Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

@yonisatt


እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
📍Fixtures 📆
📍New Bisskey's 🗝
📍Latest Software's 📥
📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial
📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት
Channel created September 16 2017
@Yonisat_bot
@Yoni_sat

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

20 Oct, 07:01


🥇‌እለተ እሁድ የሚካሄዱትን ግሊዝ ኘሪሚየር ሊግ ጭዋታዎች በቀጥታ የሚያስተላልፉ የኳስ ቻናሎች ኘሮግራም

10:00
Wolves
🏆 ከ  Manchester City🥇
🔻SUPER SPORT PREMIER
🔻BIEN SPORT Premium HD
🔻SPTV 1
🔻24H SPORT 1
12:30
Liverpool
🏆ከ - Chelsea🏆
🔻SPTV
🔻SUPER SPORT PREMIER
🔻SPTV 1
🔻24H SPORT 1
📢የተላያዩ ለሪስቨር እና ለSmart TV እንዱሁም Android box ያላችሁ በተለያዩ IPTV አማራጮች ማመልከት ይችላሉ !
SPTV , VIP, Funcam ላማስሞላት እኛ ጋር በትንሽ ደቅቃ ውስጥ ማስሞላት ይችላሉ !
@Yoni_Sat ላይ አለን

✔️+251920723437
✔️+251916244283

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 18:51


ዛሬ የተሞሉ ሰረቨሮች ! VIP / SPTV/24H Sport HD
Serial No እና የባንክ ደረሰኝ አያይዘችሁ ላኩልኝ !


☄️F-CAM
☄️VIP
☄️FOREVER
☄️SPTV
☄️24H CODE
☄️GSHARE PLUS

የእትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000173949158 ዮሀንስ በየነ
ይደውሉልን ! 0920723437 @Yoni_Sat

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 16:52


🔻🥇አሁን በቀጥታ Bournemouth 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ከ Arsenal 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Supersport VIP HD በBilntersat 10970/H/25000

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 16:52


🔻🥇አሁን በቀጥታ Bournemouth 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከ Arsenal 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በ24H Sport HD በBilntersat 51.5E ላይ በLEG N24 PRO IRON

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 15:00


የግዜው ጀግና ርስቨር LEG N24 PRO MAX PRIME
የአንድ ወር SPTV ነፃ የተሞላባቸው !

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 14:26


🔻አሁን በቀጥታ Manchester united ከ Brentford በSPTV1 HD በእትዮሳት 11050/ H/04000 ላይ የለምንም Internet የለምንም ተጨማሪ ዲሽ

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

19 Oct, 07:34


ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በአነስተኛ ወጭ ምንይበቸው  ቻናሎች !

11:30  Tottenham Hotspur
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿West Ham United
🔻24H SPORT 1HD
🔻SPTV
🔻SS EPL

14:00  Manchester United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brentford
🔻 24H SPORT 1HD
🔻SPTV
🔻SS EPL

16:30  AFC Bournemouth
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿vs 🏴🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal
🔻24H SPORT 1HD
🔻SPTV
🔻SS EPL

19:00  Celta de Vigo
🇪🇸 vs 🇩🇪🇪🇸Real Madrid

🔻 24H SPORT 1HD
🔻SPTV
🔻SS laliga


14:00  Fulham
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa
🔻24H SPORT 2HD
🔻SPTV
🔻SS SPORT varity

16:30  Bayern München
🇩🇪 vs 🇩🇪Stuttgart
🔻 24H SPORT 2HD
🔻SPORT 3HD

19:00  PSG
🇫🇷 vs 🇫🇷Strasbourg
🔻 24H SPORT 2HD
🔻5 Plus or 5star ፤ 5live

ከእነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ በVIP Bein Sport እና ሌሎች በዚህ server በሚከፈቱ ቻናሎች ይመልከቱ Server ላማስሞላት
@Yoni_Sat ላይ ስልክ 0920723437

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

17 Oct, 18:18


-SPTV ተጠቃሚዎች ከትንናት ጀምሮ ለተቋረጠበችሁ -ብቻ ቻናሎቹን Delete አድርጋችሁ ድጋሚ Search -አድርጉት ይስተካከላል ! ምክናያቱም የSPTV Video ጥራት ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ እየመጣ ነው ! እንድ -ቻናል የምስል ጥራት ከፍ ስያደረግ Pid video እና Audio mode ስለ ሚቀይር ድጋሚ ያ ጠፍቶ እንደ አዲስ Search ማደረግ አለበት !

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

17 Oct, 14:52


sptv ተጠቃሚዎች ግዴታ ራሳችው መሙላት መለማመድ አለባቸው ። ካልሆነ ጊዜ እና ገንዘብ ከምታባክኑ ልመዱ
Sptv ቻናል በሚቋረጥበት ወቅት እንዴት ድጋሜ መሙላት እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ልስራ ነው ። የምንሰራው ቪዲዮም በሁሉም Sptv በሚሠሩ ሪሲቨሮች ነው እናም እናንተ እንዲሰራላችው የምትፈልጉትን model tiktok Comment ላይ አስቀምጡ ለሁሉም በየተራ እሰራለው ኮሜንት ማስቀመጫ Link👇
https://vm.tiktok.com/ZMhPBnmb2/
https://vm.tiktok.com/ZMhPBnmb2/

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

17 Oct, 12:27


SPTV ወደ ነበረበት ተመልሷዋል መልካም ቀን

ሌላው አብሮ የገባ Tony Test የሚል ቻናል አለ
ክርኬት እያሳዩ ነበር ወደፊት ተጨማሪ ነገር ሊኖር ይችላል

LEG N24 PRO MAX PRIME