Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ @hulumpharma Channel on Telegram

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

@hulumpharma

በዚህ Channel ለ National Exit Exam እና COC የሚረዱ አጋዥ መረጃዎች ይለቀቃሉ። የ በፊት COC ጥያቄዎች ፣ BOOKs, Guidelines, Modules, PowerPoints እና ሌሎች።

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ (Amharic)

የዲሽን አፕ ለዘላለም ሰው ሆነ ሁኔታችን መንቀሳቀስን ለመረጠት የሚያስፈልጋቸው Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ ሱፐል ማለት ነው። ይህ ሱፐል በተለያዩ ምርምር እና COC ፣ National Exit Exam እና ሌሎች መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚረዱ የሚሆን ነው። የCOፕክ ጥያቄዎችን ፣ መፅሀፍቶችን፣ ሁለተኛም ፣ ፕድር፡ኢንባድዬም፣ ፊልም እና ሌሎችን መረጃዎች በዚህ ሱፐል ላይ ይደሰቱት የሚሆኑ የተለያዩ መረጃዎችን ለያለው ሰዋም ሐምሌ ሥራ እውን ይመስላል።

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

07 Feb, 03:22

ከኛ ጋር በ ቱቶርያል ለ Exit Exam ስትዘጋጁ ለነበራቹ እንዲሁም ለ መላው ፋርማሲ ተማሪዎች መልካም እድል እንመኛለን ።

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

05 Feb, 08:15

For more educational contents Join our tutorial session.

To register contact @Amanidere
OR call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

05 Feb, 08:13

Explanation of Key Concepts:

Typical vs. Atypical

Antipsychotics:Typical agents (e.g., haloperidol) primarily block D2 receptors, while atypicals (e.g., clozapine) target serotonin 5-HT2A receptors with lower D2 affinity, reducing EPS risk.

-Adverse Effects: Clozapine carries agranulocytosis risk; thioridazine is linked to QT prolongation; metabolic syndrome is common with olanzapine.

- Clinical Use:Clozapine is reserved for treatment-resistant cases. NMS involves hyperthermia, rigidity, and autonomic instability (not bradycardia).

- Monitoring: Clozapine requires neutrophil monitoring; elderly patients on antipsychotics face increased mortality risk.

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

01 Feb, 11:50

For registration or more information contact @Amanidere or Call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

23 Jan, 04:47

Level 4 Pharmacy COC tiyakewoch kalachu lakulin. Benetsa enseralachuwalen
@Amanidere

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

20 Jan, 14:12

እናስታውሶት‼️

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) እና የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

* ምን እና እንዴት እንደሚነበብ ካላወቁ ግዜም አይበቃም።
* እንደ ከዚበፊቱ ልናግዞ ቆርጠን ተነስተናል።
* ይህን ሁሉ አመት ተምሮ አንድም ፋርማሲ ተማሪ ፈተናን መውደቅ የለበትም ።

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 4th ROUND

TUTORIAL CONTENTS: -

➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

16 Jan, 14:04

Share this by forwarding the message.

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

16 Jan, 14:03

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 8-14/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ዘውትር በሥራ ሰዓት በተከታዮቹ አማራጮች ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡

Note:

➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።

➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡

➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡

ለመመዝገብ 👉 LINK

https://exam.ethernet.edu.et/

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

16 Jan, 08:10

መልካም መረጃ Exit and COC ለምትፈተኑ።

ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ 35% Discount ስላደረግን እድሉን በመጠቀም ያለችውን አጭር ጊዜ በ አግባቡ ተጠቀሙ።

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

16 Jan, 08:10

እናስታውሶት‼️

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) እና የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

* ምን እና እንዴት እንደሚነበብ ካላወቁ ግዜም አይበቃም።
* እንደ ከዚበፊቱ ልናግዞ ቆርጠን ተነስተናል።
* ይህን ሁሉ አመት ተምሮ አንድም ፋርማሲ ተማሪ ፈተናን መውደቅ የለበትም ።

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 4th ROUND

TUTORIAL CONTENTS: -

➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

13 Jan, 13:54

13 Jan, 05:00

በ PHARMACY FAMILY Team የሚሰጠው ለ COC ና Exit Exam የሚያዘጋጀው Tutorial ይበልጥ ማንን ይጠቅማል?

💎 ከዚህ በፊት ተፈትነው ላልተሳካላቸው
💎 ስራ ላይ ሆነው ለሚፈተኑ
💎 ትምህርት ከጨረሱ የቆዩ
💎 የ ርቀት (Extension ና Weekend) የተማሩ
💎 ባጭር ግዜ ውስጥ መከለስ ለሚፈልጉ
💎 የ ግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች
💎 ለማንበብ ና ለመዘጋጀት የሚነበቡ COC sheet, Short power points, Practice questions ና ሌሎች አጋዥ መረጃዎችን ለሚፈልጉ ና ለ ሌሎችም።

NOTE: የተለያዩ ፓኬጆች ስላሉን ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው።

For registration:
Call - 0925839080 OR inbox @galogalaxy

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

11 Jan, 08:32

09 Jan, 15:44

08 Jan, 15:59

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ pinned Deleted message

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

08 Jan, 15:57

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ pinned Deleted message

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

08 Jan, 15:32

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) እና የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

* ምን እና እንዴት እንደሚነበብ ካላወቁ ግዜም አይበቃም።
* እንደ ከዚበፊቱ ልናግዞ ቆርጠን ተነስተናል።
* ይህን ሁሉ አመት ተምሮ አንድም ፋርማሲ ተማሪ ፈተናን መውደቅ የለበትም ።

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 4th ROUND

TUTORIAL CONTENTS: -

➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

08 Jan, 06:30

በ PHARMACY FAMILY Team የሚሰጠው ለ COC ና Exit Exam የሚያዘጋጀው Tutorial ይበልጥ ማንን ይጠቅማል?

💎 ከዚህ በፊት ተፈትነው ላልተሳካላቸው
💎 ስራ ላይ ሆነው ለሚፈተኑ
💎 ትምህርት ከጨረሱ የቆዩ
💎 የ ርቀት (Extension ና Weekend) የተማሩ
💎 ባጭር ግዜ ውስጥ መከለስ ለሚፈልጉ
💎 የ ግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች
💎 ለማንበብ ና ለመዘጋጀት የሚነበቡ COC sheet, Short power points, Practice questions ና ሌሎች አጋዥ መረጃዎችን ለሚፈልጉ ና ለ ሌሎችም።

NOTE: የተለያዩ ፓኬጆች ስላሉን ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው።

For registration:
Call - 0925839080 OR inbox @galogalaxy

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

03 Jan, 16:03

Health Innovation Guide Ethiopia April 2024.pdf

@HakimApps_Guideline

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

02 Jan, 14:51

01 Jan, 17:42

Share HYPER.pdf

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

01 Jan, 17:28

Try it Question with answers

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

31 Dec, 14:44

በ PHARMACY FAMILY Team የሚሰጠው ለ COC ና Exit Exam የሚያዘጋጀው Tutorial ይበልጥ ማንን ይጠቅማል?

💎 ከዚህ በፊት ተፈትነው ላልተሳካላቸው
💎 ስራ ላይ ሆነው ለሚፈተኑ
💎 ትምህርት ከጨረሱ የቆዩ
💎 የ ርቀት (Extension ና Weekend) የተማሩ
💎 ባጭር ግዜ ውስጥ መከለስ ለሚፈልጉ
💎 የ ግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች
💎 ለማንበብ ና ለመዘጋጀት የሚነበቡ COC sheet, Short power points, Practice questions ና ሌሎች አጋዥ መረጃዎችን ለሚፈልጉ ና ለ ሌሎችም።

NOTE: የተለያዩ ፓኬጆች ስላሉን ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው።

For registration:
Call - 0925839080 OR inbox @galogalaxy

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

28 Dec, 07:55

27 Dec, 15:13

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) እና የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

* ምን እና እንዴት እንደሚነበብ ካላወቁ ግዜም አይበቃም።
* እንደ ከዚበፊቱ ልናግዞ ቆርጠን ተነስተናል።
* ይህን ሁሉ አመት ተምሮ አንድም ፋርማሲ ተማሪ ፈተናን መውደቅ የለበትም ።

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 4th ROUND

TUTORIAL CONTENTS: -

➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

24 Dec, 17:00

2024 American Heart Association and American Red Cross Guidelines for First Aid

@HakimApps_Guideline

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

24 Dec, 09:00

https://t.me/Hulumpharma send this link to invite your friends to this group

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

22 Dec, 12:55

Reg no 299/2013

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

22 Dec, 12:53

Please use Treatment protocol for anaphylactic shock

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

18 Dec, 19:08

The fundamentals of Medical Products regulation

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

01 Dec, 14:44

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀፅ 4/8  በተሰጠው ስልጣን መሠረት ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪ ያዘጋጃል፡፡ እንደ አስፈላጊነቱ ይከልሳል፡፡ በዚህም መሠረት የ3ኛዉ እትም ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከመንግስትና ከግል ዘርፍ የተወጣጡ የሕክምና የመድኃኒትን ባለሙያዎች የቴክኒካል የስራ ቡድን ተቋቁሞ ለአንድ ዓመት ያህል ሲሰራ የቆየ ሲሆን  በጤና እና ፋርማሲዩቲካል ሳይንስ አዳዲስ ለውጦችን መሰረት በማድረግ እንዲሻሻል በማደርግ ተዘጋጅቷል፡፡
የተከለሰው ፎርሙላሪ በቅርቡ ስራ ላይ የዋለውን 7ኛውን እትም ብሔራዊ መሠረታዊ የመድኃኒት መዘርዝርን መሰረት አድርጎ የተዘጋጀ ሲሆን ፎርሙላሪው በተለያዩ ዙሮች ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ እና ሆስፒታሎች በተወጣጡ የመስኩ ባለሙያዎች በምክክር እንዲዳብር ተደርጓል፡፡
ከህዳር 20-21/ 2017 ዓ.ም በአደማ  ከተማ በ3ኛው እትም ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪ ዙርያ የክልል ጤና ተቆጣጣሪ አካላት፣ የክልል ጤና ቢሮ የፋርማሲ አገልግሎት ባለሙያዎች እና ከተለያዩ ሆስፒታሎች የተወጣጡ ባለሙያዎች የተሳተፉበት የምክክር አውደ ጥናት ሲካሄድ የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈፃሚ ተወካይ ኃላፊ አቶ ተሽታ ሹቴ እንደተናገሩት ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪ በየአምስት ዓመቱ መዘጋጀት ያለበት ሲሆን በዚሁ መሠረት የመጀመሪያው እና የሁለተኛው በ2000 እና በ2006 ዓ.ም ተዘጋጅቷል፡፡ ይሁንና 3ኛውም ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪ በ2011 ዓ.ም መዘጋጀት የነበረበት ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን መቆየቱን አስታውቀው በተለያዩ ባለድርሻ አካላት የዳበረው 3ኛው ብሔራዊ የመድኃኒት ፎርሙላሪው በቅርቡ በባለስልጣኑ ማኔጅመንት ፅድቆ ታትሞ ስራ ላይ  እንደሚውል አስታውቀዋል፡፡

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

26 Nov, 18:31

🎇GOOD NEWS!🎇

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) ጥር ላይ ለምትፈተኑ እና ታሕሳስ ላይ የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

🔷 FOR ALL PHARMACY STUDENTS GOING TO TAKE THE COMING NATIONAL EXAM!

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE
4th ROUND

SOME OF OUR ONLINE TUTORIAL CONTENTS: -
➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

PREPARED BY PHARMACY FAMILY TEAM

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere ,@muktekoo
Or call 0925839080, 0973349176

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

25 Nov, 14:21

EFDA proclamation 2019

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

24 Nov, 19:21

የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል) በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል።

ይህ መድኃኒት በሕጋዊ መንገድ በባለስልጣን መስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም።በተጨማሪም ፣ የዚህ መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ተቅማጥ ፣ የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስታወክ ፣ እንቅልፍ ማጣት ፣ ድካም፤ የእይታ መዛባት፤ መፍዘዝ ፣ ራስ ምታት ፣ የቆዳ ሽፍታ ፣ የጉበት ኢንዛይሞች መጨመርና ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ሲውል የኩላሊት ጉዳትን ያጠቃልላል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህንን መድኃኒት ለረጅም ጊዜ መጠቀም ከባድ የጉበት፣ የኩላሊት ጉዳት፣ የልብ ድካም እና ስትሮክ የመያዝ እድልን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ይህንን መድኃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ እያሳሰብን መድኃኒቱን በአካባቢዎት ካገኙ በነጻ ስልክ ቁጥር 8482 ደውለው ለኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ባለስልጣን ወይም ለክልል ጤና ተቆጣጣሪ አካላት እንዲጠቁሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

24 Nov, 14:57

🎇GOOD NEWS!🎇

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) ጥር ላይ ለምትፈተኑ እና ታሕሳስ ላይ የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

🔷 FOR ALL PHARMACY STUDENTS GOING TO TAKE THE COMING NATIONAL EXAM!

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE
4th ROUND

SOME OF OUR ONLINE TUTORIAL CONTENTS: -
➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

PREPARED BY PHARMACY FAMILY TEAM

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

20 Nov, 15:50

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ pinned «🎇GOOD NEWS!🎇 🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) ጥር ላይ ለምትፈተኑ እና ታሕሳስ ላይ የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል። 🔷 FOR ALL PHARMACY STUDENTS GOING TO TAKE THE COMING NATIONAL EXAM! 🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 4th ROUND SOME OF OUR ONLINE TUTORIAL…»

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

18 Nov, 18:05

Share 'EFDA.pptx'

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

13 Nov, 11:41

🎇GOOD NEWS!🎇

🔷 የመውጫ ፈተናን (EXIT) ጥር ላይ ለምትፈተኑ እና ታሕሳስ ላይ የፈቃድ ፈተናን (COC) ለምትፈተኑ ተማሪዎች ሥልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

🔷 FOR ALL PHARMACY STUDENTS GOING TO TAKE THE COMING NATIONAL EXAM!

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE
4th ROUND

SOME OF OUR ONLINE TUTORIAL CONTENTS: -
➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members and others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

PREPARED BY PHARMACY FAMILY TEAM

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere
Or call 0925839080

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

12 Nov, 10:14

Adrenalin 1 mg/1ml is 1/1000 which can be administered directly IM or SC max 0.3 for pediatric and 0.5 for adults per dose and repeat after 5 minutes. But for IV injection we use 1mg/10ml or 0.1 mg/ml or 1/10,000. If we have 1mg/1ml product we should dilute in 10ml NS before IV injection to get 0.1mg/ml

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

07 Nov, 19:05

All options are possible but increasing the dose is the first option b/c the amount of loop diuretics at the site of action should increased. which affected during renal insufficiency

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

07 Nov, 16:44

Metoprolol has two different salt forms and metoprolol succinate is the one approved for HFrEF not metoprolol tartaret

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

09 Aug, 13:48

MoH blueprint for Pharmacy Students Licensure Exam

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

09 Aug, 13:46

Regarding Pharmacy Licensure Exam

Ethiopian Pharmaceutical Students Association recieved from MoH's Licensure Exam Directorate that a re-exam will be required for this year's Pharmacy Graduates

Re-Exam Announcement: A re-exam with 200 questions will be conducted based on the MoH blueprint booklet.

Eligibility: Only students who have successfully passed the Ministry of Education (MoE) re-exam are eligible for the upcoming licensure exam.

Exam Sites: The licensure exams will be carried out in nearby exam sites, which students can choose from the form that will be released this week.

Preparation Time: Even though time for preparation will be provided we urge you to start preparation from now.

Stay tuned for further updates and make sure to start preparing.
EPSA Wishes You Best of luck! 🍀

Follow us for more:
Tiktok | Instagram | Facebook | Twitter | LinkedIn | Telegram | Publications

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

09 Aug, 13:45

#ተጨማሪ

ከጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና (Licensure Exam) ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ መድረሳቸውን ተከትሎ ተጨማሪ ማብራሪያ ጤና ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በዚህ ወር በድጋሜ የሚሰጥ ሲሆን፤ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ የምዝገባ ጥሪ ዛሬ ወይም ነገ እንደሚደረግ ይጠበቃል፡፡

ሀገረ አቀፍ የመውጫ ፈተና #ያለፉ እና ዲግሪ #ያላቸው ሁሉም የጤና ባለሙያዎች (በድጋሜ ተፈታኝ የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ) ለብቃት ምዘና ፈተናው መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል፡፡

ጤና ሚኒስቴር የሚጠቀመው የብቃት ምዘና ፈተና እርማት አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ አገራት የሚጠቀሙበት መሆኑን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የገለፁት በሚኒስቴሩ የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል፤ (Average Result) አማካይ ውጤት የሚባል ነገር አለመኖሩን አስረድተዋል፡፡

ጤና ሚኒስቴር የባለሙያዎችን የሙያ ብቃት ለመለካት የሚያስችልና በኅብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት ጉዳት የማያደርሱ ባለሙያዎችን ለመለየት የሚያስችል 'ዝቅተኛ' የማለፊያ ነጥብ እንደሚቀመጥ ነው ኃላፊው ያብራሩት፡፡

የጤና ሚኒስቴር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና፣ አካታች የሆኑ 200 ጥያቄዎች ያሉት መሆኑንም ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

የብቃት ምዘና ፈተናው ለመውሰድ የጤና ባለሙያዎች ምዝገባ ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡

@tikvahuniversity

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

09 Aug, 13:43

#Update

"ቅሬታ ላቀረቡ የፋርማሲ ተማሪዎች እንዲሁም የብቃት ምዘና ፈተና በድጋሜ ለሚፈተኑ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው በቅርቡ ይሰጣል፡፡" - ጤና ሚኒስቴር

የፋርማሲ ተማሪዎች ባለፈው ሰኔ ከተሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና (Licensure Exam) ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡

በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል በጉዳዩ ዙሪያ ተከታዩን መረጃ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰጥተዋል፡፡

ባለፈው ሰኔ የተሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በተመለከተ ጤና ሚኒስቴር ከፋርማሲ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ገልፀዋል፡፡

የጤና ሚኒስቴር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና 200 ጥያቄዎች ያሉት መሆኑን የገለፁት ኃላፊው፤ የፋርማሲ ተማሪዎች ባለፈው የወሰዱት 100 ጥያቄዎች እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

በመሆኑም "የብቃት ምዘና ፈተናው የጤና ሚኒስቴርን መስፈርት ባሟላ መልኩ በድጋሜ እንዲሰጥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መወሰኑን" ተናግረዋል፡፡ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁንም ገልፀዋል፡፡

ለፋርማሲ ተማሪዎች እንዲሁም ዲግሪ ይዘው የብቃት ምዘና ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች በቀጣይ ሁለት ቀናት ውስጥ የምዝገባ ጥሪ ይደረጋል ብለዋል፡፡

እስከ ቀጣይ ዓመት መጠበቅ ሳያስፈልግ የብቃት ምዘና ፈተናው በዚህ ወር እንደሚሰጥ መሪ ስራ አስፈጻሚው ለቲክቫህ አረጋግጠዋል፡፡

@tikvahuniversity

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

29 Jul, 08:57

🎇GOOD NEWS!🎇

🔷 FOR ALL PHARMACY STUDENTS GOING TO TAKE THE COMING NATIONAL EXAM!

🔷 WE ARE PROVIDING ONLINE TUTORIAL FOR THE 3rd ROUND

SOME OF OUR ONLINE TUTORIAL CONTENTS: -
➡️ Previous COC questions from 2012-2015 with answers and explanations. (Over 500 questions)
➡️ Tips on how to prepare within a short period of time by experts.
➡️ Helpful and expected questions on C0C
➡️ Necessary power points, guides, modules, short notes and hand books
➡️ Clues on areas of concern
Explanations on repeatedly asked areas
➡️ Answers for questions asked from members
➡️ And others

NOTE: OUR TUTORIAL FEE IS VERY AFFORDABLE

REGISTER NOW

PREPARED BY PHARMACY FAMILY TEAM

♦️ To register Send your full name, Name of your institute (private/government) to @Amanidere

♦️ And for more information
Contact us @Amanidere

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

23 Jul, 11:48

These are very helpful materials share them with your Pharmacy students

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

03 Jul, 04:31

Regarding Licensure Exam

Ethiopian Pharmaceutical Students Association (EPSA) had a fruitful discussion with Ministry of Health Health and Health Related Institutions Regulatory Directorate regarding the issue of graduating students License Examination. The discussion participants included Khalid Bekri - EPSA President, Ato Endalkachew Tsedal - Directorate Director and Dr. Meron Yakob - Desk Lead.

The discussion agenda was regarding the leak of the pharmacy License Examination and concerns of pharmacy students from across Ethiopia

➡️ How are Exit and Licensure Exams Conducted?

The typical process involves the MoH providing the exam questions to the MoE, which then administers the exam and analyzes the results before returning them to the MoH within a 45-day period.

➡️ Did the exam leak?

There have been claims of an exam leak. A file purported to be the exam was spotted being circulated on telegram one day after the students took the licensure exam. However, it remains unclear if this file was accessed by students prior to the exam or afterwards. Thus, there is still no definitive evidence to confirm an exam leak at this point.

➡️ What is happening now?

MoH is actively investigating the issue to determine whether the file was available to students prior to the exam or afterwards. The results of this investigation, along with the decision on the possibility of a re-examination, will be announced within 45 days. The decision regarding a potential re-exam will be made based on the findings of this ongoing investigation.

➡️ Why will there be a re-exam if decided?

So as MoH wants to ensure a fair and equal examination process to all students if the results of the investigation suggest MoH may decide on a re-examination.

➡️ Will there be a re-exam within the coming 2 weeks?

No, there will not be a re-exam within the next 2 weeks as the investigation is still ongoing.

➡️ What would happen if a re-exam is decided? When and where would it be?

If the investigation confirms that a re-exam is necessary, students who passed the last exit exam will be eligible to take the licensure re-exam. Given that most students will be returning to their hometowns, measures will be taken to ensure that they can take the re-exam in accessible and nearby exam stations rather than having to return to their universities. This includes risky and conflict areas in Ethiopia.

Ministry of Health will strive to schedule it as soon as possible, without waiting for the next licensure exam date in Tikimt. Throughout the process EPSA will be involved to make sure students voices are heard

Associated with this, a google form will be released to assess the demographics of graduating students.

From EPSA

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

03 Jul, 04:30

Licensure Exam በተመለከተ

የኢትዮጵያ ፋርማሲ ተማሪዎች ማህበር (ኢፋተማ) ከጤና ሚኒስቴር ጤና እና ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት የተመራቂ ተማሪዎች ፍቃድ ፈተናን በተመለከተ ውጤታማ ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ካሊድ በክሪ - የኢፋተማ ፕሬዝዳንት ፣ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል - የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና ዶ/ር ሜሮን ያቆብ - ዴስክ መሪ ይገኙበታል።

የውይይት አጀንዳው የተመራቂ ተማሪዎች Licensure Exam መውጣቱን እና ከመላው የኢትዮጵያ ፋርማሲ ተማሪዎች የመጡ ጥያቄዎችን በተመለከተ ነው።

➡️ የExit እና Licensure ፈተናዎች እንዴት ነው የሚከናወኑት?

የተለመደው ሂደት MoH የፈተና ጥያቄዎችን አውጥቶ ለMoE መስጠቱን ያካትታል፣ ከዚያም MoE ፈተናውን አከናውኖ ከአረመ በኋለ ውጤቱን በ45 ቀናት ውስጥ ወደ MOH ይመልሳል።

➡️ ፈተናው ተሰርቋል ወይ?

ተማሪዎቹ Licensure Examከወሰዱ ከአንድ ቀን በኋላ ፈተናው ነው የተባለ ፋይል በቴሌግራም ሲሰራጭ ታይቷል። ነገር ግን፣ ይህ ፋይል ከፈተናው በፊት ወይም ከዚያ በኋላ ነው ለተማሪዎቹ የደረሰው? የሚለው ግልጽ አይደለም። ስለዚህ የፈተና መሰረቁን የሚያረጋግጥ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ እስካሁን የለም።

➡️ አሁን ምን እየሆነ ነው?

MoH ፋይሉ ከፈተናው በፊት ወይም ከዚያ በኋላ ለተማሪዎቹ መድረሱን ለማወቅ ጉዳዩን በንቃት እየመረመረ ነው። የዚህ ምርመራ ውጤት፣ የድጋሚ ፈተና መኖር ወይም አለመኖር ውሳኔ በ45 ቀናት ውስጥ ይፋ ይሆናል። የድጋሚ ፈተናን በሚመለከት ውሳኔ የሚካሄደው በዚህ ምርመራ ግኝቶች ላይ በመመርኮዝ ነው።

➡️ ለምን ድጋሚ ፈተና ይኖራል?

MOH ፍትሃዊ እና እኩል የሆነ የፈተና ሂደት ለሁሉም ተማሪዎች ማረጋገጥ ስለሚፈልግ የምርመራው ውጤት መሰረቁን ካረጋገጠ MoH ተማሪዎቹ በድጋሚ እንዲፈተኑ ሊወስን ይችላል።

➡️ በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ ፈተና ይኖራል?

አይኖርም።
በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት ውስጥ ዳግም ፈተና አይኖርም ምክንያቱም ፈተናው ምርመራ ሂደት ላይ ስላለ ነው።

➡️ ድጋሚ ፈተና ቢወሰን ምን ይሆናል? መቼ እና የት ይሆናል?

ምርመራው የድጋሚ ፈተና አስፈላጊ መሆኑን ካረጋገጠ፣ Exit Exam ያለፉ ተማሪዎች ድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ ብቁ ይሆናሉ። አብዛኞቹ ተማሪዎች ወደ ቤቶቻቸው ስለሚመለሱ፣ ወደ ዩኒቨርሲቲያቸው ከመመለስ ይልቅ በተደራሽ እና በአቅራቢያ ባሉ የፈተና ጣቢያዎች ድጋሚ ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል ። ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ አደጋና እና ግጭት ያለባቸው አካባቢዎችን ይጨምራል።

የጤና ሚኒስቴር የሚቀጥለውን የጥቅምት License Exam ሳይጠብቅ በተቻለ ፍጥነት መርሐግብር ለማስያዝ ጥረት ያደርጋል። በሂደቱ አፋተማ የተማሪዎችን ድምጽ መሰማቱን ለማረጋገጥ ይሳተፋል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ፣ ተመራቂ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ከወጡ በኋላ የሚመለሱባቸውን ቦታዎች ለመገምገም የጉግል ፎርም ይለቀቃል።

From EPSA

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

16 Feb, 13:03

Possible side effects of diabetes medications

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

14 Feb, 04:46

Good luck for Students attending the Tutorial & Counseling with us and all Pharmacy students.

🔷 Be calm
🔷 Try to use your time wisely
🔷 Never get stressed about the result

May God be with you

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

13 Feb, 14:43

#AAU

የመውጫ ፈተና በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ የካቲት 06 እና 07/2016 ዓ.ም በሰባት የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡

የአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ ኮዶች፦

1.  MC: Main Campus; 6 ኪሎ ካምፓስ
2.  CoBE: College of Business and Economics; FBE ካምፓስ
3.  AAiT: Addis Ababa Institute of Technology Campus; 5 ኪሎ ካምፓስ
4.  CNCS: College of Natural and Computational; 4 ኪሎ ካምፓስ
5.  CHS: College of Health Sciences; ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ
6.  SoC: School of Commerce; ሰንጋ ተራ ካምፓስ
7.  EiABC: Ethiopian Institute of Architecture, Building Construction, and City Development; ልደታ ካምፓስ

በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ማዕከላት የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ የፈተና መግቢያ ሊንክ (ረዕቡ መስራት የሚጀምር) 👇 https://exam1.ethernet.edu.et

Pharmacy Family ፋርማሲ ፋሚሊ

13 Feb, 03:41

#ExitExam

የ2016 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ከረቡዕ የካቲት 6 ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።

ቲክቫህ ፤ ከዩኒቨርሲቲዎች ያገኘው የተሻሻለ የፈተናው መርሀ ግብር ከላይ ባለው ፋይል አያይዞታል።

መርሀ ግብሩ እንደሚያሳየው ከሆነ በመጀመሪያው የፈተና ቀን የጤና ተማሪዎች ፈታናቸውን ይወስዳሉ።