Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠 @positive_brains Channel on Telegram

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

@positive_brains


This Channel is created to provide postive ideas to create positive results in real - life.
💸💸💸

@Golden_RuleM7

👈For any questions & comments contact me:

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠 (Amharic)

የተፈጥሮ አሳያች እስከዚህ የሃሳቦች ቦታ በአልባሳት ጥንቃቄዎችን እንዲለቀቅ ለመመልከት በአንድ ሰው የሚሆን ነው። በትኩረት እና በአካባቢ ያሉ እናቶችን እና ልጆችን በመምጣታ በሃሳቦች ስም ያነሳሳቸውን ጥንቃቄዎች ለማየት እንዳለው የሚሆኑትን አሳያችንን ይመልከቱ። በምሳሌ "ገርህ ጥብቅ" የሚለውም ለመረጃ በኮሌክት በ@golden_ruleM7 ይቀርብናል። ለጠበቁዎትና አስተያየት እንደሚፈጠር ለጠበቁዎት መነሻ እባኮት፤ ጆሮ እና በግልጽ ይጠናቀቃሉ።

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

29 Nov, 18:13


ወደ ምትፈልገው ቦታ/ማንነት ራስህን የምታደርሰው አንተ ነህ

የምትፈልገውን ነገር ከጓደኛ ፣ ከመንግስት ፣ ከቤተሰብ ወይም ከሆነ ሰውና አካል እየጠበክ የምትፈልገው ቦታ ላይ መድረስ ወይም የምትፈልገው ማንነት መሆን አይታሰብም!!

እስከ ዛሬ ካሰብክም ተሸውደሃል፡ ከዚህ በኋላ በዛ መንገድ ማሰብህን አቁም!
( እንየምናስበውን ሃሳብ እንምረጥ + ከመረጥን አይቀር ጤነኛ ሃሳብ እናስብ ለማለት ነው 😎)

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

✍️ #Melik  የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

24 Nov, 17:18


የስኬትህ ቁልፍ 🔑  ያለው ከምትፈራው ፍርሃትህ  በስተጀርባ ነው።
ወይ ፈርተህ አሁን የምትኖረውን ኑሮ መኖር ቀጥል፡
ወይም ደግሞ አንዴ እምቅ አቅምህን ተጠቅመህ ፍርሃትህ ራሱ ፈርቶህ ስኬትህ ላይ ድረስ 🏆

ህይወት የምርጫ ና ውሳኔ ውጤት ናት!


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

✍️ #Melik  የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

22 Nov, 17:01


#ጊዜ 🤔  ወርቅ ነው ዳይመንድ ነው ሌላም ሌላም ሲባል እንሰማ ይሆናል።

በኔ አመለካከት /የገባኝ/ ግን #በምንም ዋጋ ሊተመን አይችልም። በገንዘብህ ከፍለህ ልትገዛው የምትችለው ነገር ልትገዛው ከምትችለው ነገር ጋር በምን መልኪያ ልታወዳድረው ትችላለህ? በዓለም ላይ ሰው ሊሰጥህ የማይችለው ነገር ቢኖር ነፍስ እና ጊዜ ነው ለዛም ነው  ጊዜ ህይወት የሆነው

"ያልነበርንበት ጊዜ ነበረ! የማንኖርበት ጊዜም ይመጣል! መሥራት ያለብን ማንኛውም በጎ ነገር ሁሉ መሥራት ያለብን ባለንበት ጊዜ ነው! ጊዜ ደግሞ አሁን ነው።!!!

የፈጠረህ እንኳን ሊጠይቅህ የሚችለው በሰጠህ ጊዜ ውስጥ ይብዛም ይነስም  "ምን ሰራህበት?" ብሎ ነው ጊዜ የሚሰጠን ልንሰራበት ነው ፡

ስለዚህ ወዳጄ በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህም ቢሆን ጊዜህን ተጠቀምበት፡ አምርትበት ፡ አትርፍበት፡ አሳካበት፡ በጎ ነገር አበርክትበት ፡  ልክ እንደገበሬ እረስበት ፡ ዝራበት፡ ሰብስብበት፡ በመትረፍረፍና  በመስጠት  አገልግልበት፡ በዓላማ ኑርበት🏆🏆🏆


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

✍️ #Melik የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

20 Nov, 18:56


ሁሌም ቢሆን #ትኩረትህ #ግብህ ላይ አድርገው
አሻግረህ መመለከት ከቻልክ የመንገዱ አስቸጋሪነት አይታይህም


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

18 Nov, 07:50


#ነጻነት

ከማንም የሚሰጥህ አይደለም።
በማሸነፍ ብቻ የሚገኝ ነገር ነው
የሀብት ነጻነት ላይ መድረስ ከፈለክ ድህነትን ማሸነፍ አለብህ
የጊዜ ነጻነትን ከፈለክ ጊዜህን የሚወስዱብህን ነገሮች ሁሉ ማሸነፍ አለብህ
የእውቀት ነጻነት ከፈለክ አለማወቅን አሸንፈው
በህይወት ውስጥ አዎንታዊ ና ማኅበራዊ ነጻነት ያለው ሰው መሆን ከፈለክ #እኔ_ብቻ ባይ መንፈስህን ( Ego ) አሸንፈው
አንድ መሆን የምትፈልገው ማንነት ላይ ለመድረስ ከፈለክ እንዳትሆነው ያደረጉህን ማንነቶች አሸንፋቸው

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

12 Nov, 05:25


እንደ ዳክየ እየዋኘህ ፡ ትንንሽ ነገሮች ላይ ከሆነ ትኩረትህ
እንደንስር ከፍፍፍ ማለት ቀርቶ እንደ እንደ ጭልፊት መብረር ራሱ አትችልም።

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

09 Nov, 11:33


ስኬታማ የመሆን ትልቁ ኃይል፡
ማንም ሊሰጥህም ሊቀማህም የማይችለው ታላቅ ኃይል፡ የጽናት ነዳጅ፡ የጉዞ ጉልበት፡ የነገ ተስፋ ና የዛሬ እምቅ ኃይልህ #ጠንካራ_ፍላጎትህ ነው።
#ፍላጎት እንደግሉኮስ ማንም አይሰጥህም በህክምና በስብከትም አታገኘውም #መፈለግ የሰው ተፈጥሮአዊ ባህሪ ነው የፍላጎትህን መጠን የምትገድበው ግን አንተ ብቻ ነህ።

ስኬት = ጠንካራ ፍላጎት + ግልጽ ግብ + የተግባር እቅድ + ቀጣይነት ያለው ተግባር + አዎንታዊ እሳቤ + …

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

06 Nov, 17:35


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ አዳር እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

04 Nov, 19:13


ስኬት የተመቻቸ ዕድል/ሁኔታን በመጠበቅ አትመጣም!
አንተ ራስህ ነህ ለስኬት የሚሆኑ ዕድሎችን የምትፈጥረው፡ የምታሳካው።

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ አዳር እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

04 Nov, 09:53


አምስቱ በህይወታችን እንደመርህ መጠቀም ያሉብን አስፈላጊ ጉዳዮች
1. ራስህን ውደድ ፦አሁን ያለውን የራስህን እውነት ተቀበል እና ጥንካሬህ ላይ ብቻ አተኩር፡ መለወጥ ያለብህ ማንነት ላይ ሥራን

2. ጥሩ/መልካም ነገር ሥራ፦ በህይወት ስትኖር ለሰዎች ወይም ለሌላው ተፈጥሮ ጥሩ ና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ማበርከት ላይ ሥራ። በሰዎች ተቀባይነት ለማግኘት ብለህ ሳይሆን ህሊናህ የወደደውን ሥራ

3. ይቅር በል፦ በቅድሚያ ለራስህ ይቅርታ አድርግ፡ የሆነው ሆኗል፡ ያልሆነም አልሆነም፡ ትላንት ያላደረከውን አሁን ማድረግ ርችላለህ።

4. ሰውን አትጉዳ፡- ሰውን አስበህና አቅደህ ለመጉዳት ምንም ነገር አታድርግ፡ እዚህ ምድር ላይ ሰው የሚኖረው ዘርቶ የማጨድ ህግ ነው


5. ቅን አስተሳሰብ ይኑርህ፡ በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ለየትኛውም የህይወት ጥያቄ ቅንነት።


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

02 Nov, 18:16


💪💪💪 ይቻላል!

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

01 Nov, 10:27


አንተ ጀምረኸው በጅማሬህና በመንገድህም ፈጣሪ ኖሮበት ፡ ምንም ዓይነት በጎ ነገር / ሃሳብ አለመሳካት አይችልም!!!
ግን በመንገዱ ብዙ ትማራለህ፡ ብዙ አማራጭ መንገድም ይኖረዋል፡ ስለዚህ ወደ ትክክለኛ መዳረሻህ ሚወስድህ መገድ ላይ ምንም ያህል ብትዘገይ ግን እንዳትቆም፡ መዳረሻህ ምንም ያህል ዋጋ ቢጠይቅ መንገድህን ምረጥ እንጂ መዳረሻህን አትቀይር!!!

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

30 Oct, 17:54


ውብ ህይወት ለመጀመር ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው
እውነትም ህይወትም ያሉት
#አሁን ውስጥ ነው።
ውብ ህይወት ለሁሉም ሰው ይገባዋል።

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽትት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

21 Oct, 16:02


ህይወት ውብ ናት የምር በጣም ውብ ናት።

ከትላንት ዛሬ ለውጥ አለ በደንብ
ከዛሬ ደግሞ ነገ ለውጥ መምጣቱ እርግጥ ነው
ትልቁ ጉዳይ ከትላንት የተሻለ ዛሬ፡ ከዛሬም የተሻለ ነገ እንዲኖር ከፈለክ ዛሬ ላይ ለነገ ህይወት ውዱና ድንቁን ስጦታ ለመስጠት #መወሰን ይኖርብሃል።
ዛሬ ለነገ ከፍታህ ካልወሰንክለት፡ #ነገ እደርስበታለሁ የምትለው የተሻለ ከፍታ በነገና በዛሬ መሃል ያለውን ርቀት አስጥብቆ #ነገ እንደሆነ ይቀጥላል።  ምክንያቱም የህይወት እውነት አሁን ነው።  ዛሬ የሚባል ዛሬ እንጂ ዛሬ የሚባል ነገ የለም።

ዱቤ ነገ እንጂ ዛሬ የለም ያለው ማን ነበር? 😎😎

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽትት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

09 Oct, 09:58


ጋሼ ሮበርት እንዲህ📤📤📤📤 እያለ ነው፡

እናንተስ? የምር ደሞዛችሁ ቆንጆ ጥንድ ጫማ ሚያስገዛችሁ አላችሁ?

➡️➡️ መግዛት የምትችሉ #Comment ላይ ይህችን 💪 የማትችሉ ደግሞ ይህችን 🤔 አስቀምጡልን።

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

04 Oct, 17:34


በህይወታችን ውስጥ ሁሌም ቢሆን የፈጣሪ ጥበቃ፡ ስጦታ ና በረከት በቀጥታ ይከተሉናል። አንዳንዴ ግን በተዘዋዋሪም /በሰዎች ልብ ውስጥ ለኛ የሚቆረስ  በጎ ሃሳብ፡ ፍቅር፡ ሰላም፡ እና መትረፍረፍ፡ ስጦታ፡ ዕድሎች / በረከቶች ይሰጠናል። እነዚህ ጉዳዮች ባልጠበቅነው ሁኔታ ክስተት በሚመስል መልኩም ወደኛ ህይወት ይመጣሉ። ለመቀበል ተዘጋጅቶ መጠበቅ የኛ ድርሻ ነው። 
➡️ የጠየቀ ለመቀበል ዝግጁ ከሆነ በእጥፍ ይቀበላል። ተዘጋጅቶ ካልጠበቀ ደግሞ ከ 10 ዓመታት በላይ መጠበቅ ግድ ሊለው ይችላል፡ ምናልባትም ደግሞ ላያገኘውም ይችላል። "ሰጪ ይሰጣል፡ ተቀባይ ልዩነት ይፈጥራል!"


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ሌሊት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

27 Sep, 07:14


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

🌼🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በዓል ይሁንላችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

24 Sep, 17:30


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

23 Sep, 10:25


እኔ ግን 99.99999%+ ይመስለኛል።

➡️እናንተም ሃሳባችሁን #Comment ወይም በreactions ግለጹልኝ እስቲ


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

19 Sep, 07:51


➡️ ልዩነት ፍጠር! 👈

ልዩነት ካልፈጠርክ መንጋ ትሆናለህ፡ መንጋ ውስጥ ሆነህ ደግሞ የግልህን ፍላጎት፡ የግልህን ትልቅ ህልም የራስህን መሻት በምትፈልገው ልክ ለመሥራት ፈቃድ አይኖርህም፡ ፈቃድ ከሌለህ ደግሞ የውስጥ እምቅ አቅምህን አውትተህ መጠቀም አትችልም።

በመጨምረሻም በአንድ አቅጣጫ ብቻ መጓዝን እንደ መንጋ መስራትን እንደመንጋ ማሰብን እንደመንጋ መኖርን ትለማመዳለህ፡

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

13 Sep, 13:59


🔤🔤🔤🔤🔤 - ትኩረት

ትኩረትህን የሰጠኸው ማንነትህ ይሆናል።
ትኩረትህ ፍርሃት ላይ ፡ አይሆንልኝም ላይ ፡ ብከስርስ ላይ ፡ ብወድቅስ ላይ ፡ አለቀልኝ ላይ፡ ጥላቻ ላይ ፡ ድብርት ላይ ፡ አሉታዊ ስሜት ላይ ፡ ………… ከሆነ በህይወትህ ደጋግሞ የሚከሰተው ይህንኑ ትኩረት ያደረክበት ጉዳይ ነው

ትኩረትህ ፍቅር ላይ፡ ስኬት ላይ፡ አዎንታዊ ስሜት ላይ፡ ይሆንልኛል ይሳካልኛል ይቻላል ላይ፡ የህይወት ውበት ላይ፡ መነቃቃት ላይ፡ …… ከሆነም ይህንኑ ትኩረት የሰጠኸው ነገር ነው በህይወትህ እውን ሆኖ የሚከሰተው።

የሃሳቡን እውነትነት 1️⃣0️⃣0️⃣🔤 የተረጋገጠ ነው

የትኛው ላይ ላተኩር የሚል ጥያቄ ግን የምትመልሰው አንተ ነህ። ምክንያቱም ህይወት ምርጫ ና ውሳኔ ናት⚠️

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

11 Sep, 08:07


2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣🎉🎉🎉🎉🎉🎉

የምህረት 🙏
የበረከት 😀😀
የፍቅር ❤️
የሰላም 🙏
የጤና 💯
የአንድነት 🫂
የስኬት 🪜
የመትረፍረፍ 💲
የብልጽግና💎
ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን
🙏🙏🙏🙏

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

27 Aug, 15:48


ስኬታማ መሆን ከፈለክ በህይወትህ ውስጥ ህግ ይኑርህ

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

18 Aug, 05:02


ለመለወጥ ተዘጋጅ !

ስኬትን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ራስህን ለመለወጥም ዝግጁ ሁን ፤ ምክንያቱም የምትፈልገው ትልቁ ስኬትህ አሁን ባለህበት ማንነት ላይ ሆነህ ሊገነባ የሚችል አይደለም ቢችል ኖሮ አግኝተኸው ነበር ለዚህ ነው ቀደም ብለህ ራስህን መቀየር ያለብህ !

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

16 Aug, 19:17


መንገድ ጀምር !

አንተ ብቻ ሂድ እንጂ ማንም ሊዘጋው የማይችል የሆነ የሚከፈትልህ በር አለ "አንኳኩ ይከፈትላችኋል እሹም ታገኙታላችሁ" አይደል አምላካችንስ ያለን ብቻ ተኝተህ አትጠብቅ ውጣ እና መንገድ ጀምር ያኔ  እግርህ ራሱ የት ሊመራህ እና ቦታህን ሊያገናኝህ እንደምትችል አታውቅም !

ምን እየጠበቅህ ነው ዳይ ውጣ እንጂ 😄

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

25 Jul, 06:49


#ሃሳብ_ዘር_ነው!
ሃሳብህ ሲደጋገም ተግባርህ ይሆናል።
ተግባር ሲደጋገም ደግሞ ልማድህ ይሆናል።
ልማድህ ደግሞ ሲደጋገም ባህሪህ ይሆናል።
ባህሪህ ሲደጋገም ደግሞ ማንነትህ ይሆናል።

👉 ❗️ልብ በል ❗️ብትቀበለውም ባትቀበለውም! የምትደርስበት መዳረሻህ እና የምትኖረውን ህይወት የሚወሰነው ደግሞ በማንነትህ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ሃሳብህ ላይ ተጠንቀቅ⚠️

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

16 Jul, 08:38


ጊዜው አሁን ነው! ዛሬ በህይወታችን ውስጥ ዛሬ የመጨረሻው ቀን ቢሆንስ????? ጊዜው አሁን ነው።
ትላንት አልፏል የለም፡
ነገን አናውቀውም ነገ ለራሱ ይጨነቅ
ዛሬ ግን የኛ ቀን ነው ስጦታ ነው ከዛሬም ደግሞ #አሁን #እውነት የሆነ ልዩ ስጦታ ነው።
የአሁንን ኃይል ተጠቅሞ ነገን መሥራት ይቻላል።

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

13 Jul, 11:00


#ይህ_የንቃ_ጥሪ!

🔴
#ቀይ

ተጨማሪ ሰዓታት ልተኛ ነው!

ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ችሎታ የለኝም!

መስራት ያደክመኛል!

ስኬታማ ሰዎች ዕድለኞች ናቸው ወይም ሐብታሞ ወላጆች አሏቸው!

🟢
#አረንጓዴ

እጅግ ጠንክሬ እሰራለሁ!

የሚገባኝን ሕይወት ለማግኘት ዝግጁ ነኝ!

ከዚህ በኋላ ማማረር የለም!

ከእንግዲህ ዳር ላይ ቆሜ የሌሎችን ስኬት አላይም!

-----
ዛሬ ምርጫው አለህ። ያለህን ተራ ሕይወት መኖር ቀጥል ወይም ስኬታማ ሁን!!

"ከትናንሽ እና ዋጋ የሌላቸው ከሚመስሉ ድርጊቶች እጅግ ግዙፍ ውጤቶችን ማግኘት ይቻላል

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

12 Jul, 08:44


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

11 Jul, 05:29


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

10 Jul, 13:43


የምትሸሸው……🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️ ፍርሃት ወደ አንተ ……🏃‍♀🏃‍♂ይሮጣል። በፍጥነት ሊደርስብህ ነው ሚሮጠው።

ስለዚህ ሁለት ምርጫ አለህ

1ኛ. ሁልጊዜ እየሸሸህ እርሱም ወደ አንተ እየሮጠ፣ ትንስ ራቅ ስትለው የተወህ ይመስልህና ኑሮ ተስተካከለ ስትል ድንገት ብዙም ሳታርፍ ትንፋሽህን ሳታረጋጋ እየደረሰብህ የሌባ እና ፖሊስ ኑሮ ትኖራለህ

ወይም

2ኛ. አንድ ጊዜ ቆም ብለህ ፊት ለፊት ፍርሃትህን ትጋፈጠውና 💪 ካንተ ሸሽቶ እንዲጠፋ፡ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ታባርረዋለህ።

ህይወት ምርጫ ናት። ምርጫው ደግሞ ያንተ ነው!!!

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

09 Jul, 09:02


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

05 Jul, 10:45


#የአሸናፊ_ሰዎች_4ቱ_ጥበባት

ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ያለ እረፍት ወደ ድል ጎዳና የሚሄዱ አሸናፊዎች...

#1_100_ፐርሰንት_ኃላፊነት_ይወስዳሉ

የአንተ ሕይወት እሴቶችህን፣ እምነቶችህን እና ሕልሞችህን የሚወክል ለዓለም የምትነግረው ቃል ነው፡፡ ለመደሰትም ሆነ ላለመደሰት፣ ለመጣላትም ሆነ ሰላም ላይ ለመሆን ውሳኔው በአንተ እጅ ላይ ነው ያለው፡፡ ውሎ አድሮ የሕይወትህ ምርጥ የሚባሉት ዓመታቶች ችግሮቼ የእኔ ናቸው ብለህ ኃላፊነቱን ለመውሰድ የወሰንክባቸው ዓመታቶች ናቸው፡፡

በወላጆችህ፣ በማህበረሰቡ ወይም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ወቀሳውን አታደርግም፡፡ የራስህን ዕጣ ፋንታ እራስህ እንደምትቆጣጠረው ተገንዝበሃል፡፡

#2_ትኩረታቸውን_በሚቆጣጠሩት_ነገር_ላይ_ያደርጋሉ -

ሕይወት ልንቆጣጠረው በምንችለው እና ልንቆጣጠረው በማንችለው ነገር መሀል ያለች ሚዛን ናት፡፡ በጥረት እና እጅ በመስጠት መሀል እንዴት በምቾት መኖር እንደሚቻል መማር አለብህ፡፡

ሕይወት የአንተ ምንም እዳ የለባትም፤ የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ ቀድማ ሰጥታሃለች፡፡ ነጻነት በመንገድህ ላይ እንደተጋረጠ የምታስበውን ነገር በማለፍ የምትቀዳጀው ሳይሆን በመንገድህ ውስጥ ያለው ነገር የመንገዱ አንድ አካል እንደሆነ መረዳት ነው፡፡

#3_የተሳሳቱ_ነገሮችን_ያስወግዳሉ

የምታደርገው ማንኛውም ነገር እውነተኛ ዋጋ ለነገሩ በምትሰጠው የጊዜ ተመን ይወሰናል፡፡ የምታደርገው ወይም የምታስበው ነገር ችግሩን ካላስተካከለልህ ወይም ችግሩን ካላሻሻለው እንግዲያውስ ጊዜህን እያባከነብህ ነው ማለት ነው፡፡

የመጽሐፉን ገጽ በመግለጥ እና መጽሐፉን በመዝጋት መሀል መምረጥ ያለብህ ነጥብ አለ፡፡

#4_ራሳቸውን_ያሸነፉ_ናቸው

ራስን መሆን የደስታ መሰረት ነው፡፡ ራስን ማወቅ ደግሞ የጥበብ መሰረት ነው፡፡ ራስን ወደፊት መግፋት የስኬት መሰረት ነው፡፡

በሕይወት ውስጥ ሌላ ስፍራ ያሉ መቶ ጦርነቶችን ከማሸነፍ ይልቅ፣ ራስን በዚህ መንገድ ማሸነፍ ሺ ጊዜ ይሻላል፡፡
📗📒📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን ለማግኘት ቴሌግራም ገጻችን ይቀላቀሉ።)
👇

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

02 Jul, 10:18


The richest man in China said, “If you put the bananas and money in front of the monkeys, the monkeys will choose bananas because the monkeys don't know that money can buy a lot of bananas.

In fact, if you offer WORK and BUSINESS to people, they will choose to WORK because most people don't know that a BUSINESS can make more MONEY than a salary.

One of the reasons the poor are poor is because the poor are not trained to recognize the entrepreneurial opportunity.

They spend a lot of time in school and what they learn in school is to work for a salary instead of working for themselves.

Profit is better than wages because wages can support you, but profits can make you a fortune.

WHAT'S YOUR OPINION?


🦋 "Foundations of life - love, faith and hope" 🦋

I wish you a good and beautiful day

Join 👇👇👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

Your best friend
#Melik 😊

PLEASE SHARE TO YOUR BELOVED ONES❤️

1,351

subscribers

91

photos

4

videos