4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️ @sport4_2_3_1 Channel on Telegram

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

@sport4_2_3_1


4-2-3-1 በኢትዮጵያ
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚️
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች

©4_2_3_1 በኢትዮጵያ

©4_2_3_1 በኢትዮጵያ

2015 / ኢትዮጵያ

https://t.me/sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️ (Amharic)

በአሁኑ መረጃ በኢትዮጵያ አስፈላጊ ስፖርት መሰረታዊ ዝርዝር እንዲከላከል ያደርጋል? ትምህርተኛ ለሁሉም አሳክተ ውጤት የሚገኙበት በሰፊው "4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️" እንዲሆን እና ለሁሉም ሰዎች በተወካዮች ውስጥ ለመሀዘንና መመልከት ውድ በእንቅስቃሴ እንለካለን። ስፖርት ከተለያዩ በክብደት ውስጥ፣ ከተለያዩ ሀገር በሆኑ መንገዶች ላይ የሚጠብቁ መረጃዎችን ከምኞን የመገናኛ ርእስ ብቻ የመረጃ ገንዘብን በእንቅስቃሴ ለማስመረጥ ለእኛ ይሆናል። እሱ ስፖርት የሥራ ስራዎችን የምዘናጋ፣ ስምምነትና ምልክትን እንዲሰጡ፣ በእንቅስቃሴ ልንወጣችሁ ያስቻለል። ማንኛውም የምንጎላልበትን መረጃ ለምሳሌ አዲስ ወቅታዊ ውይይትን ለመቀበል እኛ በምሳሌ ይግባኝ ብትበሉ እንችላለን።

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Aug, 16:24


ሁሉንም airdrop ተራ በተራ በየቀኑ እየገባችሁ  Taptap ማድረግ አልሰለቻችሁም🤔

እኔን ግን ምርር ነዉ ያለኝ😫

አይከፊልም ብየ ሰለቀዉ እየከፈሉ
ይከፊላሉ ብየ ወጥረ ስሰራ ደግሞ😐  አይከፊሉም

እና ሳስበዉ  አንድ መፈትሔ ይዤ መጥቻለሁ
እሱ  በራሱ  taptap የምያደርግ bot (script) መስራት


በቋምነት ይምሰሩት (hamster, dogs...) እንዳለ ሆኖ
ቢዙ ግዜ ገብታችሁ  check የማታደርጉት በዝህ መንገድ taptap ማድረግ ትችላላችሁ

List ተደርጎ ከከፈሉ ትጠቀማላችሁ
ከልከፈለም ደግሞ ምንም የምትጎዱት ነገር አይኖርም 🤷‍♂ ምክንያቱም ግዘያቹን እዛ ላይ ስላላቃጠላችሁ

እስከ አሁን ለሁለት ቡቶች ማለትም ለDotcoin እና ለCex ኮድ አድርገ   ሞክረ ስርቶልኛል

Dotcoin በ24 ዉስጥ ብቻ እሰከ 800k ይሰራል

Cex ደግሞ  ሰዓቱን ጠብቆ Farm እና  claim ያደርጋል

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

27 Jul, 05:41


https://t.me/quizearnbot/quiz?startapp=75451676667008921 Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
Earn money by answering easy general questions and inviting friends

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

26 Jul, 17:42


🚀 ONLY 7 DAYS LEFT UNTIL THE AVACN LISTING! 🔥
Join the excitement and get your share of the massive 880,000,000 AVACN prize pool! With just 7 days to go until the listing, here's how you can participate in the grandeur:
🌟 Create YouTube Videos: Showcase your enthusiasm for AVACN and share your knowledge by creating informative videos on YouTube.
🌟 Twitter Reposts: Spread the word on Twitter by reposting official AVACN announcements and sharing your thoughts.
🌟 Telegram Community Outreach: Inform the Telegram community about the listing and spark discussions about AVACN.
🌟 Refer Friends and Enter Daily Giveaways: Invite a minimum of 3 friends daily and participate in fun-filled giveaways for chances to win AVACN.
🤑 Massive Prize Pool: Don't miss out on the staggering prize pool of 880,000,000 AVACN, up for grabs until July 30th!
📱 Join the Adventure: Tap on the link below to embark on this incredible journey:
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=51180b6601d504fdc537
Seize this opportunity to be a part of the AVACN revolution! Let's ignite the flames of success together! 🚀🌟

Join community channel
@avagoldcoin channel

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

20 Jul, 21:13


#List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ  ወዲያው ሚከፍል  አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ

ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።

Urko Coin

100 ሺ Coin 1 USdt ነው 

Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው

☑️ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇

https://t.me/urkocoin_bot?start=r_5300338235

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

22 Apr, 11:36


🚨🚨⚽️ አሌክሳንደር አርኖልድ እና አንድሪው ሮበርትሰን ለሊቨርፑል፡-

🏴 አሌክሳንደር አርኖልድ፡-

👕 305 ጨዋታ
⚽️ 19 ጎል
🎯 81 አሲስት።

🏴 ሮበርትሰን፡-
👕 293 ጨዋታ
⚽️ 9 ጎል
🎯 65 አሲስት

የማይታመን ስታትስቲክስ! 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

22 Apr, 11:36


⚽️😳 🇧🇷 ቪኒሺየስ ጁኒየር፡

- ያለፈው የውድድር ዘመን፡ 55 ጨዋታ፣ 23 ጎል፣ 21 አሲስት
- በዚህ የውድድር ዘመን እስካሁን: 32 ጨዋታ, 19 ጎል, 11 አሲስት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጁድ ቤሊንግሃም፡-

- ያለፈው የውድድር ዘመን፡ 42 ጨዋታ ፣ 14 ጎል፣ 7 አሲስት
- በዚህ የውድድር ዘመን እስካሁን: 36 ጨዋታ, 21 ጎል, 10 አሲስት

! 🔥🔥❤️

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

22 Apr, 11:36


ጁድ ቤሊንግሃም ለዶርትሙንድ እና ሪያል ማድሪድ ያለው ስታትስቲክስ፡-

ለዶርትመንድ፡-

👕 132 ጨዋታ
⚽️ 24 ጎል
🎯 25 አሲስት

ሪያል ማድሪድ:

👕 36 ጨዋታ
⚽️ 21 ጎል
🎯 10 አሲስት

😳😳😳😳😳


Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

22 Apr, 11:36


ሪያል ማድሪድ በዚህ ሲዝን ከባርሴሎና ጋራ ባደረገው ሶስት ጨዋታ ሶስትንም ጨዋታ አሸንፏል

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

22 Apr, 11:36


🇩🇪⚽️ የቡንደስሊጋ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች፡-

🏴ሀሪ ኬን 33 ጎል
🇬🇳 ሰርሁ ጉይራሲ: 25 ጎል
🇧🇪 ኦፔንዳ፡ 23 ጎል
🇩🇪 ዴኒዝ ኡንዳቭ፡ 17 ጎል
🇧🇦 ዶሚሮቪች፡ 15 ጎል

🔥🔥🔥🔥🔥

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

29 Aug, 09:54


Live stream started

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 16:12


Midfield 😱🔥

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 15:27


ሊዊስ ሄንሪኬ በይፋ የፒኤስጂ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።
ኮንትራቱ እስከ 2025 ሆኖል።

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 14:51


ቲምበር ወደ አርሰናል
HERE WE GO!

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 14:09


ባለፉት 20 አመታት በማን ዩናይትድ 7 ቁጥር ያስቆጠረው የፕሪምየር ሊግ ጎሎች፡-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 103 ⚽️
ሁሉም ሌሎች ተጫዋቾች በአንድ ላይ - 27 ⚽️

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 13:12


የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ስምምነቶች

ጆታ ወደ አል ኢቲሃድ
ማርሴሎ ብሮዞቪች ወደ አል ናስር
ስቴቨን ጄራርድ ወደ ኢቲፋክ ክለብ
ሮቤርቶ ፊርሚኖ ለአል አህሊ
ንጎሎ ካንቴ ለአል ኢቲሃድ
ጆርጅ ኢየሱስ ወደ አል ሂላል
ካሪም ቤንዜማ ወደ አል ኢቲሃድ
ካሊዱ ኩሊባሊ ወደ አል ሂላል
ኤዱዋርድ ሜንዲ ለአል አህሊ
ሩበን ኔቭስ ወደ አል ሂላል

ይህ ገና ጅምር ነው...

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

4_2_3_1 ስፖርት በ ETHIOPIA ⚽️

05 Jul, 12:42


በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ቁጥር 7 ማለያን ለብሶ የተጫወቱ ተጨዋቾች፦


ኤሪክ ካንቶና
ዴቪድ ቤክሃም
ክርስቶያኖ ሮናልዶ
ማይክል ኦውን
አንቶኒ ቫሌንሲያ
አንሄል ዲማሪያ
ሜምፊስ ዴፓይ
አሌክሲስ ሳንቼዝ
ኤዲንሰን ካቫኒ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ

አሁን ተረኛው ሜሰን ማውንት ሆኗል !

Share
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1
♨️ ♦️ @sport4_2_3_1

2,199

subscribers

130

photos

6

videos