Shemsu Jemal-Official 🇪🇹 @shemsu_jemal Channel on Telegram

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

@shemsu_jemal


This is the official Telegram Channel of Shemsu Jamal.!


ይህ የTwitter አድራሻዬ ነው
https://twitter.com/shemsujemmal

ይህንን የ Faceboock ገፄ Follow ሼር&like በማድረግ ተከተሉኝ!!

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹 (Amharic)

የሸምሱ ጀማል ስለሆነ በተገኘው ወቅታዊ ቦታ ላይ Telegram ቻንል ቅርብ እንዲሆን እናመሰግናለን። የእንጀራዊ ኢንተርኔት የቡቲ፣ ተርእሳይ እና ስለመረጡለት የሸምሱ ጀማል ቅርብ ላይ ይመልከቱ።

ይህ የTwitter አድራሻዬ ነው: https://twitter.com/shemsujemmal

ይህንን የ Faceboock ገፄ Follow ሼር&like በማድረግ ተከተሉኝ: https://Facebook.com/ShemsuJemmall

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

19 Jan, 20:03


Coming ....!😊

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

16 Jan, 22:28


https://youtu.be/pU5ASA_FIXQ?si=h3quKWxVgxs9HaRj

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

16 Dec, 19:01


ይህ ወንድማችን ወራሪዋ በጋዛ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ወደ አኺራህ ሄዷል። ሪም በተሰኘችው ወራሪዋ በጨፈጨፈቻት ህፃን ልጁ ሳቢያ የሚሊዮን ሙስሊሞችን ቀልብ ነክቶ ነበር። ዛሬ የአላህ ውሳኔ ሆኖ እርሱም ወደማይቀረው አኺራህ ሄዷል።

ወራሪዋ ከሶሪያ በጎላን ኮረብታዎች ገብታ በሰረቀችው መሬት ላይ ዜጎቿ እንዲኖሩ ፈቅዳለች። ዓለም ምንም አይላትም። ምክንያቱም ስለ ድሞክራሲ፣ ስለ ሰው ልጅ መብት፣ ስለ ነፃነት፣ ስለ እኩልነት … የሚደሰኩሩት ምዕራባውያንና አውሮፓውያን መሪዎች በሙሉ ከአህያ የተሻለ አስተሳሰብ የሌላቸው ደካማና አስመሳይ ፍጡሮች ናቸው።

||
t.me/Shemsu_Jemal

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

15 Dec, 12:21


በ Mahir Habesha 1ኛ ዙር የGraphics ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል!
||
በዚህ ዙር ከ 20 ተማሪዎች በላይ የምናሳትፍ ሲሆን እያንዳንዳቸው ከሰለጠኑ በኃላ ከ Mahir Creative ሰርተ-ፊኬት ይሰጣቸዋል።

በዋነኝነት የምንማርበት platform ቴሌግራም ነው።

ስልጠናውም የሚሆነው ከዚህ በፊት ለእናንተም እንደጠየቅነው በ Smart ይሆናል! በድምፅ አብላጫም ከ Pc smart ስልክ ከፍተኛ vote ስላመጣ!

ሌላው ጥያቄ ካላችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!

ግን ደሞ እንደኔ ይሄንን ስልጠና እድሉን ተጠቀሙበት እላለሁ! ባያመልጣችሁ የተሻለ ነው።

በመጨረሻም:
ለመመዝገብ ስትመጡ ለመመዝገብያ ማይመለስ 200 ብር ክፍያ እንዳለው እናሳስባለን‼️


ለመመዝገብ:
t.me/MahirCreative1
0932528072

Mahir Habesha
Mahir Creative
||
መረጃውን ለሌሎች ሼር አድርጉት!
ለበለጠ: መረጃ👇
https://t.me/Mahir_Habesha
https://t.me/Mahir_Habesha

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

15 Dec, 08:55


https://vm.tiktok.com/ZMkYyWW4a/
👆👆

አዲስ ቪዲዮ ተፖስቷል!
ይሄንን ቪዲዮ የሚያሳየው ከላይ የጫማው ፖስቸር እንዴት እንደሰራሁት ሚያሳይ ነው።

ጥያቄ ካላችሁ
Comment ላይ አስቀምጡልኝ!

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

14 Dec, 20:27


https://vm.tiktok.com/ZMkYLkxLd/
👆👆

ቪዲዮ post አድርገናል!
ሰአቱ ግን 5:27😂

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

14 Dec, 19:55


ጀማው እኔ ለእናንተኮ ማላሰበው ማልጨነቀው ነገር የለም!

በቀላሉ እቤታችሁ በያዛችሁት smart ስልክ ብቻ በመጠቀም Graphics እንድትሰሩ እንዲሁም በቀላሉ ገንዘብ እንድትሰሩ ለማስተማር ዝግጅቴን እየጨረስኩ ነው።
||
ግን ደሞ ይሄ የሚሆነው የእናንተ ፍላጎትና እገዛችሁ ከኔ ጋር ሲሆን ብቻና ብቻ ነው።

ዛሬ አለማችን ላይ የሚሰሩ ትላልቅ የሚባሉ ፖስተሮች እንዲሁም ሎጎዎች በቀላሉ እናንተም እንዴት መስራት እንደምትችሉ እኔ የማውቀው ያህል ለእናንተ ሙሉ በሙሉ በሚገባ ቋንቋ አስተምራለሁ።

እስኪ Graphics ሙያውን ለማወቅና ለመማር ፍላጎት ያላችሁ Comment ላይ እኔ እማራለሁ ብላችሁ ፃፉ!

MAhir Habesha
Mahir Creative

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

12 Dec, 19:39


ስልኬን ብቻ በመጠቀም ለእናንተ ለማሳየት የሰራሁት ፖስተር ነው እንዴት አያችሁት?

ሃሳባችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

24 Nov, 18:14


እንዴት ናቹ?

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

24 Nov, 18:14


አስ ሰላሙን አለይኩም ጀሚአን

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

10 Nov, 11:57


Orginal smart የእጅ ሰአት!
||
R46 smart watch
GT4 smart watch

ዋጋ 5000 ብር ብቻ
||
ክፍለ ሃገርም እንልካለን!
ለበለጠ መረጃ
+251-9-12-41-03-72
+251-9-13-32-94-11

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

28 Oct, 11:47


የሞተ ትውልድ ሲኖር እንዲህ የማንም መጫዎቻ ይሆናል።

ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ደብዳቤ ኒቃብ ሲያስወልቋት ትምህርቷን ላለማቋረጥ በማስክ ለምትማር እህት የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው።

ይህኔ ከአንድ ተቃራኒ ፆታ ጋር አንድ ተማሪ ስትጃጃል ብትገኝ ምንም አትባልም። ከጉልበቷ በላይ አሳጥራ ብትለብስም ምንም አትባልም።

ኒቃብ ግን በጽንፈኞች ዘንድ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ እስከዚህ ደረጃ አድርሷል።

ይህ ለምን ሆነ ከተባለ ምንም እንደማታመጣ ይታሰባል። ምንም የማያመጣ ተቋም እንዳለም ታምኗል።

በጣም እየገረመኝና ትርጉም እያጣ የመጣብኝ ነገር የመጅሊስ ነገር ነው።
ይህኔ በፊት ቢሆን «የኡማውን መብት የሚያስከብር ጠንካራ ተቋም አጣን!» እንል ነበር። ዛሬስ? ምን አዲስ ተገኘ?

ለየትኛዋ ኒቃቢስት መብት መከበር መጅሊስ ምን ሠራ? በኒቃብ ምክንያት ለታገዱት የጉንችሬ እህቶች መፍትሄ አመጣ?
ዛሬስ በየ ሃይስኩሉና ካምፓሱ ለሚከለከሉት ምን አደረገ?

ለዚህ ለዚህማ የበፊቱስ ምን አጠፋ? በምን ተሻሉ?

ወይንስ ኒቃቢስቶች የሙስሊሙ አንድ አካል አይደሉም ብለው ያምናሉ? ከአቅማቸው በላይ የሆነ ነገር ካለ ለምን ለህዝቡ አያሳውቁም?

መልስ እንሻለን

እህቶቻችን እንሰተር ባሉ እንደ ወንጀለኛ እየተቆጠሩ ተሳቀውና ተገልለው የሚኖሩባት ሃገር ማብቃት አለባት።

ፍትሕ ለኒቃቢስቶች

||
https://t.me/Shemsu_Jemal/9567

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

25 Oct, 09:22


#የጁሙዓ ሰደቃ
ለ8የቲም ልጆች ለምታስተዳድረው እህታችን ኬሪያ በቻሌነው እናግዝ!🙏
||
የቻላችሁ በገንዘባችሁ ያልቻላችሁ ደሞ ይሄንን ቪዲዮ ሼር #Post በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኃለን‼️

እሷን መርዳት ምትፈልጉ በራሷ በተከፈተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር:
#1000542148695  (CBE)
         (ኬሪያ ጉሚ)

የራሷ ስልክ ቁጥር
#0966972013
||
ያስገባችሁበት ደረሰኝ (ሪሲት) በውስጥ መስመር በ ቴሌግራም በ t.me/MahirCreative1 ላይ  ላኩልን‼️

ጀዛከሏሁ ኸይር

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

24 Oct, 16:04


ወገን ጉድ አትሉም ወይ? አንድ ወንድሜ ለ8 የቲም ልጆች 1ኩንታል በቆሎ እና ለ8ቱም ጫማ እኔ ችላለው ብሏል። ተክቢርርርርር እስኪ ዱአዕ አድርጉለት በአላህ!

አላህ ኸይር ጀዛህን ይቀበልህ የኔ ወንድም ወሏሂ ቃል ነው ያጣሁት!😪🙏

😪💔
#ሼር ሼር ሼር

የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ አሁንም እርዳታችሁ ያስፈልጋታል።

ልጆቿ ከቁርአንም ከትምህርትም ውጭ ናቸው።

ከዚህ በፊት ባደረግነው እንቅስቃሴ
16ሺ ብር ገብቶላቸው የቤት ክራይና የልጆቿ ልብስ እንዲቱም የተወሰነ አስቤዛ ገዛታ አላህንም እናንተንም አመስግናለች። 

አሁንም የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ በተቻላችሁ ያህል አግዟት፤ተባበሯት!!

#ሼር በማድረግ እኳ ተባበሩን‼️

የሷ ቤተሰቦች እሷ ሰለምቴ በመሆኗ ምክኒያት  ሊያስጠጓት ፍቃደኛ አይደሉም፤አይፈልጓትም!!😭

እናታችን ኬሪያ ጉሚ የምትኖረው በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ከተማ በልዩ ስሙ  በ03 ቀበሌ  ነው።

የቻላችሁ በገንዘባችሁ ያልቻላችሁ ደሞ ይሄንን ቪዲዮ ሼር #Post በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኃለን‼️

እሷን መርዳት ምትፈልጉ በራሷ በተከፈተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር:
#1000542148695  (CBE)
         (ኬሪያ ጉሚ)

የራሷ ስልክ ቁጥር
#0966972013
||
ያስገባችሁበት ደረሰኝ (ሪሲት) በውስጥ መስመር በ ቴሌግራም በ t.me/MahirCreative1 ላይ  ላኩልን‼️

ጀዛከሏሁ ኸይር

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

24 Oct, 14:57


ፈገግታቸው አያስቀናም? 😪💔
#ሼር ሼር ሼር

የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ አሁንም እርዳታችሁ ያስፈልጋታል።

ልጆቿ ከቁርአንም ከትምህርትም ውጭ ናቸው።

ከዚህ በፊት ባደረግነው እንቅስቃሴ
16ሺ ብር ገብቶላቸው የቤት ክራይና የልጆቿ ልብስ እንዲቱም የተወሰነ አስቤዛ ገዛታ አላህንም እናንተንም አመስግናለች። 

አሁንም የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ በተቻላችሁ ያህል አግዟት፤ተባበሯት!!

#ሼር በማድረግ እኳ ተባበሩን‼️

የሷ ቤተሰቦች እሷ ሰለምቴ በመሆኗ ምክኒያት  ሊያስጠጓት ፍቃደኛ አይደሉም፤አይፈልጓትም!!😭

እናታችን ኬሪያ ጉሚ የምትኖረው በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ከተማ በልዩ ስሙ  በ03 ቀበሌ  ነው።

የቻላችሁ በገንዘባችሁ ያልቻላችሁ ደሞ ይሄንን ቪዲዮ ሼር #Post በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኃለን‼️

እሷን መርዳት ምትፈልጉ በራሷ በተከፈተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር:
#1000542148695  (CBE)
         (ኬሪያ ጉሚ)

የራሷ ስልክ ቁጥር
#0966972013
||
ያስገባችሁበት ደረሰኝ (ሪሲት) በውስጥ መስመር በ ቴሌግራም በ t.me/MahirCreative1 ላይ  ላኩልን‼️

ጀዛከሏሁ ኸይር

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

24 Oct, 14:40


#ሼር ሼር ሼር

የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ አሁንም እርዳታችሁ ያስፈልጋታል።

ልጆቿ ከቁርአንም ከትምህርትም ውጭ ናቸው።

ከዚህ በፊት ባደረግነው እንቅስቃሴ
16ሺ ብር ገብቶላቸው የቤት ክራይና የልጆቿ ልብስ እንዲቱም የተወሰነ አስቤዛ ገዛታ አላህንም እናንተንም አመስግናለች።

አሁንም የ8የቲም ልጆች እናት የሆነቿ ኬሪያ ጉሚ በተቻላችሁ ያህል አግዟት፤ተባበሯት!!

#ሼር በማድረግ እኳ ተባበሩን‼️

የሷ ቤተሰቦች እሷ ሰለምቴ በመሆኗ ምክኒያት  ሊያስጠጓት ፍቃደኛ አይደሉም፤አይፈልጓትም!!😭

እናታችን ኬሪያ ጉሚ የምትኖረው በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ከተማ በልዩ ስሙ  በ03 ቀበሌ  ነው።

የቻላችሁ በገንዘባችሁ ያልቻላችሁ ደሞ ይሄንን ቪዲዮ ሼር #Post በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኃለን‼️

እሷን መርዳት ምትፈልጉ በራሷ በተከፈተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር:
#1000542148695  (CBE)
         (ኬሪያ ጉሚ)

የራሷ ስልክ ቁጥር
#0966972013
||
ያስገባችሁበት ደረሰኝ (ሪሲት) በውስጥ መስመር በ ቴሌግራም በ t.me/MahirCreative1 ላይ  ላኩልን‼️

ጀዛከሏሁ ኸይር

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

22 Oct, 15:35


https://youtu.be/L_cu5vBwlc4?si=Si62IRzPDULaZe2j

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

17 Oct, 19:11


ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን😪💔
||
እስራኤል

በጋዛ አዲሱን
የሀማሱን መሪ

ያህያ ሲንዋር ገድያለው ብላ ፎቶ ለቃለች::

ፈጣሪ የእስራኤል አሸባሪዎች የህፃን ደም ጠጪዎችን ያጥፋልን! ሌላ ምን ይባላል

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

16 Oct, 14:47


https://youtu.be/ckW36YQrZ04?si=UgWn3cWY1UBICKCs

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

16 Oct, 10:59


እዚሁ መንደር ያገኘሁት ተመልከቱልኝማ😪💔
||
አሳዛኝ ምስል 😭

አስበራ መሀመድ ትባላለች።የሁለት ለልጆች እናት ናት።ኗሪነቷ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኑር በረኸት ወረዳ ነው።ይህ እምትመለከቱትን ጨቅላ ህፃን አዝላ መንገድ እየሄደች ሳለ በጥይት ተመታ ህይዎቷ አልፏል።የጥይት ጨረፍታው ህፃኑ ላይ አርፎም እግሩ አካባቢ ቆስሏል።ህፃኑ በዚህ ሁኔታ ከእናቱ አስክሬን ጎን ተቀምጦ የአካባቢው ማህበረሰብ ድንገት ደርሶ የእናትዮዋን አስክሬን እና ከሞት የተረፈውን ህፃን በጅብ ከመበላት አትርፏቸዋል።

አማራ ክልል ላይ እየሆነ ያለው ነገር ከጋዛ እና ከሊባኖስ ያልተናነሰ ነው😥
||
ይህ የቴሌግራም ቻነሌ ነው፤ በቀላሉ የምለቃቸው መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉት።
Join:
👇👇👇👇👇
t.me/shemsu_jemal
t.me/shemsu_jemal
👆👆 Join ያድርጉ‼️

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

07 Oct, 16:14


👉ውድ ኢትዮጵያዊያን ሼር በማድረግ አግዙን🙏
ከታች በምስሉ የምትመለከትዋት እህታችን ፋጡማ ሁሴን/ የማደጎ ስሟ ማማ ሁሴን ትባላለች የትውልድ ቦታዋ ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ፈንጣ ቀበሌ ሲሆን ከመስከረም 2 ጀምሮ ድንገት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችምና ድንገት ካያችሁዋት በስልክ አድራሻችን እንድትጦቁሙን በትህትና ትብብራችሁን እንሻለን🙏 0940315952ወንድሟ ጀማል ሁሴን /0901898904 እህት ሂኮ ባባ 0713287341ሂኮ ባባ እህት

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

06 Oct, 18:22


የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

05 Oct, 19:15


“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።”

ረሱል (ﷺ)

1,115

subscribers

4,536

photos

371

videos