ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ
ብዙ ፈተናዎች አሉ
ግን የሚታየው ስኬቱ ነው ።
አንተም ለፍቼ ነበር ጥሬ ነበር
ሰርቼ ነበር ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካም
ካልክ ማንም ዞር ብሎ አያይህም
አጨራረስህን አሳምረው !!
ብዙ ፈተናዎች አሉ
ግን የሚታየው ስኬቱ ነው ።
አንተም ለፍቼ ነበር ጥሬ ነበር
ሰርቼ ነበር ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካም
ካልክ ማንም ዞር ብሎ አያይህም
አጨራረስህን አሳምረው !!