❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️ @senbet_tmehert_bet Channel on Telegram

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

@senbet_tmehert_bet


በ/ሰ/ት/ቤት የሚቀርቡ ዝማሬዎች እህት ወንድሞቻችን ጋር የምንካፈልበት መንፈሳዊ የሰ/ት/ቤት ማዕድ ነው።

ኪነጥበብና ፎቶዎችን ለማግኘት እህት ቻናል የሆነውን ይቀላቀሉ @senbet_tmehert_bet2

"ሰ/ት/ቤት እንወድሻለን አሳድገሽናል፣ዕውቀትሽን ከአገልግሎት ጋር መግበሽናልና።"

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️ (Amharic)

ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን የሚዛሬዎችን እህት ወንድሞች በደምቀ ሥራ ላይ ለማግኘት የሚረዱ የስሜት ዓይነት ፎቶዎችን እና ኪነጥቸችን ለማደወል ለህዝብ ታሪክ እየተጠቀሙ የተዛመነ መገለጫ ነው። እርስዎን ቻናሉን @senbet_tmehert_bet2 ተጠቃሽለት ተመልክቷል። "ሰትቤት እንወድሻለን" የምንካፈልበት መንፈሳዊ የስምት/ቤት ማፕዱስ በአገልግሎት እንወድሻለን ሳይሆን፣ ዕውቀትሽን እንወድሻለን ሳይሆን፣ ስትቤት በከተማዪ ዕውቀት እና ዕፍቃድ ውስጥ መግበሽን ፈጥነው እንወዳል።

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

24 Nov, 04:29


⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ መዝሙራት
📖▓⇨→Audio ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ
📖▓⇨→audio ⇨ግጥም


👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

09 Nov, 10:18


👳‍♂አባቶች ይህንን ይመክሩናል
            እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

ለኦርቶዶኮስ አማኞች ብቻ የተከፈተ ቻናል ።
    ክርስትናችን እንዳንኖረው የሚያደርጉን ምክንያቶች በእውኑ ታውቋቸዋላችሁ⁉️
ለዚህ ችግር አባቶች ምን አሉ⁉️
የምትፈልጉትን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ

ይህ ምክረ አበው ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላችሁ open የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ⬛️⬛️⬛️⬛️
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️
    ⬜️⬜️⬜️⬜️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️

https://t.me/addlist/Hnzdad45XskzMTM8

https://t.me/addlist/Hnzdad45XskzMTM8

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

05 Oct, 06:38


❤️እንኳን ለጽጌ ፆም አደረሳቹ?

መልካም ጾም እያልኩኝ እንዚህን ከታች የምታዩዋቸውን ቻናሎች ጋበዝኳችሁ!

https://t.me/addlist/uXhiFffRAV5mYTk8

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

13 Jul, 08:22


🧲 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቻናል

📚 ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት ብራና እና ወረቀት በpdf
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ እና መልስ
📜 ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞች
የግእዝ ቋንቋ ትምህርት
🎶 የኦርቶዶክስ የመዝሙር ግጥሞች
📙 ተከታታይ ትምህርቶች
📘 ስንክሳር የእየለቱ
📗 ብሂለ አበው
📓 መንፈሳዊ ተረኮዎች
📔 የአበው ምክር
📚 የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች
🤵‍♂የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ቻናል

ይቀላቀሉ

🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖
📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖
📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖
📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

23 Mar, 02:08


#ምጽዋት በአበው አንደበት

"አንተ ልትበላው ያልፈለግኸው እንጀራ የተራቡት ሰዎች እንጀራ ነው። በቁም ሳጥንህ ውስጥ ሰቅለህ የተውከው ልብስ ዕርቃኑን የሆነው ሰው ልብስ ነው። የማታደርጋቸው ጫማዎችህ ባዶ እግሩን የሚሔድ ሰው ጫማዎች ናቸው። የቆለፍክበት ገንዘብ የደሃው ገንዘብ ነው። የማትፈጽማቸው የቸርነት ሥራዎች ሁሉ ኢፍትሐዊ ድርጊቶችህ ናቸው።"
#ቅዱስ_ባስልዮስ

"አንድ ነዳይ አጥብቆ እየለመነህ በቸልታ ትተኸው ስትሔድ እግዚአብሔርን አጥብቀህ በምትለምን ጊዜ ቢተውህ የሚሰማህን አስብ።"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

"ክርስቶስን በቤተ ክርስቲያን ደጃፍ ወድቆ በሚለምነው ነዳይ ውስጥ ካላገኘኸው ውስጥ ገብተህ በመንበሩ ላይ ባለው ጽዋ ላይ አታገኘውም።"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

"ወንድምህ ዕርቃኑን ወድቆ እያለቀሰ ነው ፣ አንተ ግን የሚያምር የወለል ንጣፍ ለመምረጥ ተቸግረህ ቆመሃል።"
#ቅዱስ_አምብሮስ

"አባት ሆይ ወጪውን ሳናሰላ እንድንመጸውት አስተምረን።"
#ቅዱስ_አግናጥዮስ

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

12 Mar, 03:42


ፍቅርና ትሕትና /ዘወረደ/ 
                                                  
Size:- 26.9MB
Length:-24:56
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

06 Mar, 10:57


https://www.youtube.com/@fechemaryamtsrhatsyon



tiktok@fechemaryamtsrhatsyon
                                                                                                

https://www.instagram.com/feche_maryam_tsrha_tsyon?igsh=Y3l6dHNxNDZwd2lu

https://www.facebook.com/profile.php?id=61557048689371

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

13 Feb, 06:03


እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🙏🏼

    ሁላችንም በተቻለ አቅም story እንዲሁም በተለያኑ ማህበራዊ ገጽ group ላይ በመልቀቅ እና በማስተዋወቅ ምእመናንን ቤተሰቦቻችን ወደዚህ ልዩ መርሐ ግብር እንጋብዝ ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

31 Jan, 05:49


"ማርያም እኮ ሞተች"


*           *         *         *        *            *       *

"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
                                ማርያም እኮ ሞተች፡፡

የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት

                              ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)

                                   ማርያም እኮ ሞተች፡፡

በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን

                                      ማርያምእኮ ሞተች፡፡

ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡ 
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡

                               

                                           ማርያም እኮ ሞተች፡፡

ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል  ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡

                                        ማርያም እኮ ሞተች፡፡

*       *        *         *        *         *
@kinexebebe

❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️

06 Jan, 19:52


" የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።"
(የሉቃስ ወንጌል 2:7)


@mierafekidusan

፳፰/፬/፪፼፲፮ ዓ.ም

4,148

subscribers

573

photos

623

videos