Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ @ethiopialivepool Channel on Telegram

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

@ethiopialivepool


Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ (Amharic)

በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የካንሰር ኳስ ሊቨርፑል እና ኢትዮጵያ ባለው እቃ ላይ ገጽ ላይ ስቃይ በሆነው ተሳትፎ ላይ የተገናኘ ቻናሉ ለማስቆም እና መረጃዎቹን ለማድረግ ትክክለኛ እቃ ላይ ይመዝገቡ! 'ethiopialivepool' ባህል አንደኛው የካንሰር ኳስ ሊቨርፑል እና ኢትዮጵያውን በማሰማኝ እና የታወቁበት መድረሱን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ አንድ የቁምፊ እንድትወጡ እና ይመዝገቡ! በተጨማሪ መረጃዎቹ ለምሳሌ መርጠኛ ማህበረሰብ እና ማዘጋጃ በተቻላችሁና በተጠቀስና የሚከታተሉበት አጋር ማቅረብን በሸገር እና በመጠቀም እንጠቀማለን።

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

28 Nov, 18:51


በዘንድሮው የውድድር ዘመን በተጫወተበት ጨዋታ ሁሉ ትልቅ ትንሽ ሳይል እያንዳንዱን ጨዋታ በሚገርም ብቃት እና የራስ መተማመን እየተጫወተ ያለ ተጫዋች ከርትስ ጆንስ🔥

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

17 Sep, 07:21


ኤሲሚላን ከሊቨርፑል ሁለት ጊዜ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የተገናኙ ሲሆን አንድ አንድ ጊዜ ተሸናንፈዋል በ2005 የእግርኳስ ቤተሰቡ የማይረሳው የቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ ስታዲየም ሊቨርፑል ከ3-0 መመራት ተነስተው ውጤቱን በመቀልበስ የዋንጫ ባለቤት መሆን ሲችሉ በ2007 ደግሞ ኤሲ ሚላን ሊቨርፑልን 2-1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።

ከዛ በኋላ ሁለቱ ክለቦች 5 ጊዜ መገናኘት የቻሉ ሲሆን ፦

0 ጊዜ ኤሲሚላን አሸነፈ
0 ጊዜ አቻ ተለያዩ
5 ጊዜ ሊቨርፑል አሸነፈ

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

01 Sep, 17:15


@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

17 Aug, 12:22


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ !

እረፍት

ኢፕሲች 0-0 ሊቨርፑል

🏟 ፖርትማን ስታዲየም

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 15:21


32ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ

                      | እረፍት

      ማንቸስተር ዩናይተድ 0-1 ሊቨርፑል  
                                        #ዲያዝ 23'
🏟 | ኦልድ ትራፎርድ

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 11:09


በዚህ ሲዝን ባሳዩት አቋም ከሊቨርፑል እና ከማንቸስተር ዩናይትድ የተውጣጡ ምርጥ11!

whoscore

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 11:08


የዩናይትዱ ግብ ጠባቂ ኦናና እና የክለባችን የግብ ዘብ ኬሚን ኬህለር በዚህ ሲዝን ያላቸው ስታቲስቲክስ!!

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 11:06


🗣 | አሌክስ ማካሊስተር ስለጁልያን አልቫሬዝ

"በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ስንገናኝ ስለ ሊጉ ዋንጫ እናወራለን ፤ እናም እንኳን ደስ አለህ እየተባባልን እንቀላለዳለን ፤ እኔ እና አልቫሬዝ ጥሩ ግንኙነት አለን ፤ ሁልጊዜም መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ፤ ቢሆንም ግን እሱ ከዚህ በፊት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸንፏል ፤ ስለዚህ እኛም የሊጉን ዋንጫ አሸንፈን እንድንደሰት ቢተውልን ደስ ይለኛል ።"

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 08:49


🔴 ሳላህ ብዙ የፕሪምየር ሊግ ጎል ያስቆጠረባቸው ቡድኖች ዝርዝር ..... ከማንችስተር ከተማዎች ጋር መጫወት ይወዳል

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 08:48


በ2024 በሁሉም ውድድሮች ብዙ የጎል ተሳትፎ ያላቸው የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች፡-

◎ 17 - ኮል ፓልመር
◎ 15 - ዳርዊን ኑኔዝ 🌟
◎ 14 - ፊል ፎደን
◉ 14 - ኬቨን ደ ብሩይን

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 08:29


#የጨዋታ_ቀን  ላንክሻየር ደርቢ🔥

🔴ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ሊቨርፑል🟢

🗓 || እሁድ

|| 11:30

🏟 || ኦልድትራፎርድ

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 08:19


የርገን ክሎፕ ስለ እሁዱ ጨዋታ || 🗣

"ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ሲጫወት አደገኛ እንደሆነ እናውቃለን። ከዚህ በፊት ያደረግነውን ደግመን ማድረግ ቀላል አይደለም። እነሱን ለማሸነፍ መንገዶችን መፈለግ አለብን፤ እነሱም ይህንኑ ያደርጋሉ። ከዚህ ጨዋታ ውጤት ይዘን መውጣት ከፈለግን ጥሩ መጫወት አለብን።"

"ጨዋታው እንደ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ሁሉ ትልቅ ጨዋታ በመሆኑ እስከመጨረሻ መፋለም አለብን። ለሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች የምመክረው የሚጫወቱት በአለም ላይ ካሉ ታላላቅ ክለቦች ሁለቱ ስለሆኑ ለተጋጣሚ ክብር ማሳየት እና አላስፈላጊ ዝማሬዎችን በማስወገድ ፍልሚያው ሜዳ ውስጥ ብቻ እንዲሆን ነው።"

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

07 Apr, 08:18


ሊቨርፑል በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ካሉ ቡድኖች ከፍተኛ ግብ በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ ነው 125

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 09:23


አሌክሲስ ማክ አሊስተር በትናንቱ ጨዋታ ያካለለው የሜዳው ክፍል

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:06


🔴 ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ሪከርድ መስበር ችሏል... opta የሊጉን ስታት መስራት ከጀመረ ጊዜ አንስቶ [2003-04] በአንድ የፕሪየር ሊግ ጨዋታ ሙሉ ጨዋታው ላይ 83.3% የኳስ ቁጥጥር ያደረገ ቡድን ታይቶ አያውቅም ነበር... ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ 83.3% በማስመዝገብ የመጀመሪያው ቡድን መሆን ችሏል 🤯

83.3% 🔥

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:04


የርገን ክሎፕ በዋታሩ ኢንዶ ላይ፡

"ዛሬ ለጥንቃቄ ብለን ነው ያሳረፍነው። ዛሬም የመሰልፍ እድል ይኖረው ነበር ነገርግን ለቀጣዩ ጨዋታ ስንል አሳርፈነዋል እናም ለእሁድ ጨዋታችን ለመሰለፍ ትልቅ እድል አለው።

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:02


📈 ዳርዊን ኑኔዝ በ2024

10 ጎል ⚽️
5 አሲስት 🅰

1⃣5⃣ የጎል ተሳትፎ

🇺🇾🫶

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:02


ሊቨርፑል በአንድ ጨዋታ ብዙ የኳስ ቁጥጥር በማስመዝገብ የፕሪምየር ሊጉን ሪከርድ ሰብሯል(84)።

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:01


አሌክሲስ ማክ አሊስተር ለሊቨርፑል ካደረጋቸው ያለፉት 9 ጨዋታዎች ውስጥ በስምንቱ ጎል አስቆጥሯል ወይም አሲስት ማድረግ ችሏል።

⚽️ vs. ብሬንትፎርድ
🅰️🅰️ vs. ሉተን
◎ vs. ቼልሲ 🏆
🅰️ vs. ኖቲንግሃም ፎረስት
⚽️🅰️ vs. ስፓርታ ፕራግ
⚽️ vs. ማን ሲቲ
⚽️ vs. ማን ዩናይትድ
🅰️ vs. ብራይተን
⚽️ vs. ሼፊልድ ዩናይትድ

5ጎል እና 5አሲስት🔥


@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 04:00


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 31ኛ ስምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ
     
  ሊቨርፑል 3-1ሼፊልድ ዩናይትድ
⚽️ #ኑኔዝ_17'
⚽️#ማካሊስተር_76'
⚽️#ጋክፖ_90'

🏟️  አንፊልድ ሮድ ስታድየም

የትናንቱ አስደሳች ድል

@ethiopialivepool

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

05 Apr, 03:58


ዳርዊን ኑኔዝ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ለሊቨርፑል

18 ጎል
🎯 12 አሲስት
🥅 30 የጎል አስተዋፆ

@ethiopialivepool