በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
እንኳን አደረሳችሁ
‹‹ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ ፃዕር ወፃማ››
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ምድር ስድሳ አራት ዓመት ኖራለች፡፡ ይኸውም ሦስት ዓመት በእናት አባቷ ቤት፣ አሥራ ሁለት ዓመት በቤተመቅደስ፣ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ጌታን ፀንሳ፣ ሠላሳ ሶስት ዓመት ከሦስት ወር ከጌታችን ጋር፤ አሥራ አምስት ዓመት በቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ቤት ነው፤ ከዚህ በኋላ ጥር 21 ቀን በ49 ዓ.ም ዐርፋለች፡፡
በእረፍቷ ጊዜ ጌታችን ልታርፍ መሆኗን ሲገልጽት የአንተ እናት ሆኜ እንዴት እሞታለው ብላ ጠይቃ ነበር ጌታችንም መጀመሪያ በገነት ያሉትን ነፍሳት አሳያት በመቀጠልም በሲኦል ያሉ ነፍሳትን አሳያት ርህርህት እናት በሶኦል ያሉትን ማርልኝ አለችው እነዚህ እንዲማሩ( ከሲኦል እንዲወጡ) አንቺ ማረፍ አለብሽ ከዚያም ታወጫቸዋለሽ በማለት ነገራት እመቤታችንም ‹‹ እንዲህ ከሆነማ አንድ ጊዜ ብቻ አይደለም ሰባት ጊዜ ልሙት ›› አለች በእረፍቷ ሰዓት ልጇ ወዳጇ ቅዱሳን መላእክትን አስከትሎ መጣ ፤ቅዱሳን ሐዋርያት ከያሉበት እንዲሰበሰቡ አደረግ መላእክት እያመሰገኗት ጥር 21 ቀን በ49 ዓ.ም አረፈች ፡፡
ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡር ሥጋዋን ከመቃብር ለማሳረፍ ወደ ጌቴ ሴማኒ ሲሄዱ አይሁድ በቅናት መንፈስ ተነሣስተው “ቀድሞ ልጇን በ3ኛው ቀን ከሙታን ተነሣ፤ በአርባኛው ቀን ወደ ሰማይ ዐረገ፤ እንደገናም ተመልሶ ይህን ዓለም ለማሳለፍ ይመጣል፤ እያሉ በማስተማር ሕዝቡን ፈጽመው ወስደውታል፡፡ አሁን ደግሞ ዝም ብለን ብንተዋት እርሷንም እንደ ልጇ ተነሣች እያሉ በማስተማር ሲያውኩን ሊኖሩ አይደለምን ኑ ! ተሰብሰቡና በእሳት እናቃጥላት” ብለው ተማክረው ከመካከላቸው ብርቱዎችን መርጠው ላኩ፤ ታውፋንያ የተባለ ጎበዝ የከበረ ሥጋዋን ከሐዋርያት ነጥቆ ሊያስቀር የአልጋውን ሽንኮር ሲይዝ በመልአከ እግዚአብሔር እጁ ተቆርጦ ከአልጋው ላይ ተንጠልጥሎ ቀረ፡፡ ምሕረት በመለመኑ የተነሣ እመቤታችን እንደነበረ መልሳለታለች፡፡
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ ፃዕር ወፃማ፡ ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፡ ማርያም ድንግል ክልልተ ሞገሰ ወግርማ፡ አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፡ እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።
‹‹ ያለ ጭንቅና ያለ ጻዕር ከሥጋዋ ለተለየች ነፍስሽ ሰላምታ ይገባል አነዋወሯ በልጀሽ ቀኝ ጎን በክብር ነው፡፡ ድንግል ሆይ ከፈጣሪ ዘንድ የባለሟልነትን ግርማን የተጎናጸፍሽ ነሽ በረድኤትሽ ሰውነቴን ከድካሟ አሳርፊያት ክበሯም ኃይሏም ከደጋግ አባቶች ክብር( ኃይል) ያነሰ አይሁን ፡፡
ቅድስት ፌብሮኒያ

Similar Channels


አብረን ለሕይወታችን የምንወያይ ፌብሮኒያ ቻናል
ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል በሐምሌን ተመልክቶ ለሕይወታችን ምንዝሪ የሚያቀርባ ምንጭ ነው። ቻናሉ ቦታ የሚገኝበት እና ለዝርዝር መሪዎች የሚሰራ አካሄድ በወጣጣ ውስጥ ይኖራል። ትዕዛዝ ይህ ቻናል እንዲገኙ ተዘጋጅቷል ይህ የማሕበረሰብ ድርጅት እና ምንዝሪ ጥያቄዎችን ያቀርባል። ይህ ቻናል ሁሉም መንፈሳዊ ነገሮችን የሚካፈልበት ይሆናል። ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል መነዚ እንዴት መዝሙር አንቀመጥ አለው።
ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል ምን ነው?
ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል ሕይወታችን ላይ ምንዝሪ ይቀርባል። ቻናሉ ትዕዛዝ የዚህ ነንከ ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን ይቀርባል። እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ይካፈልበታል።
ታላቅ ምንጭ ከመሆኑ ወይም ከሌላ መሪዎች ምስል ሚኒልከ አይቀየርም። ይህ በተለያዩ የድርሻ ዝርዝሮች ይህብ ችላይ ይኖርበታል።
በቅድስት ፌብሮኒያ ምን ይወሰዳል?
ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል ሕይወታችንን ወይም እንዲህ ለመለወጥ ማስታወቂያ ይወሰዳል። ይህ ይህን ለገለጻ በማዕከል ይኖረዋል።
ይህ ቻናል የኞር ምንዝር የሚፈጥር ይኖርበታል። ቀጥሎም የሚኖሮት ይህን ይህን ይቀይር።
ቅድስት ፌብሮኒያ በምን ይረዳል?
ቅድስት ፌብሮኒያ ለህይወታችን በአስተያየቶች ላይ ይረዳል። ይህ የሕይወታችንን በመስተዋድ ይረዳል።
እንዲሁም እንዲህ በማህበራዊ ዘይታዎች አስተያየቶች ይኖረዋል። ቅድስት ፌብሮኒያ የምንብ ይረዳል።
ቅድስት ፌብሮኒያ የምን ዝርዝር ይቀርባል?
ቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል የምን ዝርዝር ይወስዳል። ተወናውም ተላለቃ ብለው ይይዞ ይረዳል።
ይህ ዝርዝር ተቀይረው እንዲህ ከአንድ እርምጻ በጋር ይረዳል።
የቅድስት ፌብሮኒያ ቻናል ምን አስተያየት ይቀርባል?
ቅድስት ፌብሮኒያ መንፈሳዊ ነገሮችን እና ምንዝር ስለሚመወዝ ይቀርባል። ይህንም ይህ ናቸው ይመስላል።
ከዚያም ለለዋይ አውታር እና አጋጣሚዎችን ይወቀየም ይረዳል።
ቅድስት ፌብሮኒያ Telegram Channel
ቅድስት ፌብሮኒያ ትምህርት ቤት በጎን ኮላንች ስሜት አዲስ አበባ በዓለም አቀፍ ለውጥ እና ለመቅረብ የምንችል የቻናል ነገር ነው። ሕይወታችንን ለመዋል ሲስተዋወቅ የታጠቡ ሀሳብና አስተያየት እና አንደኛው ነገሮችን በእናቶች እና በወላጅና ልጅ ዘንዶ ሻማ አየር ስለሆኑ በባለድርሻችን ቻናል ስላለው ሊኖሩ እንደሚችል አዲስ መረጃዎች ይመልከቱ። ከታች ከዚህ ቻናል በታወቀው የገበያ መንገድ እንዲሄዱ ትክክለኛ ስለሆነ ጠቃሚዎች ይደርስላል።