ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ] @fewaidworabe Channel on Telegram

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

@fewaidworabe


በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ።
{ وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤
[ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ] (Amharic)

በዚህ ቦታ በሰለፊይ ኡስታዞች እና ፈዋኢዶች መስጂዶችን ስለሚሰጡ የሚለያዩ ደርሶች፣ ኮርሶች፣ ሙሓዳራዎችን እና የቁርዓን ተፍሲሮችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ይደረጋል። ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ] ላይ ያወጣቸው ግንዛቤዎች ከተደረገው ጋር ያገኘቸው የትክክለኛ መረጃዎች እና የስለት መረጃዎች ይመልከቱ። እዚህ ቦታ በትክክለኛ መረጃዎች እና ግንዛቤዎች በከፍተኛ ታይቷና መልኩ የሚያሳዩ ጠቃሚ ሰዎች በጣም ይሆናሉ።

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

07 Jan, 11:52


🔰 إعلان |
تعلن رئاسة الشؤون الدينية بالمسجد الحرام والمسجد النبوي

🕋 عن إقامة الدورة العلمية الفقهية الأولى من نوعها بالمسجد الحرام لعام ١٤٤٦هـ،

📖 بعنوان "التأسيس الفقهي" بمشاركة عدد من العلماء المتخصصين.

بادر بالتسجيل على الرابط المرفق:
https://forms.gle/VKq9ttf1hHJ4dZPU9

•┈┈┈••✦🕋✦••┈┈┈•

🔴 قنوات البث المباشر:

🔗 مرئي:
https://youtube.com/@twjehdm

🔗 صوت:
‏http://mixlr.com/twjehdm1

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Dec, 16:45


فأقوالُ العلماء في الجَرْح والتعديلِ أو في كلامِ بعضِهم في بعضٍ أمرٌ اجتهاديٌّ يَقْبَلُ الإصابةَ والخطأَ، والمجتهدُ مأجورٌ على اجتهاده، وإِنْ أخطأَ فله أجرٌ واحدٌ، فهو بكُلِّ حالٍ مأجورٌ، والإثمُ عنه مرفوعٌ، لقوله صَلَّى اللهُ عليه وسَلَّم: «إِذَا حَكَمَ الحَاكِمُ فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَصَابَ فَلَهُ أَجْرَانِ، وَإذَا حَكَمَ
فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَخْطَأَ فَلَهُ أَجْرٌ»(١)،



አሽ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ ፈርኩስ ጀርህና ተዕዲልን በተመለከተ የሰጠው ፈትዋ!!!!!

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Dec, 15:46


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Dec, 12:33


አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Dec, 11:52


አስደሳች ዜና
 
ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም

ዛሬ እለተ ማክሰኞ ታህሳስ 15/2017 በወራቤ ከተማ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጅድ በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም የሚቀርብ ልዩ የሆነ የሙሓደሯ መድረክ ተሰናድቷል።

ሰዓት: ከመግሪብ -ዒሻ

እንዳያመልጥዎ!!

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

14 Dec, 11:51


አስደሳች ዜና
ለወራቤ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከሳውዲ በመጡት ሼኽ ዶክተር ዑመር ሙሀመድ አሊ ክሽን ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ተጋብዛችሁዋል ኡስማን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ
ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

10 Dec, 11:42


ሀኒዐ ለኩም አህለ ሶሪያ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

10 Dec, 11:41


ዚና ነዑዙቢላህ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

08 Dec, 23:44


🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ወራቤ ኡመር የተደረገ !

🔆  ስድስቱ የጀነት ዋስትናዎች

    የዕለተ እሁድ 7/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም👇

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

07 Dec, 18:20


🔴ያላችሁበትን ፀጋ እወቁ!!

🔸የእድሜ ፀጋ
▫️የእውቀት ፀጋ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ጣፋጭ እና ልብ አርጣቢ የሆነ ሙሓደራ

🎙በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም (አሏህ ይጠብቃቸው)

🕌በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰልማኑል ፋሪስ  የተማሪዎች መስጅድ የተደረገ ሙሓደሯ

@wrumsu

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

06 Dec, 07:57


ሰበር ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ወራቤ ተከስቷል በመሆኑም ኡመር መስጂድ ኹጥባ ይኖረዋል።

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

04 Dec, 12:43


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

ኢስላማዊ ዕውቀትን መፈለግ ግድ ነው፣ሆኖም ማንነታቸውንና ምን እንደሚያስተምሩ በሚገባ አጣርታችሁ ሳታውቁ በየ ማሕበራዊ ሚዲያው በሚለቀቁ የዋትሳፕ፣የቴሌግራም...ወዘተ ግሩፖች እየሮጣችሁ ጆይን አታድርጉ።

ኦንላይን ተራ ዕቃ ለመግዛት እንኳን ምን ያህል ነው የምትጠራጠሩትና የምትጠነቀቁት?፣ታድያ ለዲናችሁ የምታደርጉትን ጥንቃቄ ከዕቃ ጥንቃቄ አሳንሳችሁት ኢስላምን እንዳትቀሙት ስጉ።

ከአክፍሮት ሐይላት እስከ ባጢል አንጃዎች በአብረቅራቂ ስሞች በየ ሚዲያው ብቅ ብቅ እያሉ ሰው እያጠመዱ ነው የሚውሉት፣ለዝህ ተጨባጭ ማስረጃ ስለማውቅ ነው።በአሁን ጊዜ ከጴንጤና ጠማማው ሺዓ እስከ ቁርዓኒይ ነን የሚሉ መሐይሞች ብሎም ኸዋሪጆች...ወዘተ  ያሉ አጥማሚ አንጃዎች እስከ ቤታችን ወይም መስጂድ ድረስ ሳይመጡ፣ማን እንዳስቀራውና ዬት እንዳለ እንኳን በማይታወቅ የፊትና ኡስታዝ የሚልን ተቀፅላ በያዘ አጥማሚ ግለ-ሰብ አማካኝነት በተለይም እዝህ መንደር ተጥዳችሁ የምትውሉት እየታደናችሁ ነው።

ዲንህን ጊዜ ሰጥተህ ለመማር ባትችል፣በኦንላይን እንኳን ዬት መማር እንዳለብህ የምትጠይቀው አንድ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ወንድም በዙሪያህ አይጠፋም መቼም።ይሄንን ስፅፍ ያየኋቸውንና ገብቼ ውይይት ያደረግኩባቸውን ቦታዎችን ብጠቅስ፣የሆነ ሰው «እስቲ እኔም ነገሩ ምን እንደሆነ ደርሼ ላጣራ» ብሎ ሄዶ እንዳይሰምጥ በመስጋት እንጂ አታች አደርግላችሁ ነበር።

ዞሮ ዞሮ ዲንህ ለአንተ ከነፍስህ በላይ ነው።ነፍስህ የተፈጠረችውም ለዲንህ፣የምትድነውም በዲንህ ነው።ለዝህ አላማ የተሰጠህ ጊዜና እድል አንድ ብቻ ሲሆን፦ እሱም አሁን እየኖርከው ያለው የዱንያ  ሕይወትህ ብቻና ብቻ ነው።ኣኺራ ደርሰህ አንዴ ከወደቅክ ላሻሽል የማይባልበት የአንድ ጊዜ እድል።

እስቲ ሀቅ እናውራና፦ አላህ ሀላፊነቱን ስለወሰደልን ኑሮና ሪዝቅ የምንጨነቀውን አንድ በመቶውን እንኳን ስለ ዲናችን፣ኻቲማችን እንጨነቃለንን? ከኛ መካከል አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር።

በዝህስ ሁኔታችን ለመሞት እንወዳለንን? ሀቂቃ ብዙዎቻችን ዲናችንን በሚዲያ ከሚናፈሰውና ከሚነዛው ፖለቲካ ሁሉ ቀላቅለን ነው የምንረዳውም የምንኖረውም።እንደውም በርካቶቻችን ስለ ዲን ምንም የማናውቅ፣ስለ ፖለቲካም ሆነ፣ስፖርት...ወዘተ ብዙ የምንፈተፍት ነን። ወላሁልሙስተዓን! አላህ ይዘንልን ብቻ።

✍️ ኡስታዝ ሙከሚል ከማል አብደሏህ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

03 Dec, 18:36


ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ] pinned «🎉 አስደሳች ዜና | بشرى سارة ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸◉◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂ ለወራቤ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም እነሆ በወራቤ ከተማ በታላቁ ኡመር መስጂድ የተለያዩ ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚሳተፉበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሓደራ መድረክ የፊታችን እሁድ ህዳር 29 / 2017 ዓ.ል ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ መዘጋጀቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። 🎙ተጋባዥ የሙሓደሯው አቅራቢዎች:…»

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

03 Dec, 16:13


🔴 [ خمسة ضوابط في التعامل مع آثار السلف ]

📌 قَالَ الشَّيخ صالح بن عبد العزيز سِندي - وَفَّقَهُ الله -: " وَبِمَا أنّ الحديثِ عن الاقتداءِ والاتّباع والاهتداءِ بنهْجِ الأسلافِ رحمهم الله ورضي عنهم فأودُّ هاهنا أنْ أُنبِّه إلى بعضِ التّنبيهاتِ في هذا الموضوعِ المهمِّ حتى يكون ذلك مُنضبطاً بطريقةِ أهلِ العلْمِ ومسلكِ أهلِ السنّةِ:

1️⃣ أَوَّلاً: ينبغي على طالب العلم أنْ يعْلَمَ أنَّ آثارِ السَّلفِ يُصدِّق بعضُها بعضاً، ويُؤيِّد بعضُها بعضاً، ولذا عليه أنْ يسعى جَهْدَهُ في أنْ يأخذ بها جميعاً، وأنْ يُؤَلِّف بينها، لا أنْ يضْرِبَ بعضها ببعض. فهذا من الأمر المهم، فإنّ بعض الناس لا يتنبّه إلى هذا الأمر، فربما اطّلع على أثر وفهمه بمعزلٍ عمّا عليه بقية الآثار عن السلف، ثم بعد ذلك خرج بمقالة أو اعتقاد ويقول: هذا الذي كان عليه السَّلف.
ما هكذا تُعامَل الآثار، ما هكذا يُؤخذ بالآثار، إنّما ينبغي أن يُنظر إليها -كما يقولون باللسان المعاصر- كوحدة موضوعية، أن يؤخذ بها جميعاً، وأن يُنظر إليها جميعاً.

2️⃣ وَهَذَا يَجُرُّنَا إِلَى الأَمْرِ الثَّانِي الذِّي يَنْبَغِي عَلَى طَلَبَةِ العِلْمِ أَنْ يَتَنَبَّهُوا لَهُ وَهْوَ: أنّ مِمَّا يَحْسُنُ، بل يتأكّدُ على طلبةِ العلْمِ أن يُراجِعوا كلام الأئمة الذين أحاطوا بكلام السلف بإطلاقاته وتقييداته، الأئمة الذين جاؤوا من بعدهم وكان لهم إشراف وسعة اطّلاع على آثار المتقدمين، ففهِمُوها على وجهها وأنزلوها منازلها بلا إفراطٍ ولا تفريطٍ، هؤلاء ينبغي عليك أن تلاحظ كلامهم ومقالاتهم، ومن أولئك: شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله، والإمام ابن القيم رحمه الله، وكثيرٌ من العلماء من الأئمة المتقدِّمين الذين قبل هؤلاء في طبقة متقدمة أو بعدهم.
أهلُ السنّة -يا إخوتاه- مذهبُهم ليس مُنْبَتًّا، ليس ناشزًا، فجأة ظهر لنا منهج السلف وعلِمنا منهج أهل السنة والجماعة وكانت الأمّة في ضلال عنه، الأمر ليس كذلك.
قُلْنَا: إنَّ نهج السلف حلقاتٌ متّصلةٌ متسلسلةٌ، لا تزال باقية، ولذا ينبغي على المتأخِّر أن يأخذ ذلك ممّن سبقه، وهلُّم جرًّا. منهج أهل السنة والجماعة واحد -ولله الحمد- لا يختلف.
هؤلاء الذين رُبّما توهَّموا أنّ هناك فجوةً في قرون هذه الأمة ما كان يُعرف فيها منهج السلف وأهل السنة لا شك أنهم مخطؤون خطأً عظيماً، وربّما خرجوا بشذوذات وآراء مخالفة لما على ذلك أهل السنة والجماعة حقًّا.

3️⃣ الأمر الثّالث الذي أَوَدُّ أنْ أُنَبِّهَ إليه: ينبغي عليك -يا طالبَ العلمِ- أنْ تتنبَّه إلى التّفريق بين منصوصات السلف والتّخريجات على أقوالهم، فإنّ بعض أتباع الأئمة قد ينسبون أقوالاً ومذاهب إلى أئمة وعلماء ومقدَّمين ولا سيما ممّن كان لهم مذاهب مشهورة من أئمة الهدى السابقين، ربما نُسِبَتْ إليهم أقوال ليست منصوصة عنهم، إنّما هي مخرَّجة على أقوال لهم، يُخرِّجون من قول في مسألة قولاً في مسألة أخرى، هذا يسمى التّخريج عند الفقهاء وعند الأصوليين، ولأجل ذلك قد تجد بعض المقالات المخالفة للمعروف من نهج هذا العالم أو من نهج السّلف في العموم، فربّما لو دقّقت لوجدت أنّ هذه المقالة أو أنّ هذا القول والمذهب هو -في الحقيقة- ليس نصَّ الإمامِ، إنّما هو تخريجٌ على قولِه.
فلا ينبغي أن يُقدَّم هذا التّخريج على منصوصه المعروف عنه، والذي ينبغي أن يُحمل كلامه عليه، السّلف مذاهبهم معروفة ومنضبطة، وليست شيئاً مجهولاً.
إِذَنْ ينبغي أنْ تتنبَّه إلى مثل هذا الأمر.

4️⃣ وهذا -أيضا- يَجُرُّنَا إلى أَمْرٍ رَابِعٍ وهو: أنَّ ما استُشكِل من آثار السلف ينبغي أن يُدقِّق في أسانيده، فَكَمْ نُسِب إلى الأئمة ما لا يصحُّ عنهم، بمعنى: رُبَّما تجد من أهل البدع والأهواء من يستدلُّ على ما هو عليه من مخالفات بقوله: هذا هو قول الإمام الفلاني من الأئمة المتبوعين المشهورين، وأنت لو دقَّقْتَ في إسناد ذلك لربّما وجدتَ أنّه لا يصحُّ عنه على موازين أهل العلم النقدية.
إِذَنْ ينبغي التّدقيق فيما يُستشكل من كلام السلف رحمهم الله رحمة واسعة.

5️⃣ أيضاً أمر خامس وأخيرٌ: لابد من فَهْمِ كلامِ الأئمة والمتقدِّمين وعلماءِ السّلفِ، أن يُفْهَم كلامهم على ضوء ما أرادوا بأن تُعرف مصطلحاتهم ومرامي كلامهم، فلا يُحمل كلام المتقدِّمين على اصطلاحات المتأخِّرين، وهذا من مثاراتِ الأغْلاطِ التي تقع عند بعض النّاس أنه يأخذ كلاماً لأحدِ المتقدِّمين، ورد في هذا الكلام مصطلح معروف عند المتأخرين على معنى، ولكنّه عند السلفِ على معنى آخر، فينزِّل ذاك على هذا المصطلح المتأخِّر.
ولا شكَّ أنّ هذا مسلكٌ خاطئٌ مُجانِبٌ للعلْمِ ومُجانِبٌ -أيضاً- للإنصافِ.

⬅️ فهذه خمسةُ ضوابطٍ ينبغي أنْ يُراعِيهَا طالبُ العلم في التّعامل مع آثارِ السَّلف وكلام الأئمة المتقدِّمين.

والله أعلم. وصلّى الله وسلّم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وأتباعه بإحسان.

[ شرح التدمرية المجلس الرابع والستين والأخير ]

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

03 Dec, 14:07


🎉 አስደሳች ዜና | بشرى سارة
▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸◉◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂◂
ለወራቤ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ

ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም

እነሆ በወራቤ ከተማ በታላቁ ኡመር መስጂድ የተለያዩ ተጋባዥ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚሳተፉበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሓደራ መድረክ የፊታችን እሁድ ህዳር 29 / 2017 ዓ.ል ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ መዘጋጀቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

🎙ተጋባዥ የሙሓደሯው አቅራቢዎች:

1. ኡስታዝ አህመድ ኣደም (ሐፊዘሁሏህ)
2. ኡስታዝ አብዱረሕማን ኢልማ(ሐፊዘሁሏህ)
ሌሎችም

በዚህ ልዩ መድረክ እርስዎም ከነ ወዳጅ ቤተሰብዎ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በመሆኑም የፊታችን እሁድ ጠዋት ቀጠሮዎን ኡመር መስጂድ ለማድረግ ከወዲሁ ይዘጋጁ !!

📅  እሁድ ህዳር 29/2017 ዓ.ል
ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 ኡመር መስጂድ

t.me/fewaidworabe

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

30 Nov, 03:53


Live stream finished (54 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

30 Nov, 02:59


https://t.me/fewaidworabe?livestream=06f0156212359ffd73

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

30 Nov, 02:58


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

29 Nov, 10:46


قال بعض أهل العلم:

‏(لا شيء أضر على الدين من إشراك العامة فيما هو شأن الخاصة،
ومن تصدر الصغير مكان الكبير،
وإنزال الجاهل مكان العالم).


» إرشاد العباد للاستعداد ليوم المعاد للشيخ عبدالعزيز السلمان -رحمه الله- : (ص١٩٠).

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

29 Nov, 10:09


Live stream finished (36 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

29 Nov, 09:33


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 15:34


ቢስሚላህ!
ከሸይኻችን በመዲና ዩኒቨርሲቲ የአቂዳ ት/ት ክፍል መምህር ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ቢን አብዱልአዚዝ ሲንዲ (የግንዛቤ ደረጃዎች ከሚለው ድንቅ መፅሓፍ የተተረጎመ) ጠቃሚ ምክር ነው።

አረብኛ ማድመጥ የምትችሉና የዝህን መፅሓፍ የድምፅ ቅጂ መከታተል ከፈለጋችሁ ፕሮፌሰሩ በ 1440 ዓ.ሂ በኢዛዓቱልቁርዓኒል ከሪም ወዕይ(وعي) በሚል ርዕስ በተከታታይ ያቀረቡትን ትምህርት ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ።እጅግ ጠቃሚ በተለይም በዘመኑ ለተፈጠሩና በኢቲስቶች ለሚነሱ አወዛጋቢ ማምታቻዎች በቂ ምላሽን ታገኙበታላችሁ። ሰውየው ሱዑዲያ ኣለኝ የምትላቸው ወጣት ኣሊምና በተለየም ኢልሃድን በመመከትና ስለሱ በጥልቅ በማወቅ አምሳያ የሌላቸው ሊቅ ናቸው።

እነሆ ከምክሮቻቸው አንዱ ውስጥ የተቀነጨበች ፦

በንባብ ሂደት ውስጥ አጥማሚ ሀይሎች አቂዳህን(እምነትህን)እንዳይሸረሽሩብህ ለመጠንቀቅ፣በሌሎች ፃሓፍት የተሰናዱ ጥንቅሮችን ከማንበብና ማድመጥ ጋር የተያያዙ የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦችን ተከተል፦

1) በቂ መረጃ ኣለኝ፣ሁሉንም ነገር አውቃለሁ ብለህ ከማሰብ ይልቅ፣ብዙ የማታውቀው ነገር መኖሩን አስተውል።

ሁሉንም የምታውቅ፣በማንበብ ሂደት ውስጥ ለሚፈጠሩብህ ሹቡሃት(ማምታቻዎች) መልስ የምትሰጥ ከመሰለህም ይሄ ትልቅ ስህተት ብቻ ሳይኾን ነውርም ጭምር ነው።ወሰን ኣለህና ወሰንህን አውቀህ ከዝያ አለማለፍ ነው የሚገባህ።

ብዙ ነገሮችን አለማወቅ ሳይኾን ነውሩ፣ራስህን አኮፍሰህ በማሰብ በማታውቀው ነገር ገብተህ ማንበብና መዘላበድ ነው ነውሩ።ምንም ያህል ጎበዝ ብትሆን ሁሉንም ነገር የመሸምደድም ሆነ የመረዳት አቅም አይኖርህምና ወሰንህ ዘንድ ቁም።አንተ የማታውቃቸውን ከአንተ ወደ ተሻሉ ሰዎች ጠጋ ብለህ ጠይቅ።

የሰውነትህ ጡንቻዎች ክብደትን የሚሸከሙበትና ከዝያ በላይ ከፍ ካለ የማይችሉት የሆነ ወሰን እንዳላቸው ካወቅክ፣የአቅልህ(አዕምሮህ) ሐሳቦችን የመሸከም አቅምም ውስን መሆኑን እወቅ።

2) የፃፈውን ፅሑፍ የምታነብለትን ሰው አቂዳ ጠንቅቀህ እወቅ፣መንሀጁ ምን እንደሆነም አስረግጠህ ተገንዘብ።የሚፅፍ አካል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ያመነበትን ነገር ለማስረፅ ይተጋልና።

3) ጊዜህን ጠብቀው፣እርሱ ውድ ነውና በማይጠቅምህ ነገር ላይ አታባክነው።

4) ሰዎች የሚያነሷቸውን ሐሳቦችን መርማሪ ሁን፣ተቀባይ ብቻ መሆን የለብህም።ከዲንህ መሰረት ሆኖ ከዝህ ቀደም ከምታውቀው የተለየ ነገርን ካየህ በጥንቃቄ መርምር።

5) መሰረታዊ ነገሮችን አጥብቀህ ያዝ፣በተለይም የምታውቃቸውን፣እነ አርካኑልኢማኒን፣የዲንህ መሰረታዊ ምንጮች የሆኑትን ቁርዓንን ሀዲስን አጥብቀህ ያዝ።ነቢዩ ያመጡት ሁሉ ሀቅ ነው።ያንን የተፃረረ በሙሉ ባጢል ነው አወቅከውም አላወቅከውም።ይሄ እውነታ ሁሌም በምታነብበትም ሆነ በምታደምጥበት ጊዜ ከፊትህ አይጥፋ።ከርሱም ፍንክች አትበል።

6)ስለምታነበውም ሆነ ስለምታደምጠው ነገር ምክር የሚሰጥህ ታማኝ የሆነና አዋቂ አማካሪ ይኑርህ።ከምን መጀመር እንዳለብህ ምንስ መቀጠል እንዳለብህ ይነግርሃል።

7) በምታነባቸው ነገሮች ከቀላሉ ከፍ ወዳለው ደረጃ በደረጃ እያደግክ ሂድ፣ትክክለኛውን የማንበብ መርህንም ተከተል።መሰረታዊ ነገሮችን ሳታውቅ ማንበብን ብቻ ከተያያዝከው መዝለቂያህ አይታወቅምና።

ኢንሻአላህ ይቀጥላል...

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 12:37


Live stream finished (33 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 12:05


https://t.me/fewaidworabe?livestream=dc0ea950bfc968f053

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 12:04


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 12:04


Live stream finished (9 hours)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

24 Nov, 02:55


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

21 Nov, 12:37


Live stream finished (22 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

21 Nov, 02:48


https://t.me/fewaidworabe?livestream=e14a45a7a3d76216df

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Nov, 12:10


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Nov, 04:42


Live stream finished (1 hour)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Nov, 02:55


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Nov, 02:55


Live stream finished (1 minute)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Nov, 02:53


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

15 Nov, 09:57


Live stream finished (24 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

15 Nov, 09:33


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

13 Nov, 03:43


Live stream finished (42 minutes)

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

13 Nov, 03:01


Live stream started

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

29 Oct, 00:45


👌ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በጦራ ከተማ በትልቁ አቡበክር መስጂድ!!!!!!

👌 አስ ሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ  ወበረካቱህ፣

👌የፊታችን ቅዳሜና ዕሁድ በጦራ ከታማ በትልቁ አቡበክር መስጂድ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛችሃል! !!!!!!!
     
            👌 ተጋባዥ እንግዶች
                🍏🇸🇦ከ አ አበባ🍎🇵🇸
👌👌ሸይኽ አህመድ ሸይኽ ኣደም

👌👌ኡስታዝ አብዱረህማን ዒልማ

👌👌ኡስታዝ ሀሰን፡አብዱልሀሚድ

             🇸🇦ከወራቤ🇸🇦
👌👌ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድና ሌሎችም

      ❤️🇵🇸 ከጦራ❤️🇸🇦
👌👌ኡስታዛችን ኡስታዝ መሀባ ሳይዲ

👌👌ኡስታዝ ሱልጣን ወርቂቾ

👌👌እናም ሌሎችም የጦራ መሻኢኾች ይኖራሉ

👌ይህንን የደዕዋ መድረክ ሊዩ ከምያደርጉት

👌1 ሁለት ቀን የምቆይ ነው።ቅዳሜ ይጀመራል ዕሁድም ቀጥሎ ይውላል!!!

👌2 ተላላቅና ውድ ዱዓቶቻችን በአንድ መድረክ የምናገኝበት ትልቅ መድረክ ነው!!!!

3 ኡመቱን ስያባሉ ፣ስያጣሉ፣ ስያራሪቁ፣የነበሩ ጉዳዮች በስፋት እንደሚዳሰሱ የምጠበቅበት!!!!

4 የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ የምያገኙበት!!!!!!

5 ከተማችን ጦራ በአሏህ ቃል ናበመልዓክተኛ ሰ ዐ ወ ሀዲስ ደምቃ የምትውልበት ነው!!!

ስለዚህ ሁላችንም በጉግት የምንጠብቀው ልዩ መድረክ ነው!!!!!!

👌መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይታሰብ ነው!!!! ከወዲሁ ፕሮግራሞቻችሁን አስተካክሉ ። ተዘጋጁ። የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ አይሰረም።ነቃ እንበል!!!!!


👌ሌላው ለደዕዋ እንደ ድሮ  እሩቅ ቦታ በእግራችንም ሆነ በትራንስፖርት ተሳፍረን መሄድ እንለማመድ።እሩቅ ነው ፣ስራ አለብኝ አንበል😏☹️

📢📢📢አዋጅ         አዋጅ        አዋጅ  የሰማ ላልሰማ ያሰማ📢📢📢📢

👌ሼር በማድረግ መልዕክቱ ለብዙ ሰው እንዲደርስ የበኩልችሁን ተወጡ!!!

👌👌ማሳሰቢያ ምንም አይነት ጥያቄ ያላችሁ ወንድሞች በአካል በመቅረብ መጠየቅ ትችላላችሁ ። በርቀት የምወረው ተራ ወሬ ሳይሸነግላችሁ ነፍሲያችሁን ረግጣችሁ ያለውን
እውነታ እንድታውቁ ለማለት ነው ።ሹክረን!!!!!

👍👍ለይሰ አል ኸበሩ ከልሙዓየነህ!!!

🖐🖐ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ🖐🖐

https://t.me/selfochsilteworabee22

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

27 Oct, 18:14


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በመቀጠል የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ለተከታታይ ሁለት ቀን ለሙስሊም ሴት ወጣቶች ያዘጋጀዉ የምክርና የኮርስ ፖሮግራም በጣም ደስ በሚል መልኩ ለወደፊት ህልምን አሰንቆን ከትዉልዱ መስተካከል ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን ተስፍ ተስፋ ሰጥቶልን ፤ለትዉልዱ መስተካከል ቀጣይነት ያለዉን መፍትሄን ከታዳሚያን ተወያይተን አቅጣጫ ይዘን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለትዉልዱ መስተካከል የበኩሉን እንዲሰራ ሀላፍነትን ተቀባብለን ዛሬ ኡሁድ ቀን 17/2/2017 ፖሮግራሙን ለማጠናቀቅ በቅተናል!!!ይህ ህልማችን ሁሉ ወደ መሬት እንዲወርድ ለወፈቀንና ላሳካልን ጌታችን አሏህ ወደር የሌለዉ ምስጋና ይድረሰዉ!!!!الحمد لله!!! በመቀጠልም በሰዉ ደረጃ ለዚህ ፖሮግራም መሳካት እገዛ ያደረጉልንን እህት ወንድሞች جزاكم الله خير الجزاء ማለትን እንወዳለን!!በዚች በትንሿ አቅማችን በትንሿ እዉቀታችን በምናደርጋት የደዕዋ እንቅስቃሴያችን ከጎናችን ለምትቆሙ ለምታበረታቱን ሁሉ እጅግ ኣርገን እያመሰገን አሁንም በድጋሚ የወደፊቱ ትዉልድ  ሀላፊነት የጋራችን ስለሆነ እገዛቹና ትብብራቹ አይለይን የሚለዉ አማናችን ግን እንደቀጠለ ነዉ!!!!!  ላልተሳተፋት ወደፊትም ይደገማል አብሽሩ ብለን እያፅናናን  ለተሳተፋት ማስታወሻ ይሆን ዘንድ በፖሮግራሙ ከተዳሰሱ ርእሶች ፦ 1ኛ/ ስለ ሀያእ በስሩም ስለአሏህ ሀያእ ማድረግ፣ ስለመላኢኮች ሀያእ ማድረግ፣ ስለሰዉም ሀያእ  ማድረግ እና ስለ ነፍስም ሀያእ ማድረግ በሰፊዉ ተዳስሷል 2ኛ/ስለ አማና በስሩም ተማሪ ሲማር ወደፊት ትልቅ አማናን ልሸከም እንደሆነ አስቦ መማር እንዳለበትና አማናን ተሸክመዉ ያሉ እህቶች አማናቸዉን/ሀላፊነታቸዉን በአግባቡ መወጣት የሙስሊም ማንነት እንደሆነ ተዳስሰዋል 3ኛ/መልካም ትዳርን ለማግኘት ቀድሞዉኑ ሚን መሆን ይጠበቅብናል የሚልም ርእስ ተዳስሷል ፤ በስሩም ትዳር ርዝቅ ስለመሆኑና ርዝቅ የሚፈለገዉ ከአሏህና አሏህን በመፍራት እንደሆ፣በወጣቱ ትዳር ዉስጥ ከመሰተር እንቅፋት ከሚሆኑበት ነገራቶች ዉስጥ ለምሳሌ የትዳርን ለዛ ከትዳር ዉጪ ማጣጣም፤  ከሚዲያዎች አጉል ቆዪታን እያደረጉ ግዜያቸዉን ያለ ፖሮግራም መግደል፤ ለምሳሌ  በቲክቶክ ወዘተ   ሌሎችም ተዳስሰዋል
4ኛ/ ዘረኝነት የጃሂሊያ ተግባር ስለመሆኑና የዘረኝነት አደጋዎች ተዳስሰዋል! እነዚ ለምሳሌ ያሂል የተዘረዘሩ ሲሆን ቡዙ አስተማሪና መሳጭ ትምህርቶች ተስተላልፈዋል አሏህ አድማጩንም ተናጋሪዉንም ይጥቀምበት እያልን
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌹جعلنا الله كالغيث اين ما وقعنا نفعنا!!🌹

የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

27 Oct, 07:44


በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ ብረሃን(النور الإسلامية) መርከዝ በአሁኑ ሰአት ሁፋዞችን እያስመረቀ ይገኛል

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

26 Oct, 08:37


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

ኢስላማዊ ዕውቀትን መፈለግ ግድ ነው፣ሆኖም ማንነታቸውንና ምን እንደሚያስተምሩ በሚገባ አጣርታችሁ ሳታውቁ በየ ማሕበራዊ ሚዲያው በሚለቀቁ የዋትሳፕ፣የቴሌግራም...ወዘተ ግሩፖች እየሮጣችሁ ጆይን አታድርጉ።

ኦንላይን ተራ ዕቃ ለመግዛት እንኳን ምን ያህል ነው የምትጠራጠሩትና የምትጠነቀቁት?፣ታድያ ለዲናችሁ የምታደርጉትን ጥንቃቄ ከዕቃ ጥንቃቄ አሳንሳችሁት ኢስላምን እንዳትቀሙት ስጉ።

ከአክፍሮት ሐይላት እስከ ባጢል አንጃዎች በአብረቅራቂ ስሞች በየ ሚዲያው ብቅ ብቅ እያሉ ሰው እያጠመዱ ነው የሚውሉት፣ለዝህ ተጨባጭ ማስረጃ ስለማውቅ ነው።በአሁን ጊዜ ከጴንጤና ጠማማው ሺዓ እስከ ቁርዓኒይ ነን የሚሉ መሐይሞች ብሎም ኸዋሪጆች...ወዘተ ያሉ አጥማሚ አንጃዎች እስከ ቤታችን ወይም መስጂድ ድረስ ሳይመጡ፣ማን እንዳስቀራውና ዬት እንዳለ እንኳን በማይታወቅ የፊትና ኡስታዝ የሚልን ተቀፅላ በያዘ አጥማሚ ግለ-ሰብ አማካኝነት በተለይም እዝህ መንደር ተጥዳችሁ የምትውሉት እየታደናችሁ ነው።

ዲንህን ጊዜ ሰጥተህ ለመማር ባትችል፣በኦንላይን እንኳን ዬት መማር እንዳለብህ የምትጠይቀው አንድ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ወንድም በዙሪያህ አይጠፋም መቼም።ይሄንን ስፅፍ ያየኋቸውንና ገብቼ ውይይት ያደረግኩባቸውን ቦታዎችን ብጠቅስ፣የሆነ ሰው «እስቲ እኔም ነገሩ ምን እንደሆነ ደርሼ ላጣራ» ብሎ ሄዶ እንዳይሰምጥ በመስጋት እንጂ አታች አደርግላችሁ ነበር።

ዞሮ ዞሮ ዲንህ ለአንተ ከነፍስህ በላይ ነው።ነፍስህ የተፈጠረችውም ለዲንህ፣የምትድነውም በዲንህ ነው።ለዝህ አላማ የተሰጠህ ጊዜና እድል አንድ ብቻ ሲሆን፦ እሱም አሁን እየኖርከው ያለው የዱንያ ሕይወትህ ብቻና ብቻ ነው።ኣኺራ ደርሰህ አንዴ ከወደቅክ ላሻሽል የማይባልበት የአንድ ጊዜ እድል።

እስቲ ሀቅ እናውራና፦ አላህ ሀላፊነቱን ስለወሰደልን ኑሮና ሪዝቅ የምንጨነቀውን አንድ በመቶውን እንኳን ስለ ዲናችን፣ኻቲማችን እንጨነቃለንን? ከኛ መካከል አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር።

በዝህስ ሁኔታችን ለመሞት እንወዳለንን? ሀቂቃ ብዙዎቻችን ዲናችንን በሚዲያ ከሚናፈሰውና ከሚነዛው ፖለቲካ ሁሉ ቀላቅለን ነው የምንረዳውም የምንኖረውም።እንደውም በርካቶቻችን ስለ ዲን ምንም የማናውቅ፣ስለ ፖለቲካም ሆነ፣ስፖርት...ወዘተ ብዙ የምንፈተፍት ነን። ወላሁልሙስተዓን! አላህ ይዘንልን ብቻ።

✍️ ሙከሚል ከማል አብደሏህ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

22 Oct, 16:52


الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!
عمل يثلج الصدر ويبث الفرح في قلب كل محب للدين وظهوره.
سائلين الله لكل من ساهم في تحقيق هذا الانجاز خير الحزاء وأوفره.

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

22 Oct, 13:30


ጀዛኩሙላሁ ኸይር አቡበከር መድረሳ በዚህ ልክ አምሮበታል

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

22 Oct, 06:01


ልዩ የኮርስና የደዕዋ ጥሪ ለሙስሊም ሴት ወጣቶች

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ!

ዉድ ሙስሊም እህቶች እነሆ የወጣትነት ሚና በኢስላም ዋጋዉ ከፍተኛ መሆኑን የተረዳዉ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ይህን ሚናችንን እንዴት እንወጣ? የወጣትነት እንቅፋቶችንስ እንዴት እንሻገር ? በሚል መሪ ቃል ልዩ እና በእናንተ ያተኮረ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጥሪ ያደርግላቿል።

መቼ ካላቹ 👇

📆 የፊታችን  ቅዳሜ ቀን 16/2/2017 ጀምሮ እስከ ኡሁድ ቀን 17/2/2017
ሰኣት: ከቀኑ 8:00 እስከ 11:30
🕋 ቦታ: በታላቁ ኡስማን መስጂድ (ወራቤ)

👌 ማስታወሻ፦

ይህ ፕሮግራም ሁሉንም ሙስሊም ሴት የሚመለከት ሲሆን በዋናነት ወጣት ሴቶችን በተለዪም የዩንቨርስቲ ፣የኮሌጅ፣ የሀይራንዚ፣የሃይስኩል ፣የጁኒየር ተማሪዎችን እና የግል ት/ት ተማሪዎችን እንዲሁም በተለያዩ ሴክተሮች የሚሰሩ ሴት ሰራተኞችን፤ ለምሳሌ:- የሆስፒታል ሰራተኞችን፣ የግልም ይሁን የመንግስት ት/ት ቤት የሚሰሩ ሰራተኞችንና ሌሎች ሴክተሮችም ላይ ያሉ ሰራተኞችን መሰረት ያደረገ በመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ለነዚህ እህቶች ጥሪዉን እንድታዳርሱልን በአሏህ ስም አደራ እንላለን!!

👌ጥብቅ ማሳሰቢያ፦

1ኛ, ይህ ፕሮግራም እድሜያቸዉ ከ15 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ሊታደሙት አይመከርም

2ኛ, የመጪዉ ትዉልድ ሀላፊነት የጋራችን በመሆኑ ጥሪ ከማድረስ ጀምሮ በዚህ ፕሮግራም ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ (ከወንድም ከሴትም) ከሱ የሚጠበቀዉን እገዛ እንድያደርግልን በድጋሚ በአሏህ ስም እንጠይቃለን !!

✍️የወራቤ ሙስሊም ሴቶቾ ጀምዓ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

19 Oct, 18:00


ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ የሚገኘዉ መድረሰቱ ዛዲል ቁሉብ ኢስላሚክ ትምህርት ቤት እና ሂፍዝ ማዕከል ነገ ከሶስት ሰአት ጀምሮ ልዩ የክረምት መዝጊያ ፕሮግራም ስለሚኖር የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

19 Oct, 11:22


የቴሌ እና ሌሎች አክሲዮኖችን ስለመግዛት

«የቴሌን ሼር መግዛት ኢስላማዊ ብይኑ (ሑክሙ) ምንድን ነው?»

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

19 Oct, 04:02


የቁርኣን ጀባት፦
በጩሚ ኡስታዝ ሙከሚል ከማል ወራቤ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

11 Oct, 01:11


🎉 አስደሳች ዜና | بشرى سارة 🎊

🎈 ልዩ የምርቃት እና የ2017 የበጋ ቂርዓት መክፈቻ ፕሮግራም 🎈

➢ በወራቤ ከተማ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

እንደሚታወቀው የአቡበክር አስ-ሲዲቅ መድረሳ በስሩ ከ 500 በላይ ተማሪዎችን አቅፎ የዲን ት/ት ሲያስተምር የቆየ መድረሳ ነው።

መድረሳው እነሆ በዘንድሮው አመት ከምንግዜውም በበለጠ የትምህርት አሰጣጡን ለማሻሻል ደፋ ቀና እያለ ሰነባብቷል።

ከነዚህም መካከል ላለፉት 2-3 አመታት ሲያስተምርባቸው የነበሩ የቆርቆሮ ክፍሎችን በማፍረስ፤  ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ መማሪያ ክፍሎችን እና ደረጃውን የጠበቀ መፀዳጃ ቤት በመገንባት  መድረሳውን ከምንግዜውም በላይ ለቂርዓት ምቹ አድርጎ እየጠበቀ ይገኛል።

ይህን በማስመልከት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 2 /2017 ዓ.ል በአይነቱ ልዩ የሆነ የምርቃት እና የበጋ ቂርዓት መክፈቻ ፕሮግራም መሰናዳቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

ፕሮግራሙ በመድረሳው ተማሪዎች በሚቀርቡ ልዩ ልዩ መሰናዶዎች ይደምቃል።
እርሶም በዚህ ልዩ እና አጓጊ ፕሮግራም እንዲሳተፉ   በአክብሮት ተጋብዘዋል።

🏷 ማሳሰቢያ:

➢ ወላጆች የተማሪዎች ክፍል ድልደላ እንዲሁም በቂርዓት ዙሪያ ልዩ የውይይት መድረክ ስለሚኖር በአካል ልጆቻችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን ።

🕌  ወራቤ ከተማ አቡበክር መስጂድ         
📅  ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017 ዓ.ል
  ከከጠዋቱ3:00 ሰዓት ጀምሮ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

01 Oct, 13:19


ማስታወቂያ

2 ቀን ብቻ ቀረው !
----------------------------------------
ከመስከረም 13 ጀምሮ እየተካሄደ የነበረው የአቡበክር አስ-ሲዲቅ መድረሳ ምዝገባ ላለፉት 7 ቀናት እየተከናወነ ቆይቷል። በዚህም መሰረት በርካታ ወላጆች ልጆቻቸውን እያስመዘገቡ ሲሆን፤ ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ይህ ምዝገባ ከዚህ በፊት በመድረሳው የሚቀሩ ነባር ተማሪዎችንም የሚመለከት ሲሆን ባሉት ጥቂት ቦታዎች አዳዲስ ተማሪዎችንም እየመዘገብን እንገኛለን።

አሁን የምንመዘግብባቸው ቂርአት አይነቶች:

1) ቁርአን ሂፍዝ በቀን ሙሉ
2) ቁርአን በነዘር በቀን ሙሉ
3) ቁርአን በነዘር በፈረቃ
4) የኪታብ ደርስ
5) የከሰአት ወይም ከአስር በኋላ

ማሳሰቢያ:-

➩ ከዚህ ምዝገባ ፕሮግራም በኃላ አመቱን ሙሉ ምንም አይነት የተማሪ ምዝገባ ስለማይኖር በተቀሩ ቀናቶች ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

➩ ምዝገባው ከህፃናት ጀምሮ እስከ አዋቂዎች የሚያካትት ሲሆን በአግባቡ አሊፍ ያለዩ ህፃናትን አይመለከትም።

➩ ከላይ በተጠቀሱት የቂርዓት አይነቶች ከህፃናት በተጨማሪ ለአዋቂዎች(ለወንዶችም ለሴቶችም) በልዩ መልኩ ለመስጠት ስለታሰበ ፤ ተመዝግባችሁ ወደ ቂርዓት መግባት ትችላላችሁ ።

➩ የምዝገባው ሰአት ዘውትር ከአስር ሰላት በኋላ ነው ።

ስለ ምዝገባው ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ፦
0910757817 / 0928886019
0988088396 / 0936489716

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

22 Sep, 17:41


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بسم الله الرحمان الرحيم
الحمد لله رب العالمين
وصلاة وسلام على نبينا محمد
اما بعد
የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሰናዳዉ የዒልም ኮርስ ፖሮግራም ዛሬም እለተ ኡሁድ እንደ ትላንቱ ባማረና በተሳካ ሁኔታ የመጨረሻ ቀን ፖሮግራሙን ለማጠናቀቅ አሏህ ስላበቃን  አልሀምዱ ሊላህ!!!

الحمد لله ثم الحمد لله
አሏህ የተግባር ሰዎችም ያድርገን!!!!

# በዛሬዉ ፖሮግራም ከተዳሰሱ ቁም ነገሮች በጥቂቱ
1ኛ,ለአሏህ ብሎ ስለመዋዳድ
2ኛ,ለአሏህ ብሎ መጣላትና መስፈርቶቹ
3ኛ, የአሏህን ሰላምታ መለዋወጥን በተመለከተና የዚያራ /ሶሻል ብለን የምንለዉን ነገር ሸርዓዊና ከመሰረታዊ ህወታችን በማይጋጭ መልኩ ማድረግ እንደሚኖርብን
4ኛ,የጎረቤት ሀቅን በተመለከተ እና ሌሎችም ከመህበራዊ ህወታችን ጋር የሚገናኙ  ሸርዓዊ መንነቶች ተዳስሰዋል
አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ተጠቃሚዎችም ያድርገን!!

##ዉድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች የሴቶች መስተካከል የኡማዉ መስተካከል መሆኑን ከግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት እንዲ አይነት የመተዋወስ መድረኮቹን ተጋግዘን መስቀጠል ይኖርብናል!! በህወታችን የሚከሰቱ  ኢ ሸራዓዊ እርምጃዎችንም አይናችንን ከፍተን እየተከታተልን  መመካከርና ካልተቻለም ለሚመለከተዉ አካል ጥቆማ መስጠት ያስፈልጋል ድናችንን እንደዚ በተባበረ ጡንቻ ካልጠበቅነዉ ዲኑ አይጠፋም እኛ ግን እንጠፍለን! አሏህ ለሱ ዲን ዘብ ከሚቆሞ ባሮቹ ጋር ያድርገን!!!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✍️ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

22 Sep, 15:32


https://www.facebook.com/share/p/PymR682c3EkarHLm/?mibextid=oFDknk

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

21 Sep, 18:11


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بسم الله الحمد لله
የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ለሙስሊም እህቶች ያሰናዳዉ የተከታታይ የሶስት ቀን የዒልም ኮርስ ዛሬም እለተ ቅዳሜ ቀን11/1/2017 እንደ ትላንቱ ባማረና በተሳካ ሁኔታ ሁለተኛ ቀን ፖሮግራሙን አሏህ ስላሳካልን الحمد لله ثم الحمد لله!!!!!!!!
እያልን በሁለቱም ቀን ፖሮግራሞች ፊሬ እንድናፈራ እንዲወፍቀንና እንዲቀበለን እጅግ እንማፀነዋለን!!!

#በዛሬዉ ፖሮግራም ከተዳሰሱ ቁም ነገሮች በጥቂቱ
1ኛ,ልጆችንና ወላጆችን በማንነታቸዉ ማስተዋወቅ ተዳስሷል
2ኛ,ልጆች ለወላጆቻቸዉ ፈተና መሆናቸዉና መሻገሪያ መፍቴዎች ተዳስሷል
3ኛ,በልጆች መልካም አስተዳደግ ዙሪያ የምናደርገዉን ትግል የሚያቀሉልንና ዉጤታማ የሚያደርጉን የአስተዳደግ ዘዴዎችና ዘይቤዎች በጥሩ ቀደምቶች ሚሳሌ ተደግፎ ተዳስሷል።ባጠቃላይ ልጆች ከተረገዙበት እሰከ ተወልደዉ እስኪያድጉና ራሳቸዉን መምራት እስኪችሉ ድረስ ከወላጃቸዉ በተለይም ከእናታቸዉ ስለሚፈልጉት ሸርዓዊ እንክብካቤ በሞላ ጎደል ተዳስሷል ፤አሏህ አድማጩንም ተናጋሪዉንም ይጥቀምበት የስብስቡንም ሚንዳ በሀሰናት ሚዛናችን የምናገኘዉ ይሁን!!!!እያልን የነገዉ የእለተ ኡሁዱ የቀን 12/1/2017ቱ ፖሮግራም ደግሞ መልካምና ሸርዓዊ ማንነት ያለዉን ሙጅተመዓ/መህበረ ሰብ ለመመስረትና ለመፍጠር ሙስሊም ሴት ሚን አይነት ሚና ይጠበቅባታል፤ ከሚትኖርበትስ አከባቢ መህበረ ሰቦች ሚን አይነት ማንነት ሊኖራት ይገባል የሚልና ተያያዥ ነጥቦች የሚዳሰሱበት በተጨማሪም ፖሮግራሙ የመጨረሻ ቀን እንደመሆኑ የተለያዩ የሚበረታቱ ግለሰቦች የሚበረታቱበትና የተለያዩ የማጠቃለያ መልኢክቶች የሚተላለፋበት  በናፍቆት የምንሰነባበትበትም ጭምር ስለሆነ ነገም እንደዛሬዉ ወዪም በተሻለ ሰኣታችንን አክብረን እንገናኝ እያልን እናሳስባለን!!!

በድጋሚም በዚ ፖሮግራም ለሴቶች ፍቃድ በመስጠትና እንዳያረፍዱ በማድረግ ከጎናችን የቆማቹ ወንድሞችን እያመሰገን እስከመጨረሻዉም ትብብራቹ አይለየን እንላለን!!

አሏህ ከነፍሳችን ጀምሮ እሰከ መህበረሰባችንና ከዛም በሰፋ ሁኔታ ሸርዓዊ መንነት ያላቸዉ ባሮቹ ያድርገን !ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ!

የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

20 Sep, 19:50


ለጀማሪዎች የተዘጋጀች፣ በራጂሁ ብቻ የተመረኮዘች አጭር የፊቅህ ኪታብ፦

3,059

subscribers

304

photos

30

videos