ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

@umerdish1


♡ Umer Dish Software Gallery ☆
➮ For Receiver Sofware
➮ For Android /Mobiles
➮ For Laptop / Desktop & Etc...
#UR_FIRST_CHOICE 💚💛

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

17 Oct, 09:59


UPDATED የሆነ የMANGO PAY APPPLICATION ነው!

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

16 Oct, 09:58


ለ MANGORESELLER አዲስ Version Android App ወጥቷል!

ከዚህ Link ላይ Download ማድረግ ይችላሉ!


https://appstore.metamango.org/download/MangoPay.apk

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

13 Oct, 07:36


UM_CRICFy APP ( የባንግላዲሽ APP )
ይህ አፕ በየጊዜው Update ስለሚሆን
እኛ እየተከታተልን እናቀርብላችኋለን 🫡
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት


#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

13 Oct, 07:36


ለtvእናለሪሲቨር ሪሞት ለተቸገራችሁ በዚ አማራጭ ተጠቀሙ

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

04 Oct, 12:06


በውስጡ :-

TNT SPORT

SKY SPORT

SUP*R SPORT

DAZN DE , DAZN ES

SSC SPORT (ለሳውዲ ሊግ)

ሌሎችም አሉት አውርዳቹ ተመልከቱት በተጨማሪም pictures in pictures አለው ይሄ በጣም አሪፍ ነው ።

አንዳንዶቹ እንዳይቆራረጥብን ብዙ የኳሊቲ አማራጭ አላቸው እንደ tnt ssc ያሉ ብቻ ተጠቀሙበት አሪፍ አፕ ነው ።

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

28 Sep, 06:47


የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24 SPTV 1&2

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

27 Sep, 16:28


🚫ማሳሰቢያ 🚫
Software ስትጭኑ Upgrade Fail ካላቹ  Information ገብታቹ በሪሞት 🛑 በተን ከዛ 112 ንኩ ይጭንላቹኃል።

@UmerDish1 

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

27 Sep, 16:26


👆👆ይሔ የ LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24  አዲስ software ነው ።

❤️🫥ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር SPTV  በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም  ያስችለናል ።

ማሳሰቢያ ⚠️ 👆 ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

👉YouTube በጥራት ይሰራል


👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

21 Sep, 19:22


ይህ የPOPULAR T40 Pro እና T40 Extreme ሪሲቨሮች - አዲስ Software ነው!

- የ VIP ቻናሎችን ለመጠቀም በ NASHARE2 መጠቀም ይችላሉ! በዚህም የዲ ቻናሎችን መጠቀም ይችላሉ!
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

15 Sep, 12:31


ይህ ኳስ መመልከቻ የስልክ app ላይ የነበሩ እንከኖች በሙሉ ተስተካክለዋል

•Category scroll fixed for smart tv.

•Auto channel change fixed.

•Cast option fixed.

•Auto channel stop fixed.

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

08 Sep, 12:44


GMscreen

ሁለት የተለያዩ ቻናሎች በስልካችሁ እና በሪሲቨራችሁ ለማየት

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

07 Sep, 08:29


❇️SUPERMAX  F18 HD SUPERTECH
👁What's New👁
🔥 Apollo & YouTube Fix
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
🔥VIP SERVER Support


ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

31 Aug, 11:54


LEG N24 PRO MAX PRIME UPDATE

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

31 Aug, 03:40


Sptv በሚሠሩት ሁሉም LEG ሪሲቨሮች ይህንን ግራፊክስ ( New UI ) ከወደዳችሁት ዛሬ ምሽት  አዲስ ሶፍትዌየር ይለቀቃል

ᴜᴍᴇʀ sᴏғᴛᴡᴀʀᴇ

30 Aug, 17:28


ይህ የLEG N24+ forever አዲስ sw ነው

ምን አዲስ የድሮው ግራፊክስ ተቀይሯል
Best New UI🤩

ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1