ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School) @amde_haymanot_sunday_school Channel on Telegram

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

@amde_haymanot_sunday_school

ይህ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን በፎቶ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሑፍ ለምዕመናን የሚያደርስበት መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ ለጥያቄና አስተያየት ካለዎት በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም
https://t.me/mogesb87 ይጻፉልን፡፡

Amde Haymanot Sunday School (Amharic)

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School) የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልእክቶችን ስለሚያደርስ መንፈሳዊ ገጽ ነው፡፡ በፎቶና በቪድዮ ማለት እንዲሁም በጽሑፍ በምዕመናን ላይ በማያደርስበት መንፈሳዊ ማለት፣ ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ምንድን ነው? ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ሉዓላት ማንኛውም ዓምደ ሃይማኖት መልእክት ስራን በትምህርት መንፈሳዊ እና መልእክቶችን ማንኛውም ገጽ ለማያደርግ በመሆኑ የሰራፍን ደሞዝ እና መረጃ ቦታ እንዲሁም የትምህርት ዝግጅቶችን በዚህ ገጽ ይጎብኙ። በhttps://t.me/Behailu_Dessalegn ወይም https://t.me/mogesb87 ያግኙበታል፡፡

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

07 Dec, 21:03

https://youtube.com/shorts/pC71sS2AE_I?feature=share

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

05 Dec, 21:30

አርብ ማታ 2 :00 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን
https://youtu.be/-JTwBmpsBIohttps://youtu.be/L2EbzjGkqvA

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

05 Dec, 17:43

ቻሌንጁን ይቀላቀሉ! መልዕክቱን ቢያንስ ለ10 ሰዉ እንዲያጋሩ በግቢው ቅ/ገብርኤል ስም እንጠይቃለን! 👉 https://youtube.com/channel/UC_USHmHSlXg_-g0wwsPcQCg?sub_confirmation=1

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

30 Nov, 06:24

እንኳን አደረስን !

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

27 Nov, 15:33

https://www.youtube.com/live/tvkNSaHD0E0?si=mCd71z0OILiYFOBw

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

27 Nov, 13:00

ቻሌንጁን ይቀላቀሉ! መልዕክቱን ቢያንስ ለ10 ሰዉ እንዲያጋሩ በግቢው ቅ/ገብርኤል ስም እንጠይቃለን! 👉 https://youtube.com/channel/UC_USHmHSlXg_-g0wwsPcQCg?sub_confirmation=1

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

26 Nov, 14:07

ዛሬ ማታ 2 :00 ሰዓት በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን
https://youtu.be/-JTwBmpsBIo

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

24 Nov, 09:19

https://youtube.com/shorts/rPFjtCfURDk?feature=share

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

22 Nov, 06:32

የምስራች! በርቀት ቢሆን ይማሩ ሰለ እምነትዎ ጠንቅቀው ይውቁ::
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
https://t.me/amdehaymanotdistance
ይህ መልእክት ለሌሎች እንዲደርስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ !

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

21 Nov, 17:40

https://youtu.be/rfVZQCwDphI

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

20 Nov, 19:58

ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር ፲፪

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ኅዳር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመላእክት አለቃ በሰማያትም ለሚኖሩ ኃይሎች ሁሉ አለቃቸው ለሆነ ለቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው ።

ይህም በንጉሥ ጭፍራ አምሳል በታላቅ ክብር ሁኖ የነዌ ልጅ ኢያሱ ያየው ነው ከእኛ ሰዎች ወገን ነህን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ አለው ። እኔስ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ነኝ አሁንም ወዳንተ መጥቻለሁ አለው ።

ኢያሱም ወደ ምድር በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደለትና በእኔ በባሪያህ ዘንድ ምን አቁሞሃል አለው ። የእግዚአብሔር የሠራዊቱም አለቃ ሚካኤል ኢያሱን የቆምክባት ምድር የከበረች ቦታ ናትና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው ኢያሱም እንዳለው አደረገ ።

እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ አለው በውስጧ ያለውን ንጉሟን ከኃያላኑና ከአርበኞቹ ጋር በእጃችሁ ኢያሪኮን እነሆ አስገባታለሁ ። ይህም የከበረ መልአክ ከቅዱሳን ሰማዕታት ጋር በመሆን ገድላቸውን እስከ ሚፈጽሙ የሚያጸናቸውና የሚያስታግሣቸው ነው ።

ስለዚህም ስለ ልዕልናውና ስለ አማላጅነቱ በየወሩ በዐሥራ ሁለት ቀን ለመታስቢያው በዓል ተሠራለት እርሱ ስለ እኛ የምድሩን ፍሬ ይባርክልን ዘንድ ዝናሙንም በጊዜው እንዲአወርድልን የወንዙንም ውኃ እንዲመላልን ነፋሱንም የምሕረት ነፋስ እንዲአደርግልን ሁሉንም የተስተካከለ እንዲአደርግልን ወደ እግዚአብሔር በጸሎት ይማልድልናልና ።

እንዲህም ሆነ የእግዚአብሔር ወዳጅ የሆነ ስሙ ዱራታዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ የሚስቱም ስም ቴዎብስታ ነው እነርሱም ሁልጊዜ ያለ ማቋረጥ የዚህን የከበረ መልአክ የሚካኤልን የበዓሉን መታሰቢያ ያደርጉ ነበር ከዚህም በኋላ በሀገር ውስጥ ችግር በሆነ ጊዜ ገንዘባቸው አለቀ ለዚህም የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለበዓሉ መታሰቢያ የሚያደርጉት አጡ ዱራታዎስም ሽጦ ለበዓሉ መታሰቢያ ያደርገው ዘንድ የእርሱን ልብስና የሚስቱን ልብስ ይዞ ወጥቶ ሔደ ።

የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም በታላቅ መኩንን አምሳል ለዱራታዎስ ተገለጠለት ወደ ባለ በጎች ሒዶ በእርሱ ዋስትና በአንድ ዲናር አንድ በግ እንዲወስድ ሁለተኛም ወደ ዓሣ አጥማጅ ሒዶ አንድ ዓሣ እንዲወስድ ግን መልአኩ ወደ ቤቱ ሳይደርስ የዓሣውን ሆድ እንዳይቀድ ወደ ባለ ሥንዴም እንዲሔድና የሚሻውን እንዲሁ በርሱ ዋስትና እንዲወስድ አዘዘው ዱራታዎስም ቅዱስ ሚካኤል እንዳዘዘው አደረገ ።

ወደ ቤቱም በተመለሰ ጊዜ በረከትን ሁሉ ቤቱ ተመልቶ አገኘው ። እጅግም አደነቀ የዚህንም የከበረ መልአክ የበዓሉን መታሰቢያ እንዳስለመደ አደረገ ። የተራቡ ድኖችን ሁሉንም ጠርቶ መገባቸውና ወደየቤታቸው አሰናበታቸው ።

ከዚህም በኃላ ለዱራታዎስና ለሚስቱ ቅዱስ ሚካኤል ሁለተኛ ተገለጠላቸው ። ዱራታዎስንም የዓሣውን ሆድ እንዲሠነጥቅ አዘዘው ። በሠነጠቀውም ጊዜ ሦስት መቶ የወርቅ ዲናር በዓሣው ሆድ ተገኘ ። ቅዱስ ሚካኤልም ዱራታዎስንና ቴዎብስታን እንዲህ አላቸው ከዚህ ዲናር ወስዳችሁ ለባለ በጉ ለባለ ዓሣውና ለባለ ሥንዴው ዕዳችሁን ክፈሉ የቀረውም ለፍላጎታችሁ ይሁናችሁ እግዚአብሔር አስቧችኋልና በጎ ሥራችሁን መሥዋዕታችሁንና ምጽዋታችሁን አስቦ በዚህ ዓለም አሳመረላችሁ ። በኋላኛውም መንግሥቶ ሰማያትን አዘጋጅቶላችኋል ።

እነርሱም ሲሰሙ ስለዚህ ነገር ደነገጡ ። እርሱም ከመከራችሁ ሁሉ ያዳንኳችሁ የመላእክት አለቃ እኔ

ሚካኤል ነኝ መሥዋዕታችሁንና ምጽዋታችሁን ወደ እግዚአብሔር ፊት ያሳረግሁ እኔ ነኝ አሁንም በዚህ ዓለም ከበጎ ነገር እንድታጡ አላደርጋችሁም አላቸው ። ይህንንም ብሎ ወደ ሰማያት ወጣ ። እነርሱም

ሰገዱለት ተአምራቱም የማይቁጠር ብዙ ነው ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ በከበረ መልአክ ጸሎትና አማላጅነት ይማረን ለዘላለሙ አሜን ።

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

20 Nov, 14:46

https://www.youtube.com/live/9OmJn1jbs4E?si=S8_Tg6YdyfLU-bVC

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

17 Nov, 17:59

የቅ/ ዮሐንስ አፈወርቅ ተግሳጽ ክፍል 29
ማክሰኞ ማታ በዩቲዩብ ገጻችን ይጠብቁን
https://youtu.be/Jj-je7EnYok?si=dvl0_lpu35DabVIX

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

17 Nov, 10:44

ለመመዝገብ 0903841937 ይደውሉ📞

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

12 Nov, 18:33

የአብነት ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ?

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

09 Nov, 19:14

https://www.youtube.com/live/Qo5AFbVbi48?si=zhAuD1HBqnyrBk7s

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

09 Nov, 11:39

https://youtu.be/DmdFmR2OVyA

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

05 Nov, 18:56

https://youtu.be/-h8JL8s8MOQ

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

05 Nov, 18:42

https://youtu.be/tXCYvs5p4UY

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

03 Nov, 08:19

https://www.youtube.com/live/8_5YKLinV_s?si=dn04W4PjzORYJBfR

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

02 Nov, 19:19

አሁን : https://www.youtube.com/live/1lNDK6T5TK4?si=qlsoXCDI6qBi2mFQ

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

01 Nov, 17:20

https://youtu.be/cTrW_171w-M?si=sLzjkUY0_CiYz5Sj

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

29 Oct, 11:27

የምስራች! በርቀት ቢሆን ይማሩ ሰለ እምነትዎ ጠንቅቀው ይውቁ::
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ
https://t.me/amdehaymanotdistance
ይህ መልእክት ለሌሎች እንዲደርስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ !

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

29 Oct, 07:14

https://youtu.be/A8wgQ169thg

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

29 Oct, 07:04

ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስ
ምዕራፍ ፲፫

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

28 Oct, 18:55

ለዚህ ሊንክ ይጠቀሙ
https://youtu.be/zijU7FYhNTA

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

27 Oct, 16:39

ምእመናንን የመጎብኘት ልዩ መንፈሳዊ መርሃ ግብር በቦሌ አራብሳ ተከናወነ።
(እሑድ ጥቅምት 17 ፣ 2017 )
በመንበረ መንግሥት ግቢ ቅ / ገብርኤል ገዳም አጥቢያ የነበሩና በአካባቢው የቤቶች መፍረስ ምክንያት ምእመናን ወደ ተለያዩ ቦታዎች መኖሪያቸውን ማድረጋቸው ተከትሎ በቦሌ አራብሳ ለሚገኙ የአካባቢው ምዕመናን መንፈሳዊ የጉብኝት መርሐ ግብር የገዳማችን ሰበካ ጉባኤ አነሳሽነት ተከናውኗል ፡ ፡ በጉባኤው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ ጨምሮ የገዳማችን ካሕናት ፣ ስብከተ ወንጌል ፣ የሰ /ት/ቤት አባላት፣ የአካባቢው ወጣቶች ተሳትፈዋል ። በጉባኤው ላይ ጸሎት ፣ ስብከት ፣መዝሙር ፣ ጸበል መርጨት ፣ እና እጣን ማጣን ተከናውኗል። ይህው መንፈሳዊ አገልግሎት የዛሬ ሳምንት በገላን ጉራ ለሚገኙ ምእመናን እንደ ተከናወነ የሚታወስ ነው።
የዛሬውን ሙሉ ጉባኤ በዮቲዮብ ገጻችን ይከታተሉ
https://www.youtube.com/live/JNeDt1RUExs?si=Guj_z7Apz4jmIbYB

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

27 Oct, 05:33

https://www.youtube.com/live/JNeDt1RUExs?si=Guj_z7Apz4jmIbYB

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

26 Oct, 19:20

https://www.youtube.com/live/iLp3vXn-HEU?si=RI_F2lxoVhhaJlpQ

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

22 Oct, 07:16

ሙሉውን የቅ/ዮሐንስ አፈወርቅ ተግሳጽ ክፍል 27 ድንቅ ተግሳጽ ዛሬ ማታ 2፡00 ሰዓት ላይ በዩቲዪብ ገጻችን ይመልከቱ፡
https://youtu.be/xiIqE0EfbII

ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም (Amde Haymanot Sunday School)

20 Oct, 15:24

ምእመናንን የመጎብኘት ልዩ መንፈሳዊ መርሃ ግብር ተከናወነ።
(እሑድ ጥቅምት 10 ፣ 2017 )
በመንበረ መንግሥት ግቢ ቅ / ገብርኤል ገዳም አጥቢያ የነበሩና በአካባቢው የቤቶች መፍረስ ምክንያት ምእመናን ወደ ተለያዩ ቦታዎች መኖሪያቸውን ማድረጋቸው ይታወቃል ። ከዚህም መካከል በገላን ጉራ ከተማ ለሚገኙ የአካባቢው ምዕመናን መንፈሳዊ የጉብኝት መርሐ ግብር የገዳማችን ሰበካ ጉባኤ አነሳሽነት ተከናውኗል ፡ ፡ በጉባኤው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ ጨምሮ የገዳማችን ካሕናት ፣ ስብከተ ወንጌል ፣ የሰ /ት/ቤት አባላት፣ የአካባቢው ወጣቶች ተሳትፈዋል ። በጉባኤው ላይ ጸሎት ፣ ስብከት ፣መዝሙር ፣ ጸበል መርጨት ፣ እና እጣን ማጣን ተከናውኗል። ይህው መንፈሳዊ አገልግሎት የዛሬ ሳምንት በአራብሳ መንደር ለሚገኙ ምእመናን እንደሚከናወን ለማወቅ ተችሏል።
የዛሬውን ሙሉ ጉባኤ በዮቲዮብ ገጻችን ይከታተሉ
https://www.youtube.com/live/FTnDl-P0Y7U?si=5x5S9mYIbKqzgAxX