Ethio Fc @mancity_1999 Channel on Telegram

Ethio Fc

@mancity_1999


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ


ለማስታወቂያ ስራ

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ

Bini Sports | 2016

Ethio Fc (Amharic)

የEthio Fc ትምህርት ከአንዱ በላይ የእርሱን ፣ mancity_1999 ከእስከ እስከ ፈጣን የመረጃ የታሪኻ ከተማ ነው። ይህ በአሁኑ በጀት ቦታ ላይ የሚገኛቸውን የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን በሥራዎችን ወንበር ላይ በነማች ማሳጅና ማሰብ ያለው ማስታወቂያ ስራ መረጃ። ይህን ዓስዋል የሚንቀሳፉ አፍሪካዎችን እና አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃዎችን ውስጥ ማበረታታት እና ማስቦታታት የፈለጋቸው ክብደቶች ናቸው። ቁጥራዊ መረጃዎችን እና ዳሰሳዎችን ከቀላሉ ዝርዝሩን በመተንበስ ይጠቀሙ። በቀጥታ ጨዋታዎችን ብቻ ከየስታዲየሙ የመረጃ ለመሰብሰብና ለመረጃ መልኩ እንዲያረጅዋቸው ወደ Ethio Fc ትክክል ሊከታተል እየተደጋገለ ተመሳሳይ ስልክ ከሚባል ጋር ይበልጥ። የሚከናወንና የሚያዘጋጀው ዳኞችን ባቃረብኩልን፣ የፈለጋቸውን መረጃዎች ለማሳደግ እና ለመረጃ መልኩ በትክክል ይዘምሩ።

Ethio Fc

28 Jul, 03:26


⚽️:ሚኬል አርቴታ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ዋንጫን ለማሸነፍ ምን ታደርጋለህ ተብሎ በጋዜጠኞች ለተጠየቀው ጥያቄ.. የሱ ምላሼ🔤👇👇

🥇+114 ነጥብ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን ሲል ተናግሯል❤️‍🔥

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

28 Jul, 03:25


ፍሊፕ ዮርግንሶን ወደ ቼልሲ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

🥇 𝐅𝐀𝐁𝐑𝐈𝐙𝐈𝐎 𝐑𝐎𝐌𝐀𝐍𝐎

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

28 Jul, 03:24


🚨🔴⚪️ Riccardo Calafiori, የህክምና ምርመራ ለማድረግ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምሯል 🛫

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

27 Jul, 09:27


🎙ፔፕ ጋርዲዮላ🇪🇸:-

Txiki Begiristain ብዙ ጊዜ አይደውልልኝም

ይህ የዝውውር ጊዜ የተረጋጋ ነው።🥶

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

27 Jul, 09:26


አሮን አንሴልሚኖ ወደ ቼልሲ!

HERE WE GO!

🎖️𝗙𝗮𝗯𝗿𝗶𝘇𝗶𝗼 𝗥𝗼𝗺𝗮𝗻𝗼

#የተረጋገጠ

- አሮን አንሴልሚኖ እሁድ ከሰአት በኋላ ወደ እንግሊዝ ይበራል ፣ ከዛ የህክምና ምርመራ አድርጎ ከቼልሲ ጋር ኮንትራቱን ይፈራረማል ።

- ሐሙስ ጠዋት ወደ አርጀንቲና ተመልሶ የቦካ ጁኒየር ስልጠናን ይቀላቀላል ።

Via estoesboca_ok

- እንደሚታወቀው ቼልሲ ክለቡ ጋር ሲደራደር የቦካ ጁኒየር አመራሮች ተጫዋቹ እስከ ጥር 2025 ድረስ ለ 6 ወር በክለባቸው እንዲቆይ ፈልገው ስለነበር ነው ።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

27 Jul, 09:25


ቼልሲዎች በዚህ የዝዉዉር መስኮት እነዚህን 12 ተጨዋቾች ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።
​​

ኮነር ጋላገር
ትሪቮህ ቻሎባ
ዶርዴ ፔትሮቪች
ቤን ቺልዌል
ኬፓ አሪዛባላጋ
ሮሜሉ ሉካኩ
ሌስሊ ኡጉቹኩ
አርማንዶ ብሮሀ
ሴዛር ካሴዲ
ዴቪድ ዳትሮ ፎፋና
ሀርቪ ቫሌ
ሊዮ ካስቴላዲኔ

(Source: Sunsport)

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

27 Jul, 09:25


🚨ቼልሲዎች የቪላሪያሉን ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ጆርጅሰንን ለማስፈረም በጣም ተቃርበዋል። በዚህ ሳምንት ሁሉም ነገር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

[Fabrizio Romano]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

21 Jul, 15:18


ፎቶ ግብዦ 🎮📸

Ethio Fc

19 Jul, 03:44


OFFICIAL

👉ማንችስተር ዩናይትዶች ሌኒ ዩሮን ማስፈማቸውን ይፋ አድርገዋል።

👉ተጫዋቹ በዩናይትድ ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

19 Jul, 03:43


ማንችስተር ዩናይትዶች ማኑኤል ኡጋርቴን ማስፈረም ከፈለጉ የግዴታ አንድ የመሀል ሜዳ ተጫዋች መሸጥ አለባቸው።

[Fabrizio Romano]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

19 Jul, 03:42


ቼልሲዎች ቪክተር ኦሲምሄንን ማስፈረም ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን የተጫዋቹን ደሞዝ ከፍተኛ ስለሆነ ያን ያህል ደሞዝ የመክፈል ፍላጎት የላቸውም። በዚህም ምክንያት አሁን ላይ ሌሎች አማራጮችን እየተመለከቱ ነው።

[Fabrizio Romano]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

17 Jul, 18:44


[የቅርብ ጊዜ የዝውውር ዜናዎች ]

➵አትሌቲኮ ማድሪድ ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ አዳላቸው ተናግረዋል

➵ የሳቪዮ ስምምነት በዚህ ሳምንት ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል

➵  Callum Doyle በውሰት ወደ ኖርዊች ይሄዳል

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢@ManCity_1999

Ethio Fc

17 Jul, 18:43


ቼልሲዋች የኢንዞ ፈርናንዴዝን ቪዲዮ ክሊፕ ወደ እርምጃ ከመሄዳቸው በፊት እየፈተሹ እና እየመረመሩት ነው።ቼልሲ በርካታ የፈረንሣይ ተጫዋቾች ያሉት ሲሆን ዌስሊ ፎፋናን ጨምሮ የአርጀንቲናውያን ዝማሬ ያልተገራ ዘረኝነት ሲል ገልጿል።

🔗Daily Mail

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

16 Jul, 17:35


የበፊቱን አጓጊ Elclasico የመመልከት እድላችን የሰፋ ይመስለኛል 👀🔥

@ManCity_1999
@ManCity_1999

Ethio Fc

16 Jul, 17:25


😏ግዜ የማይሽረው ፍቅር ነው ።

@ManCity_1999
@ManCity_1999

Ethio Fc

16 Jul, 17:23


⚪️⚫️የኒውካስል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዳረን ኢሌስ በኤዲ ሃው ለእንግሊዝ አሰልጣኝ ዝርዝር ውሰጥ መካተት ላይ የሰጡት ምላሸ🗣

"በእርግጥ እሱን በክለቡ ለማቆየት እንታገላለን ለእኛ ለምንሰራው ፕሮጀክት ትክክለኛ ሰው ነው ለዚህም ነው ከሱ ጋር የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለማድረግ የወሰንነው፣እንወደዋለን።"

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999

Ethio Fc

16 Jul, 17:21


Otamendi የሀገሩን ጀግና ተነቅሶታል

@ManCity_1999
@ManCity_1999
@ManCity_1999

Ethio Fc

16 Jul, 17:17


Mbappe ከማድሪድ ተጫዋቾች ጋር


@ManCity_1999
@ManCity_1999