ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ @meda_sport_ethiopia Channel on Telegram

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

@meda_sport_ethiopia


👉ሜዳ ስፖርት ፡ ሁሉንም አይነት የስፖርት ዜና እና ጥልቅ ትንተና በሚዛናዊነት እና በፍጥነት እናደርሳለን።

👉በኢትዮጵያ ታማኝ የስፖርት መረጃ ምንጭ
🎖 @Meda_sport_ethiopia

👉Stay informed, stay ahead with us!

ለጎል እና ቪዲዮ @Meda_Sport_Ethiopia_Videos ይግቡ።

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ @Meda_sport_bot ያግኙን።

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ (Amharic)

ሜዳ ስፖርት ፡ በኢትዮጵያ ታማኝ የስፖርት መረጃ ምንጭ ብሎ ለመዘጋጀትና ለተዛን፤ የሜዳ ስፖርት በሙቀባቀሙ ከፍተኛ እና ትንተና በሚዛናዊነት እና በፍጥነት ያግኙን። ይህ እናዘናጋለን፡ የሜዳ ስፖርት እናደርሳለን።nnበ@Meda_sport_ethiopia ላይ ተጨብጽ፡ ይቅርቡ።nnእናወሳለን፡ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ@Meda_sport_bot ላይ ያድርገበታል።

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 19:08


🚨 በዚህ ሳምንት ቶተንሀምና ቼልሲ የሚያደርጉትን የሊግ ጨዋታ አንቶኒ ቴይለር እንደሚመሩት ታውቋል።

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 18:54


🔵 ኤንዞ ማሬስካ: “እኛ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የለንም። አሁንም እደግመዋለሁ በማን ሲቲ ፣ በሊቨርፑል እና በአርሰናል ደረጃ አይደለንም”

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 18:50


🚨🔙 ሌኒ ዮሮ ከማን ዩናይትድ ስብስብ ጋር ወደ ለንደን ተጉዟል።

ወደ ቡድኑም ሙሉ በሙሉ ተመልሷል! 🤩

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 18:46


🚨 ማዝራዊ የማንቸስተር ዩናይትድ የህዳር ወር ኮኮብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

በርቀት ይገባዋል 👏

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 11:53


የኤፍ ኤ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታዎች በዚህ መልኩ ተደልድለዋል 🤝

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 11:43


የሊቨርፑል አስገራሚና የማይዋዥቅ አቋም 👏

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 11:39


ከታች ካሉት ሰባት ቡድኖች አራቱ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ 👀

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 04:36


🎲 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኢፕስዊች ታውን ከ ክሪስቲያል ፓላስ
05:15 | ሌስተር ሲቲ ከ ዌስተሀም ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
01:00 | መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

03:00 | ማዮርካ ከ ባርሴሎና

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

03 Dec, 04:33


🎲 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ሮማ 0-2 አታላንታ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሴቪያ 1-1 ኦሳሱና

🌎በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

አል ናስር 1-2 አል ሳድ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

02 Dec, 19:37


ኤቨርተኖች ይሄን ጊዜ የሚያልፉበት የሆነ ተአምር ያስፈልጋቸዋል ... 🫣

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

02 Dec, 17:36


ይሄ ጊዜ
ኤልክላሲኮ ጣራ በነካበት ወቅት 🔥⚔️

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

02 Dec, 12:47


በዚህ ሁኔታ ሊቨርፑል ላይ የሚደርስ ቡድን ይኖር ይሆን?

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

02 Dec, 10:28


🤍 ሳንቲያጎ ቤርናባኦ 🤍 ቅንጡ 🏟️ ስታዲየም
#RealMadrid

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

02 Dec, 04:11


🎲 ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ
ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 ኤቨርተን
ቶተንሀም ሆትስፐር 1-1 ፉልሀም
ሊቨርፑል 2-0 ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋስ ከተማ ስዑል ሽሬ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-2 ሊል
ሌ ሀቬር 0-1 አንገርስ
ሊዮን 4-1 ኒስ
ቶሉስ 2-0 አክዙሬ
ማርሴ 2-1 ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-0 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-4 ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-2 ጄኖዋ
ፓርማ 1-3 ላዚዮ
ቶሪኖ 2-0 ናፖሊ
ፊዮረንትና 0-0 ኢንተር ሚላን
ሊቼ 1-1 ጁቬንቱስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 2-2 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጌታፈ
ራዮ ቫልካኖ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ቤቲስ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

01 Dec, 18:02


🔴🎶 “በጠዋቱ ትባረራለህ” እያሉ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ሲያዜሙ…

…ፔፕ ጋርዲዮላ 6 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ማንሳቱን በምልክት ሲያሳያቸው ነበር።🔵6️⃣

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

01 Dec, 17:53


🇬🇧 13ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

                    ተጠናቀቀ

  ሊቨርፑል 2 - 0 ማንቸስተር ሲቲ
  #ጋክፖ 7'
   #ሳላህ 77'

🏟️ አንፊልድ ሮድ ስታዲየም

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

01 Dec, 17:50


ሉዊስ ዲያዝ ወጣ

ኤሊዮት ገባ

90 ደቂቃ

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

01 Dec, 17:43


የአርኔ ስሎት ቡድን በሳምንት ውስጥ

የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊውንና
የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑን

2 ለ 0 እየመራ ነው

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️

01 Dec, 17:38


🇬🇧 13ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

                    79'

  ሊቨርፑል 2 - 0 ማንቸስተር ሲቲ
  #ጋክፖ 7'
#ሳላህ 77'

🏟️ አንፊልድ ሮድ ስታዲየም

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia