?

የፈረስ ኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ በተሻለ ታሪፍ ገቢዎን በእጥፍ የሚያሳድጉበት ከመሆኑም በተጨማሪ ጉዞዎን እንዳጠናቀቁ ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።

ታዲያ በኢ-ብር የተከፈሎትን ገንዘብ ምን አደርገዋለው ብለው እንዳይጨነቁ!!  ኢ-ብርን ለተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉበትን ዘመናዊ አማራጭዎች አቅርበንልዎታል።

👉 በኢ-ብር የተከፈሎትን ክፍያ በመጠቀም በቀላሉ...

የፈረስን ክሬዲት ለመሙላት ጊዜ እና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ገንዘብዎን ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር ይችላሉ።  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ባንኮች ገንዘብዎን ማስተላለፍ እንዲሁም ለወዳጆችዎ መላክ ይችላሉ።

በተለያዩ ካፌ እና ሬስቱራንቶች እንዲሁም ሱፐር ማርኬቶች የአገልግሎት ክፍያዎን በኢ-ብር መፈፀም

በተጨማሪም በማንኛውም ወቅት በአቅራቢያዎ ወዳለ የኢ-ብር ቅርንጫፎች በመሄድ ክፍያዎን በቀላሉ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።

በተጨማሪም ሁሉም የኮርፐሬት ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ሲሆኑ ለደህንነትዎ አያሳስብዎትም

🟢 ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!! 👌

FERESሰኞች INFO 📢

27 Dec, 05:13

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

☎️ በስራ ላይ ለሚኖርዎት ማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ድጋፍ በቀን 24 ሰዐት በሳምንት 7 ቀን 📆 የእርስዎን ጥሪ በተጠንቀቅ ወደሚጠብቀው የአሽከርካሪዎች መስመራችን 📞6386 ይደውሉ

#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን🙏

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

26 Dec, 05:10

💷 በ የሳምንቱ 5000 ብር መሸለም ይፈለጋሉ?

📲በየዕለቱ በሽልማት የሚንበሸበሹበት የፈረስ ዕለታዊ ግብ በተጨማሪ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ሰኞ 5000 የፈረስ ማይልስ የሚያሸንፉበት ዕድል።

🚘ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ነው።

🎁 እኛ ቃላችንን እንጠብቃለን እርስዎ ብቻ
ከ ፈረስ ጋር ይስሩ በየሳምንቱ ሰኞ 5000 የፈረስ ማይልስ ከሚያሸንፉ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች መካከል ይሁኑ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERESሰኞች INFO 📢

25 Dec, 07:26

#መጠንቀቅ_አይጎዳም

⚠️ ውድ ፈረሰኞች ከተለያዩ የፈረስ ቤተሰቦቻችን የመኪና ዝርፊያ ወንጀል ጥቆማዎች እየደረሱን የሚገኝ በመሆኑ እርስዎም መኪናዎን በቂ ጥበቃ በሌለበት አካባቢ አቁመው ባለመሄድ የበኩልዎን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን‼️

📌 በማንኛውም ወቅት 24/7 ለሚኖርዎት ጥያቄ፣ አስተያየት እና ጥቆማ ወደ 📞6386 ይደውሉ።

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

25 Dec, 06:08

📲 በየሳምንቱ 5000 ብር ተሸላሚ መሆን ይፈልጋሉ?

🚘 ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው።

🎁 እኛ ቃላችንን እንጠብቃለን እርስዎ ብቻ
ከ ፈረስ ጋር ይስሩ በየሳምንቱ ሰኞ 5000 የፈረስ ማይልስ ከሚያሸንፉ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች መካከል ይሁኑ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

24 Dec, 14:18

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

24 Dec, 14:18

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

24 Dec, 14:17

24 Dec, 09:46

🔊 ሰምተዋል ?

🎁 ፈረስ በየቀኑ እስከ 350 ብር እየሸለመ ነው!🎊

📲 የእርስዎም ዕድል እጅዎ ላይ ነው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ ማጠናቀቅ በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ይሽለሙ።

⚖️ እጅግ አነስተኛ የሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት እንዲሁም ተጨማሪ ገቢ በፈረስ ብቻ።

ከ ፈረስ ጋር ይስሩ ይሽለሙ!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

23 Dec, 15:30

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

23 Dec, 15:30

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 50 የፈረስ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ተሸለሙ!

📲 ፈረስ በአዲሱ ገፅታ በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ከ15% ባነሰ የካንስሌሽን መጠን የፈረስ መተግበርያን በመጠቀም የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ላጠናቀቁ አሽከርካሪዎች 5,000 ብር ሽልማት አበርክቷል።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን!

መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
                                                         
#ፈረስ_ይለያል💯💯             
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

23 Dec, 15:29

06 Dec, 14:47

🎊 በየቀኑ ይሽለሙ!🎊

🎉 ዕለታዊ ግብ አሸናፊዎች!🎉

❇️ እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ የፈረስ ዕለታዊ ግብ!

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ ገፅታ በየዕለቱ 12 ጉዞዎች ለሚያጠናቀቁ ፈረሰኞች እስከ 350 የፈረስ ማይልስ በየቀኑ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

06 Dec, 06:15

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች🐎🐎🐎

የፈረስ ቤተሰብ እና አሽከርካሪ የሆነው ቤተሰባችን ሰለሞን ካሳሁን/አሌክስ በሥራ ላይ ሆኖ በዘራፊዎች በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ከሀገር ውጪ ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞች ተነግሮታል።

ሁሉም የፈረስ ቤተሰቦችና ደግ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ መልኩ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ። እርስዎም በቀላሉ የፈረስ ማይልስዎን በመለገስ ለቤተሰባችን አሌክስ የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክበሮትና በትህትና እንጠይቃለ።

ስለመልካምነትዎ እና ቤተሰባዊ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን🙏

FERESሰኞች INFO 📢

05 Dec, 15:11

05 Dec, 13:57

03 Dec, 15:02

03 Dec, 12:42

🎊በየሳምንቱ 2,400 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ ሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎች ብቻ ማጠናቀቅ የቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

03 Dec, 07:30

እያንዳንዱ ጉዞ ለደግነት!

‹‹የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህጻናት››_ስለእናት

ከተመሰረተ 22 ዓመታትን ያስቆጠረው ስለእናት ወላጅ የሌላቸውን ህፃናትን እንዲሁም የተለያዩ የአዕምሮ እድገት ውስንነት የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናትን ተቀብሎ በመንከባከብና ድጋፍ በማድረግ ላይ የሚሰራ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።

🚗 በፈረስ በመጓዝ ከሰበሰቡት የፈረስ ማይልስ
እንደ እናት ሆኖ ህፃናትን በማሳደግ ለሚታወቀው ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ  የበኩሎን ይወጡ።

❤️ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው💚
#ፈረስ_ያደርሳል🐎💯

FERESሰኞች INFO 📢

02 Dec, 15:57

🎊በየወሩ 10,000 ብር ይሽለሙ!🎊

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ የፈረስ ገፅታ ዕለታዊ ግብ በርካታ አሽከርካሪዎች በየቀኑ ሽልማት እያገኙ ነው።

🚘እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ለመሸለም ከእርስዎ የሚጠበቀው በየቀኑ 12 ጉዞዎችን ብቻ በማጠናቀቅ በየቀኑ 350 የፈረስ ማይልስ በሳምንት ውስጥ 2400 ማይልስ እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ከፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

02 Dec, 07:04

🎊 በየቀኑ ይሽለሙ!🎊

🎉 ዕለታዊ ግብ አሸናፊዎች!🎉

❇️ እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ የፈረስ ዕለታዊ ግብ!

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ ገፅታ በየዕለቱ 12 ጉዞዎች ለሚያጠናቀቁ ፈረሰኞች እስከ 350 የፈረስ ማይልስ በየቀኑ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

02 Dec, 05:12

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

💬 አንድ ሺህ ማይልስ በአንድ እርምጃ ይጀምራል!!

💚 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

01 Dec, 05:48

🐎 ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!! 💯

ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት የእርስዎን ዘለቄታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሌም ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።

#ፈረስን_ሲመርጡ... #ምን_ሊያጡ!! ሁሉንም መስፈርቶች በብቃት የሚያሟላ፤ ሁሌም በልዩነት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው🐎🐎🐎

እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን የላቀ አገልግሎትን የሚያገኙበት

ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን የያዘ

100% በሲስተም ላይ በተመሰረተ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል ተጠቃሚነትዎን የሚያረጋግጡበት

ነዳጅዎን እንዲሁም ጉልበት እና ጊዜዎን ሳያባክኑ ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

በከፍተኛ የስራ ፍሰት ገቢዎን የሚያሳድጉበት

በስኬት ለሚያጠናቅቋቸው ጉዞዎች በየሳምንቱ በሽልማትዎች የሚንበሸበሹበት

በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተቱ ዘመናዊ የደህንነት ገፅታዎች ደህንነትዎ ተጠብቆ የሚሰሩበት

ምን ቀረ ታዲያ?
#እውነትም_ፈረስ_ይለያል!!! 👌

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

30 Nov, 09:26

30 Nov, 05:09

#ውድ_ፈረሰኞች... 🐎🐎🐎

ዘመናዊ ተሽከርካሪ አልዎት?

💬 እንግዲያውስ ፈረስ የተሻለ አማራጭን ይዞልዎት መጥቷል🎁

🚘 እርስዎ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎን
#በፈረስ_VIP ሲያስመዘግቡ እኛ ደግሞ እጅግ በዘመነ ቴክኖሎጂ የእርስዎን ደረጃ የሚመጥን ፕሪሚየም የVIP አገልግሎትን አዘጋጅተንልዎታል👌

👉 አሁኑኑ
#በፈረስ_VIP ተመዝግበው ለVIP ደንበኞቻችን ልዩ አገልግሎትን በመስጠት #ከፍተኛ_ገቢ ያግኙ💰💰💰

🟢አነስተኛ ኮሚሽን... የላቀ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERESሰኞች INFO 📢

29 Nov, 14:15

🎊 በየቀኑ ይሽለሙ!🎊

🎉 ዕለታዊ ግብ አሸናፊዎች!🎉

❇️ እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ የፈረስ ዕለታዊ ግብ!

📲 ከፈረስ ጋር መስራት ያሸልማል በአዲሱ ገፅታ በየዕለቱ 12 ጉዞዎች ለሚያጠናቀቁ ፈረሰኞች እስከ 350 የፈረስ ማይልስ በየቀኑ በሳምንት ውስጥ እስከ 2400 እንዲሁም በወር ውስጥ እስከ 10,000 ማይልስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ምን ይሄ ብቻ ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ሁሌ አስተማማኝ እና ክፍተኛ የስራ ፍሰት በፍትሃዊ የጉዞ ስርጭት ያገኛሉ ።

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎

FERESሰኞች INFO 📢

29 Nov, 05:05

#ሁሌም_ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_እንሰጣለን

ጥንቃቄ‼️

👉 ምንጊዜም ከመንገድ ላይ ደንበኞችን ሲጭኑ ጉዞውን ከማስጀመርዎ በፊት ከደንበኛው የተቀበሉት ስልክ ቁጥር ላይ በመደወል የቁጥሩን ትክክለኛነት እና ሲም ካርዱ የደንበኛው እጅ ላይ እንደሚገኝ በማረጋገጥ ለደህንነትዎ ጥንቃቄ ያድርጉ‼️

👉 ፈረስ ለቤተሰቦቹ ደህንነት ሲል በመተግበሪያው ላይ የደንበኞችን ትክክለኛ ማንነት አረጋግጠው እንዲጓዙ የሚያስችል ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን አካቷል። በመሆኑም ከመንገድ ላይ ደንበኞችን ሲጭኑ የደንበኛውን የስልክ ቁጥር ከሞሉ በኋላ ጉዞውን ከማስጀመርዎ በፊት  "የደንበኛዎትን ማንነት ያረጋግጡ" (Verify Your Customer) የሚለውን ተጭነው በመተግበሪያው ላይ በሚመጣልዎት ስካነር የደንበኛውን ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅ ማንኛውም መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ፓስፖርት አልያም የጫኑትን ደንበኛ ፎቶ በማንሳት እና የፈረስ የመረጃ ቋት ላይ በማስገባት ያለስጋት እንዲጓዙ ያስችልዎታል።

👉 በማንኛውም ወቅት የሚያጠራጥርዎ ደንበኛ ሲያጋጥምዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 📞6386 በመደወል ያገኙት ተሳፋሪ የፈረስ ደንበኛ መሆኑን ያረጋግጡ።

#በፈረስ_መተግበሪያ_ጉዞዎችን_ከመንገድ_ላይ_ሲያስጀምሩ_ደህንነትዎ_የተጠበቀ_ነው!!

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

21 Nov, 10:22

መልካም ዜና ለፈረሰኞች!

🎊 እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት ሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ የፈረስ ዕለታዊ ግብ ዛሬ ጀምሮል።

🚘 በአዲሱ ገፅታ በየዕለቱ 12 ጉዞዎች ለሚያጠናቀቁ ፈረሰኞች 250 የፈረስ ማይልስ በየቀኑ ተሸላሚ ይሆናሉ፣ ከ12 ጉዞዎች ውስጥ 5ጉዞዎች ከ5 ኪ.ሜ በላይ መሆን አለባቸው እንዲሁም የካንሰልላሽን መጠን 25% መብለጥ የለበትም ፣ ከ12 ጉዞዎች በላይ ለሚያጠናቀቁ ፈረሰኞች ተጨማሪ 100 የፈረስ ማይልስ ሽልማት ይንበሽበሻሉ።

📲 ግብዎትን በማሳካት የሚያገኙትን የፈረስ ማይልስ "Daily bonus" ላይ በመግባት በቀላሉ ወደሚፈልጉት አማራጭዎች በሰከንዶች ውስጥ መቀየር ይችላሉ!!!

  ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ማስተላለፍ  (ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር)
  ወደ ሞባይል ካርድ መቀየር
  ለወዳጆችዎ ማስተላለፍ
  ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅትዎች መለገስ ይችላሉ

🎁 ሁሌም ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት ይሸለሙ!!

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

20 Nov, 09:13

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

📞ሁሌም ጥሪዎችን ተቀብለው ደንበኞችን ለማነጋገር በፈረስ ሲስተም ላይ የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ብቻ ይጠቀሙ!!

#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

19 Nov, 06:31

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

📲 ፈረስ በአዲሱ የአሽከርካሪ መተግበሪያ 1.0.80 ስሪት ለአጠቃቀም ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን አካቶ ቀርቧል
👌

ውድ የፈረስ ቤተሰቦች💚
#አሁኑኑ_የፈረስ_መተግበሪያዎትን_ፕለይ_ስቶር_ላይ_ገብተው_በማዘመን_የላቀ_እና_የዘመነ_አገልግሎትን_ያግኙ!!

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስን_ስለመረጡ_እናመሰግናለን🙏
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERESሰኞች INFO 📢

18 Nov, 05:11

#ከፈረስ_ጋር_መስራት_ያሸልማል🎉🎉🎉 

📌ፈረስ በየሳምንቱ ከ50 በላይ ጉዞዎችን ለሚያጠናቅቁ ፈረሰኞች እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ እንደሚሸልም ይታወቃል። 

👉ሁሌም በሳምንቱ መጀመሪያ ለማጠናቀቅ ያቀዱትን ጉዞ በመምረጥ እና ግብዎትን በማሳካት የሚያገኙትን የፈረስ ማይልስ "የእኔ ግብ" ወይም "My Goal" ላይ በመግባት በቀላሉ ወደሚፈልጉት አማራጭዎች በሰከንዶች ውስጥ መቀየር ይችላሉ!!!

  ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ማስተላለፍ  (ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር)
  ወደ ሞባይል ካርድ መቀየር
  ለወዳጆችዎ ማስተላለፍ
  ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅትዎች መለገስ  #ይችላሉ👌

#ሁሌም_ከፈረስ_ጋር_ጠንክረው_በመስራት_በሽልማት_ይንበሽበሹ 💰💰💰

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

17 Nov, 12:46

🔊 መልካም ዜና ለፈረሰኞች!

💰ከደንበኛዎ በፈረስ ማይልስ ቲፕ/ጉርሻ መቀበል አንደሚችሉ ይውቃሉ?

📲 እንኳን ደስ አለዎት በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተተው ግፅታ አማካኝነት ለመልካም የደንበኛነት አገልግሎትዎ ከደንበኛው በፈረስ ማይልስ ቲፕ መቀበል ይችላሉ።

🟢 ከደንበኞች በፈረስ ማይልስ የተቀበሉትን ቲፕ ወደ ጥሬ ገንዘብ፣ ፈረስ ዋሌት፣ ሞባይል ካርድ እንዲሁም ሌሎችም አማራጮች መጠቀም ይችላሉ።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ ከልብ እናመግናለን!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

17 Nov, 12:44

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

ሁሌም ለለውጥ ሲተጉ... 
ፈረስን ምርጫዎ ያድርጉ!!

🎯 ህልምዎ እውን እንዲሆን፤ ውጥኖ እንዲሳካ  በቀን 24 ሰዐት፡  በሳምንት 7 ቀን ያለመታከት የሚያገለግልዎ ፈረስ ትራንስፖርት እንደሁልጊዜውም በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና የላቀ አገልግሎትን ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል!!

#ፈረስን_ሲመርጡ... #ምን_ሊያጡ!! ሁሉንም መስፈርቶች በብቃት የሚያሟላ፤ ሁሌም በልዩነት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው🐎

እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን የላቀ አገልግሎትን የሚያገኙበት

ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን የያዘ

100% በሲስተም ላይ በተመሰረተ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል ተጠቃሚነትዎን የሚያረጋግጡበት

ነዳጅዎን እንዲሁም ጉልበት እና ጊዜዎን ሳያባክኑ ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

በከፍተኛ የስራ ፍሰት ገቢዎን የሚያሳድጉበት

በስኬት ለሚያጠናቅቋቸው ጉዞዎች በየሳምንቱ በሽልማትዎች የሚንበሸበሹበት

በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተቱ ዘመናዊ የደህንነት ገፅታዎች ደህንነትዎ ተጠብቆ የሚሰሩበት

ምን ቀረ ታዲያ?
#እውነትም_ፈረስ_ይለያል!!! 💯

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎🐎🐎

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

15 Nov, 09:59

🚘 የፈረስ ኮርፖሬት ይለያል ስንል በምክንያት ነው!! 🐎

💰ውድ ፈረሰኞች የፈረስ ኮርፖሬት የኪ.ሜ ታሪፍ "23.20" ብር 💵 መሆኑን ያውቃሉ?

የፈረስ ኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ በተሻለ ታሪፍ ገቢዎን በእጥፍ የሚያሳድጉበት ከመሆኑም በተጨማሪ ጉዞዎን እንዳጠናቀቁ ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።

ታዲያ በኢ-ብር የተከፈሎትን ገንዘብ ምን አደርገዋለው ብለው እንዳይጨነቁ!!  ኢ-ብርን ለተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉበትን ዘመናዊ አማራጭዎች አቅርበንልዎታል።

👉 በኢ-ብር የተከፈሎትን ክፍያ በመጠቀም በቀላሉ...

የፈረስን ክሬዲት ለመሙላት ጊዜ እና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ገንዘብዎን ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር ይችላሉ።  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ባንኮች ገንዘብዎን ማስተላለፍ እንዲሁም ለወዳጆችዎ መላክ ይችላሉ።

በተለያዩ ካፌ እና ሬስቱራንቶች እንዲሁም ሱፐር ማርኬቶች የአገልግሎት ክፍያዎን በኢ-ብር መፈፀም

በተጨማሪም በማንኛውም ወቅት በአቅራቢያዎ ወዳለ የኢ-ብር ቅርንጫፎች በመሄድ ክፍያዎን በቀላሉ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።

በተጨማሪም ሁሉም የኮርፐሬት ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ሲሆኑ ለደህንነትዎ አያሳስብዎትም

🟢 ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!! 👌

FERESሰኞች INFO 📢

14 Nov, 05:31

#ውድ_ፈረሰኞች

ጥሪ ተቀብለው ጉዞውን ካስጀመሩ በኋላ ለደንበኞች መዳረሻ አማራጭ መንገዶችን ለማግኘት የ Navigation ምልክቱን በመጫን  Google Mapን ይጠቀሙ፡፡

#ውድ_ቤተሰቦቻችን ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

📌በማንኛውም ወቅት 24/7 ለሚኖርዎት ጥያቄ፣ አስተያየት እና ጥቆማ ወደ 📞6386 ይደውሉ።

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

12 Nov, 05:12

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

📲 በከተማችን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የኢ-ብር ቅርንጫፎችን በቀላሉ ከፈረስ መተግበሪያዎት ላይ ያግኙ።

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

11 Nov, 06:12

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🎯 ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት 💵 የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ #የፈረስ_ዕለታዊ_ግብ👌

በቅርብ ቀን ይጠብቁን.....

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

08 Nov, 10:33

🐎 ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!! 💯

ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት የእርስዎን ዘለቄታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሌም ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።

#ፈረስን_ሲመርጡ... #ምን_ሊያጡ!! ሁሉንም መስፈርቶች በብቃት የሚያሟላ፤ ሁሌም በልዩነት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው🐎🐎🐎

እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን የላቀ አገልግሎትን የሚያገኙበት

ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን የያዘ

100% በሲስተም ላይ በተመሰረተ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል ተጠቃሚነትዎን የሚያረጋግጡበት

ነዳጅዎን እንዲሁም ጉልበት እና ጊዜዎን ሳያባክኑ ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

በከፍተኛ የስራ ፍሰት ገቢዎን የሚያሳድጉበት

በስኬት ለሚያጠናቅቋቸው ጉዞዎች በየሳምንቱ በሽልማትዎች የሚንበሸበሹበት

በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተቱ ዘመናዊ የደህንነት ገፅታዎች ደህንነትዎ ተጠብቆ የሚሰሩበት

ምን ቀረ ታዲያ?
#እውነትም_ፈረስ_ይለያል!!! 👌

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

06 Nov, 09:15

#ውድ_ታታሪና_ትጉ_ቤተሰቦቻችን.............

🟢የኮርፖሬት ስራዎችን ተቀብለው ስለሚያስተናግዱ እናመሰግናለን🙏

⭐️ የፈረስ ኮርፐሬት ስራን ተቀብለው ስራዎትን እንደጨረሱ ክፍያዎት ወዲያውኑ ወደ ኢብር አካውንትዎ ይገባልዎታል💯

💰በኢብር የተቀበሉትን ገንዘብ  በቀላሉ ወደ ፈረስ ዋሌት መቀየር ይችላሉ። ይህም ኢብር ለመሙላት የሚያጠፋትን ጊዜ ይቀንሳል💯💯

📲 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ወደፈለጉት  የባንክ 🏦  አካውንትዎ በቀላሉ መላክ ይችላሉ።👌

📲በኢብር በገባልዎት ገንዘብ 💰ማንኛውንም ግብይት በተለያዩ ሱፐር ማርኬቶች መገበያየት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በቀላሉ⛽️ ነዳጅ መሙላት እንደዚሁም👮‍♂️ የትራፊክ ቅጣትዎን መክፈል ይችላሉ።

👉 ካስፈለግዎት በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ 💰ለወዳጆችዎ መላክ ፣ ባቅራቢያዎ ካለ ማንኛውም የኢብር ፣ የCOOP  ወይም የካፊ ቅርንጫፎች  ወደ ጥሬ 💵 ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ።
👍💯

✍️ በተጨማሪም ሁሉም የኮርፐሬት ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ሲሆኑ ለደህንነትዎ አያሳስብዎትም 👍💯💯

🟢ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

💚ፈረስ ኮርፖሬት ይለያል
💯💯💯

#ፈረስ_ያደርሳል  🐎🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

06 Nov, 05:31

ውድ ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🚖🧍‍♂️#ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_ደንበኞችዎ_በአቅራቢያዎት_ናቸው👌

💬 በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት እንደሁልጊዜውም የአገልግሎት ደረጃውን በማሳደግ የምንጊዜም ተመራጭነቱን አስቀጥሎ በመጓዝ ላይ ይገኛል። በዋነኝነትም በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ፍትሃዊ የአሰራር ስርዓትን የሚከተል በመሆኑ ደንበኞችን ለማግኘት ረጅም ርቀትን መጓዝ ሳይጠበቅብዎ እንዲሁም ነዳጅ፣ ጉልበት እና ውድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ ሁሌም ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ እንዲያገኙ ያስችሎታል። 🐎🐎🐎

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!! 💚

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

05 Nov, 12:46

🔊 መልካም ዜና ለፈረሰኞች!

💰ከደንበኛዎ በፈረስ ማይልስ ቲፕ/ጉርሻ መቀበል አንደሚችሉ ይውቃሉ?

📲 እንኳን ደስ አለዎት በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተተው ግፅታ አማካኝነት ለመልካም የደንበኛነት አገልግሎትዎ ከደንበኛው በፈረስ ማይልስ ቲፕ መቀበል ይችላሉ።

🟢 ከደንበኞች በፈረስ ማይልስ የተቀበሉትን ቲፕ ወደ ጥሬ ገንዘብ፣ ፈረስ ዋሌት፣ ሞባይል ካርድ እንዲሁም ሌሎችም አማራጮች መጠቀም ይችላሉ።

ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ ከልብ እናመግናለን!

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

04 Nov, 12:39

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!!! 🐎🐎🐎

በጥቅምት 20 / 2017 ዓ.ም በቤተሰባችን አቶ አቤል አለሙ ላይ ተፈፅሞ የነበረውን የመኪና ዝርፊያ በሚመለከት ፈረስ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆቹ በለጠፈው የአፋልጉኝ መልዕክት መሰረት በተለያዩ ቅን የፈረስ ቤተሰቦች እንዲሁም የህግ አካላት በተደረገ ርብርብ በዛሬው ዕለት "B14395 - TOYOTA YARIS" ተሽከርካሪ ከነዘራፊዎቹ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል🙏

ሁሌም ስለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏

FERESሰኞች INFO 📢

04 Nov, 05:08

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🎯 ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት 💵 የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ #የፈረስ_ዕለታዊ_ግብ👌

በቅርብ ቀን ይጠብቁን.....

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

04 Nov, 05:06

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

💬 አንድ ሺህ ማይልስ በአንድ እርምጃ ይጀምራል!!

💚 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

03 Nov, 12:31

#ውድ_ፈረሰኞች......

🟢የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!

👉 ሁሌም አቅራቢያ ላለ አሽከርካሪ ብቻ ነው ሚጠራው።💯

⚠️በማንኛውም ጊዜ 24/7 ለሚኖሮት ጥያቄም ሆነ አስተያየት እባክዎትን ወደ 📞6386 ይደውሉ

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯

#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎
#ፈረስ_ይለያል👌👌

FERESሰኞች INFO 📢

02 Nov, 13:41

አፋልጉን❗️❗️❗️

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች 🐎🐎🐎

👉 የፈረስ ትራንስፖርት አባልና ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ አቤል አለሙ ጥቅምት 20 / 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 7:20 ወደ ገርጂ ማርያም አካባቢ የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም።

የመኪና ሞዴል ፦ TOYOTA YARIS

የመኪና ቀለም ፦ White/ ነጭ

የሰሌዳ ቁጥር:- 03- B14395 ሲሆን

በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0973101191 / 0912274400 ወይም ወደ ጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 6090 / 6386 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።🙏

ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏

FERESሰኞች INFO 📢

02 Nov, 05:29

01 Nov, 14:45

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች

📲ሁሌም Play Store ላይ በመግባት የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን (Update)  ማድረግ አይዘንጉ። 

🟢 በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ፍትሃዊ እና ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ሲሆን ሁሌም ለስራው (ለደንበኛው) የቀረበ አሽከርካሪ ጥሪውን ይቀበላል በመሆኑም የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን የተሻለ የስራ ፍሰትን እንዲያገኙ እንዲሁም የፈረስ መተግበሪያዎ ከፈረስ ሲስተም ጋር ያለ እክል ተናቦ እንዲሰራልዎ ለማድረግ ያግዝዎታል።

#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

01 Nov, 07:34

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

#በፈረስ_ሁሌም_ስራ_አለ!!!

በርካታ ጥሪዎችን በቅልጥፍና በማስተናገድ ለውድ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ ፍትሃዊ የስራ ስርጭትን በማድረግ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ ከፍተኛ የስራ ጥሪን በማቅረብ የቤተሰቦቹን ገቢ በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛል።💰💰💰

ፈረስ 🐎 🟰 24/7 የማይቋረጥ የስራ ጥሪ📱

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው
!!!👌

💬 እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት #በፈረስ_ብቻ!!! 💪🐎

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል

FERESሰኞች INFO 📢

01 Nov, 06:36

#ውድ_ፈረሰኞች...

⚠️🚫 ሁሌም ከተፈቀደልዎ የፍጥነት ወሰን በላይ ባለማሽከርከር እራስዎን እና ወገንዎን ካልታሰቡ አደጋዎች ይጠብቁ❗️❗️

🚘 #fast_drive_could_be_last_drive 🛑

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯  
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

31 Oct, 10:59

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

በቅርቡ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል በፀደቀው አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት "VAT" እና "TOT" በሚመለከት ፈረስ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር እና በጋራ እየሰራ ሲሆን ይሁን እንጂ "TOT" በተመለከተ ዝርዝር የአፈፃፀም ሁኔታዎች ባለመውጣታቸው ምክንያት ጉዳዩን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅርበት በመከታተል እንዲሁም #በአካል እና #በደብዳቤ በመጠየቅ ቀጣይ የሚኖሩ የአፈፃፀም መመሪያዎችን በመጠባበቅ ላይ የምንገኝ ሲሆን "TOT" #በተመለከተ #ትክክለኛ እና #የተጣራ መረጃ ሲደርሰን በይፋ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን እስከዛው በተለመደው ቤተሰባዊ ትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮትና በትህትና
እንጠይቃለን🙏

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

31 Oct, 06:56

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎

⚠️የአደጋ ጊዜ ተጠሪዎን መዝግበዋል

⚠️ለደህንነትዎ በቀላሉ የአደጋ ጊዜ ተጠሪዎን በፈረስ መተግበሪያ ይመዝግቡ፡፡🙏

⚠️የእርስዎ ደህንነት ከምንም በላይ ነው💯

@feresdrivers
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎

FERESሰኞች INFO 📢

26 Oct, 13:32

#ውድ_ፈረሰኞች...

🎯 ሁሌም በየዕለቱ በሽልማት 💵 የሚንበሸበሹበት አዲስ ገፅታ #የፈረስ_ዕለታዊ_ግብ👌

በቅርብ ቀን ይጠብቁን.....

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

26 Oct, 13:05

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

ሁሌም ለለውጥ ሲተጉ... 
ፈረስን ምርጫዎ ያድርጉ!!

🎯 ህልምዎ እውን እንዲሆን፤ ውጥኖ እንዲሳካ  በቀን 24 ሰዐት፡  በሳምንት 7 ቀን ያለመታከት የሚያገለግልዎ ፈረስ ትራንስፖርት እንደሁልጊዜውም በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና የላቀ አገልግሎትን ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል!!

#ፈረስን_ሲመርጡ... #ምን_ሊያጡ!! ሁሉንም መስፈርቶች በብቃት የሚያሟላ፤ ሁሌም በልዩነት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት ነው🐎

እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን የላቀ አገልግሎትን የሚያገኙበት

ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታን የያዘ

100% በሲስተም ላይ በተመሰረተ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል ተጠቃሚነትዎን የሚያረጋግጡበት

ነዳጅዎን እንዲሁም ጉልበት እና ጊዜዎን ሳያባክኑ ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት

በከፍተኛ የስራ ፍሰት ገቢዎን የሚያሳድጉበት

በስኬት ለሚያጠናቅቋቸው ጉዞዎች በየሳምንቱ በሽልማትዎች የሚንበሸበሹበት

በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተቱ ዘመናዊ የደህንነት ገፅታዎች ደህንነትዎ ተጠብቆ የሚሰሩበት

ምን ቀረ ታዲያ?
#እውነትም_ፈረስ_ይለያል!!! 💯

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎🐎🐎

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

09 Oct, 11:25

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎

በወቅታዊ  የነዳጅ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሬ ከግምት ውስጥ በማስገባት የፈረስ ማኔጅመንት የታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ በመስራት ላይ ይገኛል። በመሆኑም ውድ ቤተሰቦቻችን በተለመደው ቤተሰባዊ ትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮትና በትህትና እንጠይቃለን።🙏🙏 

#ፈረስ_ይለያል💯💯                                                                                                 
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎

FERESሰኞች INFO 📢

09 Oct, 09:07

አፋልጉን ❗️❗️❗️

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች 🐎🐎🐎

👉 የፈረስ ትራንስፖርት አባልና ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ናታኒም ወርቁ መስከረም 29 / 2017 ዓ.ም ከለሊቱ በ 9 ሰዓት ወደ ኤሊያና ሆቴል አካባቢ የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም።

የመኪና ሞዴል ፦ Toyota Corolla

የመኪና ቀለም ፦ Golden / ጎልደን

የሰሌዳ ቁጥር:- B07906  ሲሆን

በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0911823525 / 0969144894 ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6090 / 6386 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።🙏

ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏

FERESሰኞች INFO 📢

04 Oct, 05:56

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው

💬 ውድ ፈረሰኞች ሁሌም ጉዞዎችን ካጠናቀቁ በኋላ ደንበኞች እቃ ረስተው አለመውረዳቸውን ያረጋግጡ። እንዲሁም ደንበኞች ከመኪናዎ ከመውረዳቸው በፊት እቃ ረስተው እንዳይወርዱ በማስታወስ አስቀድመው የራስዎን ጥንቃቄ ስለሚያደርጉ ከልብ እናመሰግናለን🙏

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

📌በማንኛውም ወቅት 24/7 ለሚኖርዎት ጥያቄ፣ አስተያየት እና ጥቆማ ወደ 📞6386 ይደውሉ።

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

03 Oct, 15:44

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🧾 በቅርቡ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል በፀደቀው አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት "VAT" እና "TOT" በሚመለከት ፈረስ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር እና በጋራ በመስራት የታክስ አሰባሰብ ሂደቱ ለመላው የፈረስ ቤተሰብ አመቺ በሆነ መንገድ ተፈፃሚ የሚሆንበትን ማሻሻያዎች ለማድረግ በመስራት ላይ እንገኛለን።

ይሁን እንጂ ዝርዝር የአፈፃፀም ሁኔታዎች ባለመውጣታቸው ምክንያት ጉዳዩን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅርበት በመከታተል እንዲሁም በአካል እና በደብዳቤ በመጠየቅ ቀጣይ የሚኖሩ የአፈፃፀም መመሪያዎችን በመጠባበቅ ላይ የምንገኝ ሲሆን በምን መልኩ መሰብሰብ እንደሚኖርበት ትክክለኛ እና የተጣራ መረጃ ሲደርሰን በይፋ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን እስከዛው በተለመደው ቤተሰባዊ ትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮትና በትህትና እንጠይቃለን🙏

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

03 Oct, 05:06

ጥንቃቄ❗️❗️❗️

🚫እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!

⚠️ ውድ ቤተሰቦቻችን ከአንዳንድ ፈረሰኞች በደረሰን ጥቆማ መሰረት አጭበርባሪዎች ተሳፋሪ በመምሰል ጉዞ በማድረግ ከዛም የእቃ መግዣ ገንዘብ ጎደለኝ ላክልኝ በማለት አንዳንድ ቤተሰቦችን አጭበርብረዋል ፡፡

⚠️እርስዎም በጉዞ ወቅት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያሳሰብን ከጉዞ ክፍያ ውጭ ምንም አይነት ገንዘብ ባለመላክ እራስዎትን ከነዚህ አጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ በአክብሮትና በትህትና እንገልፃለን፡፡

⚠️እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ሲያጋጥምዎት 6386 ላይ በመደወል ወይንም ለህግ አካላት ያሳውቁ፡፡ በተጨማሪም መልዕክቱንም ለሌሎች ቤተሰቦች በማድረስ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የበኩላችንን አስተዋፅዎ እናድርግ፡፡

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

01 Oct, 14:48

#መልካምነት_ለራስ_ነው

🚗 ፈረስ ትራንስፖርት በየእለቱ በርካታ የፈረስ ቤተሰቦችን ካሰቡበት ያድርሳል :: ታዲያ አንዳንዴ በጉዞ ወቅት ለየት ያሉ መልካም አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ፡፡

🤰🏽ፈረስ ትራንስፖርት በጉዞ ወቅት ምጥ ያጋጠማቸው እናቶችን ወደ ሆሰፒታል በመውሰድ ላይ እያሉ መኪናቸው ውስጥ በሰላም እንዲገላገሉ ትብብር በማድረግ እና ለተጨማሪ ድጋፍ ወደ ሆስፒታል በማድረስ መልካምነታቸውን በተግባር ላሳዩ እንዲሁም በበጎነታቸው መላውን የፈረስ ቤተሰብ ያኮሩ እና ያስመሰገኑ ውድፈረሰኞች አመሰገነ ።

⛽️ይህ አርያያነት ያለውና ይበል የሚያስብል በጎ ተግባራቸውን ለማበረታታት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ እንዲሆን ፈረስ ትራንስፖርት ላቅ ያለ አክብሮቱን በመግለፅ ለእያንዳንዳቸው የ 3000 ብር የነዳጅ ኩፖን ሽልማት አበርክቶላቸዋል።

በዚሁ አጋጣሚ ለመላው ፈረሰኛ የፈረስ ቤተሰቦች በጉዞ ወቅት ለምታሳዩት መልካም ስነምግባርና ቅንነት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

❇️ ስለመልካምነትዎ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎

FERESሰኞች INFO 📢

01 Oct, 14:47

30 Sep, 05:00

#ከፈረስ_ጋር_መስራት_ያሸልማል🎉🎉🎉 

📌ፈረስ በየሳምንቱ ከ50 በላይ ጉዞዎችን ለሚያጠናቅቁ ፈረሰኞች እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ እንደሚሸልም ይታወቃል። 

👉ሁሌም በሳምንቱ መጀመሪያ ለማጠናቀቅ ያቀዱትን ጉዞ በመምረጥ እና ግብዎትን በማሳካት የሚያገኙትን የፈረስ ማይልስ "የእኔ ግብ" ወይም "My Goal" ላይ በመግባት በቀላሉ ወደሚፈልጉት አማራጭዎች በሰከንዶች ውስጥ መቀየር ይችላሉ!!!

  ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ማስተላለፍ  (ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር)
  ወደ ሞባይል ካርድ መቀየር
  ለወዳጆችዎ ማስተላለፍ
  ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅትዎች መለገስ  #ይችላሉ👌

#ሁሌም_ከፈረስ_ጋር_ጠንክረው_በመስራት_በሽልማት_ይንበሽበሹ 💰💰💰

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

28 Sep, 12:45

#ይገምቱ_4GB_የኢንተርኔት_ጥቅል_ይሸለሙ!!🏆🎊

ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ቶተንሃም ሆትስፐር

👉 ትክክለኛ የጨዋታ ውጤት ግምትዎን ያስቀምጡ!!

ሽልማትዎን ለማግኘት የፈረስ እና ፈረሰኞች ቻናልን ይቀላቀሉ።
https://t.me/feresdrivers
https://t.me/feresapps

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

28 Sep, 09:19

#የፈረስ_ቻሌንጅ_አሸናፊዎች 🎁🎁

4GB የኢንተርኔት ጥቅል ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

የ "FERESሰኞች INFO"📢 የቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል እና በየጊዜው የምንለቃቸው ቻሌንጆች ላይ በመሳተፍ እርስዎም ተሸላሚ ይሁኑ!!

ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ!
📲
https://t.me/feresdrivers

💚 ስለተሳትፎዎ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

💬 ይመልሱ ይሸለሙ!! 🎁 በቀጣይ ቻሌንጅ እንገናኝ 👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎

FERESሰኞች INFO 📢

27 Sep, 14:03

#ውድ_ፈረሰኞች...

⚠️🚫 ሁሌም ከተፈቀደልዎ የፍጥነት ወሰን በላይ ባለማሽከርከር እራስዎን እና ወገንዎን ካልታሰቡ አደጋዎች ይጠብቁ❗️❗️

🚘 #fast_drive_could_be_last_drive 🛑

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯  
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

27 Sep, 05:30

🎉🎉 መልካም በዓል 🎉🎉

#ፈረስ_ያደርሳል🐎
#ፈረስ_ይለያል💯

FERESሰኞች INFO 📢

26 Sep, 05:29

#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

📲 በፈረስ መተግበሪያ ላይ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ መመዝገብ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

⚠️ውድ ቤተሰቦቻችን ፈረስ ለቤተሰቦቹ ደህነንት ሲል በፈረስ መተግበሪያ ላይ የአደጋ ጊዜ ተጠሪን በቀላሉ መመዝገብ  የሚችሉበትን ገፅታ (feature) አካቷል።  የፈረስ መተግበሪያዎት ላይ በመግባት የፕሮፋይል ምልክቱን👤 ሲጫኑ ከሚመጣልዎት አማራጭዎች ውስጥ "Emergency contacts" ወይም "የአደጋ ጊዜ ተጠሪ" የሚለውን በመምረጥ ሁለት ለእርስዎ ቅርብ የሆኑ ሰዎችን ስልክ ቁጥር መመዝገብ ይችላሉ።  አያድርገውና በጉዞ ላይ ሆነው ለደህንነትዎ የሚያሰጋዎት ሁኔታዎች ቢፈጠሩ የድረሱልኝ ጥሪ ለማሰማት የ🆘 ምልክቱን በመጫን ለአደጋ ጊዜ ተጠሪ ብለው ወደመዘገቧቸው ሰዎች እርስዎ ያሉበትን አቅጣጫ (Live Location) እና ሙሉ የጉዞውን መረጃ ማጋራት ይችላሉ።

#ቤተሰብ_ነን_ስንል_በምክንያት_ነው 💚

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_የእናንተ_ነው💯
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
@feresdrivers

FERESሰኞች INFO 📢

23 Sep, 06:34

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

💬 አንድ ሺህ ማይልስ በአንድ እርምጃ ይጀምራል!!

🎯 ዛሬውኑ በዚህ ሳምንት ለማሳካት ያቀዱትን ግብ በመምረጥ እና ሳምንቱን ከፈረስ ጋር ጠንክረው በመስራት እስከ 1000 የፈረስ ማይልስ ይሸለሙ!!💰💰

💚 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ 🙏

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
@feresdrivers