የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን @tefsirsheikhali Channel on Telegram

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

@tefsirsheikhali


የሸይኽ አሊ አሚንን የቁርአን ተፍሲር የድምፅ ቅጂዎች በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ያላችሁን ሀሳብ አና አስተያየት @Emamzhby432 ይላኩልን።

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን (Amharic)

የሸይኽ አሊ አሚን ከቁርአን ተፍሲር መጠቀም ሆነው የቁርአን ተፍሲር የድምፅ ቅጂዎችን ያገኛሉ። እናመሰግናለን ሀሳብ እና አስተያየትን ጠቅላላ @Emamzhby432 እንዴት ሊጠቀሙ እንደሚችል ስለሚናገሩ መረጃዎች እና አዳዲስ ቁርአንን ለመረጃዎች እንጠቀማለን። የትክክለኛ መረጃ መስሪያዎችን ከተጨማሪ የቁርአን ተፍሲር መረጃ ቻናል ይከታተላል።

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

22 Jan, 20:47


ታላቅ የዳዕዋ እና የምርቃት ፕሮግራም
ቢላሉል ሐበሺ መድረሳ ከአል-በረካ  ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር
የካቲት (15-16) /2017 ዓ.ል ሻዕባን (22-23)
በኡስታዝ አቡበከር አህመድ እና በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

22 Jan, 11:22


የዳዕዋ ቲቪ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል!

ውድ የዳዕዋ ቲቪ ቤተሰቦች ከ2ሺ በላይ የሚሆኑ የኪታብ ደርሶች፣ፈትዋዎች እንዲሁም የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የቁርአን ተፍሲርና የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀትን የሚያስጨብጡ ትምህርቶችን ስናስተላልፍበት የነበረው የዩቲዩብ ገፃችን ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በመጠለፉ ጥልቅ ሀዘናችንን እየገለፅን በምትኩ አዲስ ቻናል ከፍተናል።

ስለሆነም እርሶም ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉና ለሌሎችም እንዲያስተላልፉ እንጠይቃለን!!!
👉 https://youtube.com/@daewatv1?si=AyREhvSL0jc-JgSn

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

21 Dec, 13:40


ከ 13 አመታት በፊት በኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር የተሰጡ 16 የአቂዳ ትምህርት ደርሶች
1📚.الجامع في عبادة الله(አል ጃሚዕ ፊ ኢባድቲላህ )
https://t.me/merkezluqman/1030
2📚عقيدة محمد بن عبد الوهاب(አቂደቱ
ሙሀመድ ቢን አብዱልወሃብ)
https://t.me/merkezluqman/1032
3.📚فضل الإسلام محمد بن عبد الوهاب(ፈድሉል ኢስላም )
https://t.me/merkezluqman/1035
4.📚 كشف الشبهات(ከሽፉሹቡሃት )
https://t.me/merkezluqman/1043
5.📚لمعة الاعتقاد(ሉምአቱል እዕቲቃድ )
https://t.me/merkezluqman/1054
6. 📚لامية ابن تيمية(ላምየቱ ኢብኑ ተይምያህ )
https://t.me/merkezluqman/1060
7.📚 ما يتميز به المسلم عن المشرك (ማየተመይዙ ቢሂ አልሙስሊሙ ዓን አልሙሽሪክ )
https://t.me/merkezluqman/1062
8.📚 معنى الطاغوت(ማዕና ጣጉት )
https://t.me/merkezluqman/1068
9.📚 مسائل الجاهلية(መሳኢሉል ጃህሊያ )
https://t.me/merkezluqman/1070
10. 📚 نواقض الإسلام(ነዋቂዱል ኢስላም )
https://t.me/merkezluqman/1079

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

21 Dec, 13:40


11.📚 سلم الوصول الى علم الأصول(ሱላሙል ዉሱል ኢላ ኢልሚል ኡሱል )
https://t.me/merkezluqman/1081
12.📚 تفسير كلمة التوحيد(ተፍሲር ከሊመቱ ተውሂድ )
https://t.me/merkezluqman/1095
13.📚 الأصول الثلاثة(ኡሱሉ ሰላሳ )
https://t.me/merkezluqman/1097
14. 📚 متن اصول الستة(ኡሱሉ ሲታ)
https://t.me/merkezluqman/1102
15. 📚 عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
https://t.me/merkezluqman/1105
16. 📚 حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
https://t.me/merkezluqman/1117

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

18 Dec, 18:00


https://youtu.be/pK-hkdQWkXw?si=OOkTJFjY6DVU9gwj

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

18 Dec, 12:30


https://youtube.com/@madrastuldaarulistiqama?si=y7CDysd5lcLmW_5Q

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

14 Dec, 13:10


የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ!
------------------------------------

በኡስታዛችን አብዱልጀሊል ሀዲ ተቀርተው የተጠናቀቁ  የዐቂዳ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።



1, -شرح السنة للمزني
-ሸርሁ ሱናህ ሊል ሙዘኒ

🖇https://t.me/merkezluqman/990

2.📚المنظومة الرائية
🎶መንዙመቱ ራኢያህ 🎶👇👇
🖇https://t.me/merkezluqman/996
3📚عقيدة السلف وأصحاب الحديث

📒፦ዐቂደቱ ሰለፍ ወአስሓቡል ሐዲሥ
🖇https://t.me/merkezluqman/1002
4. اعتقاد أهل السنة للإسماعيلي

📒፦ኢእቲቃዱ አህሊ ሱናህ ሊኢስማዒሊ

🖇https://t.me/merkezluqman/1020

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

06 Dec, 19:23


📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙
በአላህ ፍቃድ በኡስታዝ ሐይደር ሰዒድ ሙሣ (ሀፊዘሁሏህ) የተጅዊድ ደርሶቹን ከታችባለው የቴሌግራም ቻናል የምንለቅ ይሆናል👇👇👇👇👇👇

https://t.me/imamuzahaby
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

06 Dec, 17:21


دروس سلسلة متون التجويد والقراءات باللغة الأمهارية
ተከታታይ የተጅዊድ እና የቂርአት ትምህርቶች
***المرحلة الأولى[ደረጃ 1]
١: هداية المستفيد{ሂዳየቱል ሙስተፊድ}
٢: تحفة الأطفال{ቱሕፈቱል አጥፋል}
٣:مفتاح التجويد{ሚፍታሑ ተጅዊድ}
٤: مقدمة الجزرية{ሙቀዲመቱል ጀዘሪያ}
٥: الملخص المفيد{ሙለኸሱል ሙፊድ}

***المرحلة الثانية[ደረጃ 2]
١: السلسبيل الشافى{ሰልሰቢሉ ሻፊ}
٢: منظومة المفيد{መንዙመቱል ሙፊድ}
٣: تحفة السمنودية{ቱሕፈቱ ሰመኑዲያ}
٤: غاية المفيد في علم التجويد{ጕየቱል ሙፊድ ፊ ዒልሚ ተጅዊድ}
***المرحلة الثالثة[ደረጃ 3]
١: المباحث المرضية في المنظومة الشاطبية{አልመባሱል መርዲያ ፊ መንዙመቱ ሻጢቢያ}
ز٢: حرز الأماني ووجه التهاني في القراءات السبع( متن الشاطبية ){ሒርዙል አማኒ ወወጅሁ ተሃኒ ፊ ቂራአቲ ሰብዕ (መትን ሻጢቢያ)}
٣: الدرة المضية في القراءات الثلاثة المرضية{ዱረቱል ሙዲያ ፊ ቂራአቲ ሰላሳ}


المكان: مركز دار الإستقامة
ቦታ 01 ዳሩል ኢስቲቃማ[ሀይደር] መድረሳ
ዘወትር ሀሙስ እና አርብ ከመግሪብ በኋላ
ቅዳሜ እና እሁድ ማታ ከ1:30 ጀምሮ
ለሴቶችም ለወንዶችም
المدرس: مدير المركز حيدر سعيد موسى
المجاز بالقراءات العشر الصغرى
አስተማሪ : ኡስታዝ ሐይደር ሰዒድ ሙሣ (ሀፊዘሁሏህ) [በአስሩም የቁርአን አቀራር

٠٩٠٩٧٩١٩١٦

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

27 Nov, 04:13


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አዲስ ደርስ ለኡሱሉል ፊቅህ ዒልም ፈላጊዎች

══━━━።◈።━━━━══
📚የሚጀመረው ኪታብ፦
الأصول من علم الأصول
አል-ኡሱል ሚን-ዒልሚል ኡሱል

✍🏻مٶلف الکتاب: فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين (رحمه الله تعالى)

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን

🎙የቂረዓቱ አቅራቢ፦ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሃዲ ኑር

🗓 ዘውትር ማክሰኞ እና እሮብ

ከጠዋቱ 12:20 ጀምሮ

🏠 በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል መኖሪያ ቤት

🔴 ለወንዶች ብቻ

https://t.me/yehadithtemariwoch

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

05 Nov, 14:21


🔴سلسلة اعتقاد الشافعية
በሻፊዒያ ኡለሞች የተዘጋጁ ተከታታይ የዓቂዳ ኪታቦች ቂርዐት (ቁ.4)
══━━=◈=━━━━═
📚 اعتقاد أهل السنة للإسماعيلي
✍🏻ابي بكر احمد ابن ابراهيم الإسماعيلي

📒፦ኢእቲቃዱ አህሊ ሱናህ ሊኢስማዒሊ
✍🏻 ፦አቢ በከር አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል'ኢስማዒሊ

🎙በኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ

📆ትምርህቱ የሚጀመረው፦ማክሰኞ ጥቅምት 26

📌ቦታ፦ጅጅጋ ሀይደር መድረሳ

ቀን እና ሰዐት፦ዘውትር ከ ማክሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 11:20 ጀምሮ

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

⎙የኪታቡ PDF👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch/1531
══━━=◈=━━━━═
ትምህርቱን በቋሚነት በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ መከታተል ትችላላችሁ👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

07 Oct, 14:10


https://vm.tiktok.com/ZMhSSB7n9/

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

07 Oct, 10:54


ልዩ የweekend ኮርስ
══━━━።◈።━━━━══

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ለመላዉ በጅግጅጋ ከተማ ለምትገኙ የእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ አል በረካ እስላማዊ ማህበር ባሳለፍነው የክረምት ወቅት  (በአንደኛ ደረጃ) የትምህርት መርሃግብሮቹ ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር በደማቅ ሁኔታ ማስመረቁ ይታወቃል :: 

እነሆ አሁን ደሞ (በሁለተኛ ደረጃ )በእረፍት ቀናቶች ማለትም (ቅዳሜ እና እሁድ ) የሸሪዐ እውቀት ትምህርቶችን ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅት መጨረሱን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነዉ::

የትምህርት ግዝያት:- ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00

📌ቦታ: አሊፊ ትምህርት ቤት ቁጥር 1 (ኬላ)

🗓ትምህርቱ ሚጀመረው:- ቅዳሜ ጥቅምት 02

🛑ማሳሰብያ:- በክረምት መርኃግብሩ ላይ ያልተሳተፉቹ ነገር ግን አሁን መሳተፍ ለምትፈልጉ ተማሪዎች መስፈርቱ ቁርዐን የቀራቹ እና ማንበብ ምትችሉ ሲሆን ነባርም ሆነ አዲስ ተመዝጋቢዎች ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ከታች ባለው ስልክ ደውላቹ መመዝገብ ትችላላችሁ።

☎️+251925519051

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

07 Sep, 10:12


አል በረካ ኢስላሚክ ማህበር በክረምት መርሃ ግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ደማቅ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በእለቱም ሙሀደራዎች፣ በተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ጨምሮ ሌሎችም ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ በዚህም ዝግጅት ላይ የተማሪ ወላጆች የሆናችሁ እንዲሁም የምርቃቱ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።


🗓ቀን፦እሁድ ጷጉሜ 3/2016
ሰዐት፦ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
📌ቦታ: 03 መጅሊስ አዳራሽ

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

05 Sep, 14:33


ብርሃናማ ጉዞ
ታላቅ የዳዕዋና የክረምት ኮርስ
ማጠናቀቂያ የምርቃት
ፕሮግራም
ጅግጅጋ
ربيع الأول - ١٤٤٦
ጷጉጴ 3 - 2016
ቦታ 03 መጅሊስ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

27 Aug, 18:03


#telegram #share
https://vm.tiktok.com/ZMr3D4mPU/

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

25 Aug, 17:00


📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

📌ደርሱን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇🏻👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

23 Aug, 16:29


በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃ

ሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016

በበርካታ የዒልም መድረካቸው የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ ያዘጋጁት "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቅቷል። መጽሀፉ በግጥም መልኩ የቀረበ ሲሆን ሴቶች ከባላቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸው እና ከእንግዳ ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ እስላማዊ ስነምግባርና እሴት የሚዳስስ ነው።

መጽሀፉ በአጠቃላይ 60 ገጽ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በግጥም መልኩ የቀረበ ነው። ሸይኽ ዐሊ አሚን በወሎ ሀሪማዎች በርካታ የቂርአት ፈኖችን ያዳረሱ ሲሆን ወደ ሳዑዲ አረብያ በመሄድ በመዲና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በጅጅጋ ከተማ የተለያዩ ቂርአቶችን የሚያቀሩ ሲሆን በቅርቡ በሀሩን ሚዲያ በቀጥታ እየተላለፈ ሲሰጥ የነበረውና የተጠናቀቀው የተፍሲር ትምህርታቸው አንዱ ነው።

መጽሀፉ በአዲስ አበባ በመክተበቱል መዲና የሚገኝ ሲሆን በክፍለ ሀገር በጅጅጋ ከተማ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። መጽሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙት ይችላሉ፦

0911035230
ጣሃ ያሲን ጅጅጋ ኢቅራ መክተባ

0923007076 አቡ ጠልሀ

© ሀሩን ሚዲያ

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

15 Aug, 08:11


ሸይኻችን ሸይኸ ሙሓመድ ዘይን ዘህረዲን ኸሊል الشيخ/ محمدزين زهر الدين ያዘጋጁት የቁርአን የአማርኛ ማብራሪያ ሁላችሁም በሞባይላችሁ ፎልደር(File manager ) ውስጥ መጥፋት የሌለበት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። በተለይ አማርኛ ብቻ ማንበብ ለሚችሉ ወንድሞች ምቹ መፅሃፍ ነው። በሊንኩ ውስጥ አማርኛ (الأمهرية) የሚለውን ከሌሎች ቋንቋዎች መካከል በተያያዘው ሊንክ ውስጥ ይምረጡ።
👇👇👇
الحمدلله بنعمته تتم الصالحات
الترجمة متاحة على موقع المجمع. نرجو نشر الرابط.

በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
የአረህማን ችሮት አጭር በአማርኛ የቁርኣን ተፍሲርና አስተምህሮት በመዲነል ሙነወራህ በሚገኘው ህትመት ታትሞ ወጣ
በዚህ ሊንክ ያገኙታል

https://qurancomplex.gov.sa/isdarat-translations/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3Hm7DInmgLiSuPMwWdpp9xlCwXjQ_uTypPPNdm6qpA646pG2_6OkCXSoI_aem_FdO_u2gDDGJGpLlzzDauMw#flipbook-df_11922/23/

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

11 Aug, 10:34


📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

🔴Live በሀሩን ሚዲያ የFacebook ገፅ

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

07 Aug, 18:48


📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

16 Jul, 19:23


አንዲት ምክር!
----------
ሸይኽ አሊ አሚን አላህ ይጠብቃቸውና እሳቸው ዘንድ 'ላሚየቱ ኢብን አልወርዲ' የተሰኘውን የግጥም ኪታብ እየቀራን ስለ ጀነት ፀጋዎችና ተድላ እየገለፁልን ተዐጅበን "በሃሳቤ ኧረ እንደው ጌትዬ ይህ ውብ ጀነትህን ትሰጠኝ ይሆን? እያልኩ ሳልጨርስና ከሃሳቤ ሳልመለስ "በመሀል ዞር አሉና እንዲህ አሉኝ ፦ ቆንጆ ሴት ያጨ መህር ይፈራል እንዴ? ድንገት ስለጠየቁኝ ፈራ ተባ እያልኩ ጭንቅላቴን ወደ ቀኝና ወደ ግራ ዞር ዞር አድርጌ አይፈራም የሚለው መልሴን በምልክት አሳየኋቸው እሳቸውም ፈገግ አሉና እንዲህ አሉ" ጀነትም እንዲህ ናት እሷን ያጨ በሷም መሞሸርን ዓላማው ያደረገ ካሁኑ ጥሩ መህር ሊያዘጋጅ ይገባል! መህሯም መልካም ስራና ተቅዋ ናቸው አሉኝ።

https://t.me/Abuhatim7

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

14 Jul, 08:57


የአል-በረካ መስጂድ የፅዳት መርሀ-ግብር

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

06 Jul, 19:49


🟢 ኢኑል ሙቅሪ አል የመኒ
🫨ልዩ ጥበብ
🫴ሱብሀነሏህ
በልዩ ሁኔታ የቀረቡ አምስት ፈኖችን ያካተተ መጽሐፍ
ኢብኑ ሐጀር ስለሳቸው ሲናገሩ «عالم البلاد اليمنية»
ኢማሙ ሸውካኒ : «إن اليمن لم تنجب مثله》》የመን እርሱን መሰል አልወለደችም》ብለዋል
🤲 ረሂመሁላህ 🤲

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

26 May, 10:47


2ኛ ዙር ታላቅ የቁርዓን ተፍሲር ኺትማ እና የዳዕዋ ፕሮግራም በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል

የቁርአን ተፍሲር በሸይኽ አሊ አሚን

25 May, 10:43


حفلة اختتام تفسير القرآن الكريم باللغة الامهرية
___^__^__^____
Xafladaa Katimka Tafsiirka quraanka luqada Amxaariga ee Wareegii 2aad
___^__^__^____
2ኛ ዙር ታላቅ የቁርዓን ተፍሲር ኺትማ እና የዳዕዋ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ ግንቦት 18/2016 ዓ.ል

በ NOGOB Hotel
አድራሻ ከአዲሱ ኢትዮ ቴሌ ከፍ ብሎ
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

3,155

subscribers

31

photos

3

videos