Dr. Emebet Eshetu @tenadoc Channel on Telegram

Dr. Emebet Eshetu

@tenadoc


👩🏽‍⚕️የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሃኪም

https://Tenadoc.com

Dr. Emebet Eshetu (Amharic)

የእልፍክል ወንጌላለም Dr. Emebet Eshetu የሳምንት አባባ በብርሃን በምትፈልጉበት ስፔሻሊስት ላይ የተጠቃሚ መሆን ይችላል። የተጠቃሚ በጣም የታነጽ ማሀፅና ፅንስ በከባድ እና ከደነገጠ ዘመን ለሚፈልጉት እና ለቤትንግን ላይ እንዲሰላል ሲሞላ ማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሃኪም የሆኑ መጠን፣ መረጃዎች እና መንፈሳቸውን በአስተያየ እና በምርምር መረጃዎችሽ ማንኛውም ደንብ የምንኖረውን ግዜ ማንም ያልቻሉ፣ መከላከያውን ዘንድ ሎሚ ተለይታቸው። ይህን ታድራለው ስፔሻሊስት መመርኮን፣ መረጃዎች እና ቁልፎች በምዝገባቸው ይጠብቃል።

Dr. Emebet Eshetu

11 Sep, 14:11


🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼


https://vm.tiktok.com/ZMhePqDrS/

Dr. Emebet Eshetu

17 Aug, 03:44


https://vm.tiktok.com/ZMrGw1H9w/

ሰላም
ስለ እርግዝና መከላከያ: ተከታታ ቪዲዮወች ቲክቶክ ላይ ስለ ሰራሁ ቻናሉን ፎሎው በማድረግ ይከታተሉ::

Dr. Emebet Eshetu

10 Aug, 03:58


https://vm.tiktok.com/ZMrb6Ld4d/

Dr. Emebet Eshetu

29 Jul, 08:33


https://vm.tiktok.com/ZMrxEUcks/

Dr. Emebet Eshetu

26 Jul, 15:05


https://vm.tiktok.com/ZMr9qNcGE/

6 ስለ postpil ማወቅ ያለብሽ

1. Post pill  በአማካይ ከ55% እስከ 95% እርግዝናን የመከላከል እድል አለው

2. ከልክ በላይ አካላዊ ውፍረት ያላት ሴት ላይ የመከላከል አቅሙን በተወሰነ ደረጃ ይቀንሳል

3. እድሉ በጣም ትንሽ ቢሆንም Postpill ወስደሽ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል

4. Postpill ወስደሽ እርግዝና  ከተፈጠረ በእርግዝናው ወይም በጽንሱ ላይ የሚያመጣው ጉዳት የለም

5. Postpill  የአባላዘር በሽታውችን HIV  ጨምሮ አይከላከልም

6. Postpill መደበኛን የእርግዝና መከላከያ አይተካም


https://vm.tiktok.com/ZMr9qNcGE/

Dr. Emebet Eshetu

22 Jul, 17:04


https://vm.tiktok.com/ZMruGfCkk/

Dr. Emebet Eshetu

17 Jul, 17:55


https://vm.tiktok.com/ZMrafkQwY/

Postpill እየወስድሽ ግርግዝና ሊፈጠር የሚችልበት  ሶስት ምክንያቶች

1. የመከሰት እድሉ ኣነስተኛ ቢሆንም ,ovulation time, ላይ አንቁላል ዝግጅቷን ጨርሳ ከኦቫሪ ከተለቀቀችበት ሰዓት ጀመሮ በ24 ሰዓት ውስጥ ግንኙነት ከተደረግ

2. ክልክ በላይ አካላዊት ውፍረት ከለሽ

3. ሰዓቱን ጠብቆ post pillen ባለመውሰድ ( በተቻለ አቅም ግንኙነት በተደረግ በ12ሰዓት ውስጥ ቢወሰድ ይመከራል)

Dr. Emebet Eshetu

10 Jul, 15:08


👫እርግዝና እየሞከሩ ላሉ ጥንዶች 👫

ለተጨማሪ ቪዲዪ: የቲክቶክ ቻናሉን ፍሎው ያድርጉ

https://www.tiktok.com/@dremebet?_t=8ns1Cy3Vpzy&_r=1

Dr. Emebet Eshetu

09 Jul, 05:39


Secondary amenorrhea

አንድ ሴት የመውለድ እድሜ ክልል  (reproductive age) ውስጥ ሆና

• እርግዝና ከሌለ
• ጡት እያጠባች ካልሆነ እንዲሁም
• ሆርሞናል የእርግዝና መከላከያ ሳትጠቀም
ወይም በቅርብ ወራቶች ተጠቅማ ካልነበረና

የወር አበባ ለ ሶስት ተከታታይ ወራቶች ወይም ከዛ በላይ  ሳይመጣ ከቀረ 
ህክምና ቦታ በመሄድ  አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ይኖርባታል::

ለተጨማሪ ቪዲዪ: የቲክቶክ ቻናሉን ፍሎው ያድርጉ

https://www.tiktok.com/@dremebet?_t=8ns1Cy3Vpzy&_r=1

Dr. Emebet Eshetu

08 Jul, 18:32


https://vm.tiktok.com/ZMrABmcxh/

Dr. Emebet Eshetu

05 Jul, 12:01


ሰላም

በቅርብ ቀን

የመረጡትን ስፔሻሊስትና ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪም: በማንኛውም ሰዓት የሚያማክሩበት የቴሌሜድስን መተግበሪያ አፕልኬሽን እናስጀመራለን::

ስራ ሲጀመር የተለያዩ ፕሮሞሽናል ዲስካውንት ተዘጋጅቷል: የቲክቶክ ቻናሉን ይቀላቀል

Dr. Emebet Eshetu

05 Jul, 12:01


https://vm.tiktok.com/ZMrBqUCCf/

Dr. Emebet Eshetu

02 Jul, 05:23


https://vm.tiktok.com/ZMrhEKpBd/

Dr. Emebet Eshetu

29 Jun, 08:19


https://vm.tiktok.com/ZMrrCeNGH/

Dr. Emebet Eshetu

26 Jun, 17:40


https://vm.tiktok.com/ZMrMkuHkV/

Dr. Emebet Eshetu

26 Jun, 03:55


https://vm.tiktok.com/ZMrMexUhJ/

Dr. Emebet Eshetu

25 Jun, 05:38


ሰላም ውድ የቴሌግራም ተከታታዮቼ

በቅርብ ቀን የፈለጉትን ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት መርጠው በቤትዎ ሆነው ሚስጥራዊነቱ ተጠብቆ የማማከር አግልግሎት የሚያገኙበትን መተግብሪያ አፕልኬሽን እናስጀመራለን::

የቲክቶክ ቻናሉን ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ

ለቤተሰብና ለጓደኞ ሽር ያድርጉት

አመሰግናለሁ


https://vm.tiktok.com/ZMr6CbffC/

Dr. Emebet Eshetu

24 Jun, 18:41


ሰላም:

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች

https://vm.tiktok.com/ZMr6DPuMw/

Dr. Emebet Eshetu

20 Jun, 18:28


https://vm.tiktok.com/ZMr2agNea/

Dr. Emebet Eshetu

20 Jun, 04:21


ሰላም

የእርግዝና መከላከያ ከመጀመርሽ ከሃኪምሽ ጋር መመካከር ያለብሽ ነጥቦች

የቲክቶክ ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://vm.tiktok.com/ZMr26Mdep/