||Quran ቻናል @quranchannel_30 Channel on Telegram

||Quran ቻናል

@quranchannel_30


وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ

Quran ቻናል (Amharic)

ቋንቋውን እናመሰገናለን? ባህርይታውን በአማርኛ ስቴት፡፡ በመሆኑ አዲስ ነፃነት ስለሚናገር ሙሉ አሰራር የአሲሽና ምሁር አገልግሎት አለን፡፡ 'Quran ቻናል' እናመሰገንላችሁ። በከተማዎች ላይ የተለያዩ ታላላቅ ክፍል አደጋን የአንዴ ለዘባል በጣም በመሆኑ ለአዲስ የቻናሉ አፕሊክስ ሜዳባ እንቅስቃሽ ሊሃምን ሀገር ነው። ከቆሞም በከፉ ሳይቆሙ መልእክታችን ሀሳብ ስብስብ ቢኖርበት የትንቢት ሰው የስርሃን የሚሞላው። በስብሰባ 'Quran ቻናል' ላይ ያግዘንላችሁ። በበተን ማንኛውም የአሜቃው ነፃነት ለምን እንኖሩ? ወደ 'Quran ቻናል' መጠን ማንኛውም ልዩ ቀን በድኝጥ ቁልልና ሊከፍሉ ነው። ልእናንተን ከእንጨ ጎጇ፡፡

||Quran ቻናል

20 Jan, 02:37


﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِين

||Quran ቻናል

20 Jan, 01:14


ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል ፣ እውቀትን ከስቡ 🌺

||Quran ቻናል

20 Jan, 01:06


ስለ ጥምቀት ያንብቡ ያስነብቡ፦  
💫 ጥምቀት
💫 ፍካሬአዊ ጥምቀት
💫 የውሃ ጥምቀት
💫 የአላህ ጥምቀት
💫 የንስሐን ጥምቀት
💫 የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
💫 የእሳት ጥምቀት
💫 የመከራ ጥምቀት

||Quran ቻናል

19 Jan, 17:04


🔊ታላቅ የቁርኣን ውድድር - ተጅዊድን በልዩ ትኩረት!

• በተለያዩ መርከዞች ላይ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር ብዙ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ዳኛ አማካኘነት፤ታላቅ የሆነ የ ቁርኣንን ውድድ ፕሮግራም ከ ፊታችን ጁሙዓ፤ማለትም ጥር 16/2017 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ይካሄዳል።👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan

📈የውድድሩ አካሄድ ድረጃዎች፦

•1ኛ ደረጃ፦ ተሳታፊዎች ቁርአንን በማንበብ ችሎታቸው ይገመገማል።
•2ኛ ደረጃ፦ በዚህ ደረጃ ተሳታፊዎች በተለያዩ ቁርአናዊ ደንቦች(ተጁዊድ) ላይ ያላቸውን እውቀት ያሳያሉ።
•3ኛ ደረጃ፦የ ዕጩነት ደረጃ በዚህ ደረጃ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ብቁ የሆኑ ተሳታፊዎች በመጨረሻው ውድድር ታጭተው በ በፕሮግራሙ ቀጥታ ስርጭት ላይ ለውድድር ይቀርባሉ።
🎁በመጨረሻም በዳኞች ምዘና ከ 1-3 የወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።

በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

• ቁርአንን ሙሉ በሙሉ ያጠናቀቀ መሆን(ሂፍዝ መስፈርት አይደለም!)።
• የተጅዊድ ህጎችን በደንብ የተረዳና ተግባር ላይ የሚያውል መሆን።

እነዚህን መስፈርቶች ማመሏላት የሚችል ማንኛውም ወንድም፤ሙሉ ስሙን እና ሀገሩን በመፃፍ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ መመዝገብ ይችላል!
👇👇ፈጥነው ይመዝገቡ!
@AbuSufyan_65
@AbuSufyan_65

||Quran ቻናል

19 Jan, 13:58


#ጋብቻ በሸይኽ ሙሐመድ ሀጂ ወሌ አለይሂ ረህመቱሏህ

🔌ርዕሱ ነቅናቂ ነበር የሚነቃነቅ ጠፋ እንጂ"

〽️"ላጤው" ከዚህ ቡኋላ "ፍልጥ" እንጂ "ፈሊጥ" አልገባውም እስከሚያስብል ድረስ!!

*ላጤዎች ቻሉት እንግዲህ"በሌላ ብላችሁ ስላልተግባባን እንዲህ እየገረፉ ልክ ልካችሁን ይንገሩልኝማ¡

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida

||Quran ቻናል

18 Jan, 14:17


የምሽት ዝክር

||Quran ቻናል

18 Jan, 12:30


﴿فَأَجَاءَهَا الْمَخَاضُ إِلَىٰ جِذْعِ النَّخْلَةِ قَالَتْ يَا لَيْتَنِي مِتُّ قَبْلَ هَٰذَا وَكُنتُ نَسْيًا مَّنسِيًّا﴾
[ مريم: 23]

||Quran ቻናል

16 Jan, 11:15


‏ اللهم اغفر للمؤمنين و المؤمنات و المسلمين و المسلمات الاحياء منهم والاموات ، الحمدلله ، الله اكبر ، استغفر الله واتوب اليه ، سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم ، لا حول ولا قوة الا بالله ،

||Quran ቻናል

12 Jan, 18:17


📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

||Quran ቻናል

12 Jan, 15:56


🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል


🎁ዛሬ እሁድ 🎁

የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤

💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️


😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል

💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00

🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲

||Quran ቻናል

11 Jan, 19:20


የረጀብ ውር ለመፆም ዝግጁ ሁኑ ፣

ሰኞ 13

ማክሰኞ 14

እሮብ 15

||Quran ቻናል

09 Jan, 15:04


https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

||Quran ቻናል

08 Jan, 05:25


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

||Quran ቻናል

07 Jan, 12:44


እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!!
~~
አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዘነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን።

*ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

||Quran ቻናል

06 Jan, 19:49


‏هل يجوز للمرأة إذا دخلت الجنة أن تتزوج زوجا غير زوجها؟
الله أعلم ، إذا دخلنا الجنة اسألوا هناك

📚 العلامة صالح_الفوزان

||Quran ቻናል

05 Jan, 05:43


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

||Quran ቻናል

03 Jan, 18:03


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

||Quran ቻናል

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

||Quran ቻናል

28 Dec, 07:00


ማሻ አሏህ
በሉት 👍

የጧት የልብ ቁርስ

👉https://t.me/tgewid

||Quran ቻናል

26 Dec, 11:13


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13

||Quran ቻናል

25 Dec, 11:44


📌ክፍል ①

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

||Quran ቻናል

24 Dec, 11:29


ብታወሪ‘ኮ  አይረዱሽም!
ግን ለምን ዝም  አልሽ? ብለው ይወቅሱሻል።

አ ን ዳ ን ዴ. ከመናገር ይልቅ
"ዝምታ"
መፍትሄ የሚሆናቸው ጉዳዮች
አሉ ስለዚህ:– ዝም ማለት ካለብሽ
ጫጫታም ውስጥ ሆነሽ ዝም በይ።
  
       ዝም አይነቅዝም ይባላልና ዝም!!!

 https://t.me/menehaj_Asselefya2

||Quran ቻናል

24 Dec, 10:22


🎉መልካም ዜና!
~
ለ ሁለት ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩ የቴሌግራም ኮርስ አዘጋጅተናል!

🗓 ቀናት፦ ሀሙስ እና ጁሙዓ
ሰዓት፦ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
👤 አስተማሪ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ

📚 የኪታብ ስም፦ ለይሰል_ጘሪቡ
(قصيدة ليس الغريب)
🖋 የ ኪታቡ አዘጋጁ፦ ኢማም ዐሊይ ብኑል ሑሰይን

🔗ኪታቡን በ PDF ለማገኘት

🎞 ኪታቡን በ ድምፅ ለመስማት

ኮርሱ የሚሰጥበት ቻናል፦👇
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1

||Quran ቻናል

21 Dec, 22:14


【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ

«ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !»


አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን !

«የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!»

@Ibnu_turabb123

@ferst_tewhid_s
   

=
t.me/suk_bederete123

||Quran ቻናል

20 Dec, 20:58


🌺📚
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَخُونُوا اللَّهَ وَالرَّسُولَ وَتَخُونُوا أَمَانَاتِكُمْ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን አትክዱ፡፡ አደራዎቻችሁንም እናንተ እያወቃችሁ አትክዱ፡፡
وَاعْلَمُوا أَنَّمَا أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلَادُكُمْ فِتْنَةٌ وَأَنَّ اللَّهَ عِندَهُ أَجْرٌ عَظِيمٌ

ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁም ፈተና ብቻ መኾናቸውንና አላህም እሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው መኾኑን እወቁ፡፡
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡

||Quran ቻናል

19 Dec, 12:49


የሞቱት ወላጆቻችን ዱዓ እናርግላቸው አንርሳቸው አሏህ እንዲመራቸው እና ጀነት እንዲያስገባቸው

||Quran ቻናል

18 Dec, 21:17


وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ فَفَسَقَ عَنْ أَمْرِ رَبِّهِ ۗ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِي وَهُمْ لَكُمْ عَدُوٌّ ۚ بِئْسَ لِلظَّالِمِينَ بَدَلًا

ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከጋኔን (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲኾኑ ከእኔ ላይ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ!

||Quran ቻናል

18 Dec, 12:25


አንተን ብቻ እናመልካለን በአንተም ብቻ እንታገዛለን
ሱረቱል ፍትሕ
📚

ሼይኽ ወሊድ ሸምሳን 🎙
https://t.me/Quranchannel_30

||Quran ቻናል

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

||Quran ቻናል

17 Dec, 14:05


شيخ ياسر الدوسري

||Quran ቻናል

17 Dec, 14:04


ሼይኽ ماهي

||Quran ቻናል

16 Dec, 23:14


ሼይኽ ማሂሬ🎁

በአኼራም ደረጃቸው ከፍ ያርግላቸው ያረብ

||Quran ቻናል

13 Dec, 22:31


🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
⤵️የቁርኣንን ተፍሲር
⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ
⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።

📖 ቁርኣን ተፍሲር
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ
      ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ
🎙በወንድም ሙባረክ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📚 የአቂዳ ኪታቦች
🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫


🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-

🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት
 🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya
  +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።

||Quran ቻናል

10 Dec, 20:46


🍂 ኒቃብ የአረቦች ባህል ወይስ የሃይማኖቱ ድንጋጌ?

      የተካተቱ ነጥቦች:–
➡️ የሂጃብ ትርጓሜ።
➡️ የጅልባብ ትርጓሜ።
➡️ የመሸፈን አንቀፆች የወረዱበት ምክንያት።
➡️ ስለ ሂጃብ የወረዱ አንቀፆች እና የመጡ ሃዲሶች።
➡️ ለሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ግዴታ አይደለም ለማለት የሚነሱ መረጃዎች እና መልሶቻቸው።
➡️ ምክር ሂጃብ (ኒቃብ) ለለበስሽው እህቴ።
➡️ የሂጃብ መስፈርቶች እና ለሚገላለጡ እህቶች አስደንጋጭ ነብያዊ መልእክት።

منقول

||Quran ቻናል

10 Dec, 14:06


አሰላሙ አለይኩም አቡ አይመን እባክህን እባክህን እባክህን እባክህን እባክህን በቻልከው ተባበረን ይህን መልክት ቻናልህ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም እባክህን በቻልከው ተባበረን

||Quran ቻናል

09 Dec, 15:37


https://t.me/IbnuMunewor?livestream

||Quran ቻናል

09 Dec, 15:37


ተአለወ

||Quran ቻናል

09 Dec, 12:42


ዛሬ የዐቂደቱል ዋሲጢያ ደርስ እንጀምራለን ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

||Quran ቻናል

06 Dec, 19:55


سورة الجاثية
||

||Quran ቻናል

01 Dec, 05:47


እምቢ በይ እታለም!
(ከካ|ፊ- ር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች)
~
ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ
ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ
ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ
ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ
እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት
አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ግን ብንንቃት?!!

እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ
አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ
ዛሬ ከመስመሩ ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ
ከእርኩ -ሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህ -ደት ላይ የዋለለ
ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ
“ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡

ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡

ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን
ስለቋመጥን ብቻ ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን
“ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ
ውሳኔው ከላይ እስኪወርድ ………. ከዱዓ ጋር ይሶብሩ፡፡
እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ
እንጂ “አንድም ሶስትም” ከሚል ዜጋ
በስሜት ናላው ዞሮ ………. ሊያጠምድሽ መረብ ቢዘረጋ
ማር በሚተፋ ምላሱ ………. በስልት ወዳንቺ ቢጠጋ
ምናባዊ ሐሴት አይተሽ ………. ጉም ለመጨበጥ መንጠራራት
ለተስፋ ዳቦ እየቋመጥሽ ………. አትሁኚ የ’ሳት እራት፡፡

በሚታዩሽ ብልጭልጮች ………. እራስሽን አትደልይ
ባለ ገ -ዳይ መርዙ እባብም ………. ለስላሳ ነው አስተውይ፡፡
ይልቁንም ረጋ ብለሽ ………. ከአፅናፍ ማዶ ተመልከቺ
ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ………. በተኩላ እንዳትረቺ
ለዚች አጭር ህይወት ስትይ ………. ኣኺራሽ ላይ አትሸፍቺ፡፡

ለዚህ ብላሽ ፈራሽ ገላ
ለዚህ ከንቱ ገ -ልቱ አተላ
ዛሬ እጅሽን አትዘርጊ
ነገ እንዳትጠወልጊ፡፡
ሶላት ቁርኣኑ ተትቶ
ሒጃብ አደቡ ተዘንግቶ
በላኢላሀ ኢለላህ ቦታ ………. “አንድም ሶስትም” ተተክቶ
ግንባር ለመስቀል ሲዋረድ ………. የሐያሉ ሱጁድ ቀርቶ
ከቤትሽ ግድግዳ ላይ ………. የፈረንጅ ስእል ተለጥፎ
ሐያእ ግብረ-ገብነትሽ ………. ከአካልሽ ላይ ተገፎ
ከግንባርሽ ላይ ነጥፎ ………. ከልብሽ ላይ ተንጠፍጥፎ
መስጂድ የለመዱ እግሮችሽ ………. ወደ ከኒሳ ሲያመሩ
ጠላ ኮረፌ እየጠመቅሽ ………. ሰካራሞቹ ሲያጓሩ
ይሄ እውን የሆነ እለት
ያኔ ሆነሻል የቁም ሙት!
.
(ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 21/2008)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

||Quran ቻናል

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

||Quran ቻናል

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

||Quran ቻናል

27 Nov, 11:31


♨️ስደት ሰው ይገድላል‼️

ስንቱ ቆንጆ ሁሉ ውበቱ ረገፈ
ስንቱ ጎበዝ ጀግና በንጨት ተደገፈ
ስቃዩ ገደቡን እየተላለፈ

ስንቶች በስንቶች ላይ ቤታቸውን ሰሩ
በስንቶቹ በደል ስንቶቹ ከሰሩ
የስንት እህት እንባ ቦይ ሰርቶ ፈሰሰ፡
ስንቱ በስንቱ ላይ ሴራ ጠነሰሰ፡

💥....አይ ስደት.....‼️

ስንቱ አንገቱን ደፋ ስንቱ አቀረቀረ፡
ትዳር እያማረው ስንቱ ቁሞ ቀረ፡
ችግር በችግር ላይ እየተዋቀረ፡

ሀገር ሆነው ሲያዩት ተስፋው ያማልላል፡
ሲገመት ሲታሰብ በጣሙን ደስ ይላል፡
ገብተው ሲቀምሱት ግን ስደት ሰው ይገድላል፡

#...አልተቋጨም....

✍️በ ኑረዲን አል አረብ

||Quran ቻናል

26 Nov, 12:58


ሴቶች ግን ከባድ ናቸዉ ሀቂቃ‼️

👌በሆነ ጊዜ ሁለት ባልና ሚስት ለረጂም ጊዜ ሀብትና ንብረት አፍርተዉ አንድ ላይ ይኖሩ ነበር።
ከጊዜ በሗላ በመካከላቸዉ የተረገመዉ  ሸይጧን ገባና ተጣሉ።
ጥላቸዉም ተካሮ ንብረት ተካፈሉ።
ከዚያም ሚስትየዉ ከባሏ ጋር ንብረቷን ከተካፈለች በሗላ የባሏ ቤት ፊት ለፊት ምግብ ቤት ከፈተች። ስያሜዉንም 【 ሳቅ በሳቅ ምግብ ቤት 】 ብላ ሰየመችዉ።

ባሏን ማናደዷ መሆኑ ነዉ

ምግብ ቤት በመክፈቷ ሳይሆን በስያሜዉ የተበሳጨዉ የቀድሞዉ ባለቤቷ

እሱም በተራዉ ምግብ ቤት ከፈተና ስያሜዉን 【 ጥርስሽ ይርገፍ ምግብ ቤት】  ብሎ ሰየመዉ ይባላል‼️

ሙርሰል ሰይድ ጨፌ17/3/2017

||Quran ቻናል

26 Nov, 04:54


💥 አሏህ ከዐርሽ በላይ ነዉ። ቁርአናዊ ማስረጃ

【 ክፍል 8 】 

👉አምላካችን አሏህ ሱረቱ ኣሊ ዒምራን ቁጥር 55 ላይ እንዲህ ይላል

💫قال ربنا تعالى:
"إِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى إِنِّي مُتَوَفِّيكَ وَرَافِعُكَ إِلَيَّ [آل عمران : 55]

አላህም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዒሳ ሆይ! እኔ ወሳጂህ ወደ እኔም አንሺህ ነኝ፡፡ ኣሉ ዒምራን 55

ልብ በል‼️
አሏህ ነቢዩሏህ ዒሳን ወደ ሰማይ ከማረጋቸዉ በፊት አብሺር አትስጋ ከሀዲያን መጥፎ ነገር አያደርሱብህም እኔ ወደ እራሴ አነሳሀለሁ። ወደ እኔም ከፍ አደርግሀለሁ እያላቸዉ ነዉ። ይሄ ደግሞ ልቡ ላልጠቆረ ሁሉ  አሏህ ከበላያችን መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል‼️

ሙርሰል ሰይድ ጨፌ17/3/2017
👉https://t.me/murselseid

||Quran ቻናል

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

||Quran ቻናል

24 Nov, 09:47


ባትመጡማ

ለነብዩ ስሞታ ባታቀርብ ኖሮ ግመልዋ?

ምን?

ምን አገናኘው?

አይ ሙዐዝ በቃ ሁሌ በዚህ ጅል ህዝብ ትጃጃላለክ አ

#በኡስታዝ_ሳዳት_ከማል_ሀፊዘሁላህ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

||Quran ቻናል

23 Nov, 12:04


የአላህ መልእክተኛﷺ የልጅ ልጅ እና የሳቸዉ አሽኩቲ በሆኑት አቡ ሙሐመድ አልሐሰን ኢብኑ ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁማ ተይዞ  ከአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ የሚል ሐፍዣለሁ፦ የሚያጠራጥርህን ተዉ። ወደማያጠራጥርህ ሁን። ቲርሚዚና ነሳኢ ዘግበዉታል። ቲርሚዚም ሐዲሱን ሐሰኑን ሶሒሕ ብለዉታል።

||Quran ቻናል

23 Nov, 10:47


https://youtu.be/_Mr6OUz2-dE?si=cSvRWXLiLWNof0dM

||Quran ቻናል

22 Nov, 20:23


🔖አዲስ ሙሀደራ


📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️

ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

||Quran ቻናል

22 Nov, 18:24


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

||Quran ቻናል

15 Nov, 18:35


🎉አስለቃሽ ሙሀደራ

🎙 ኡስታዝ ሳሊም ኡመርأبو العراف (حفظه الله)

||Quran ቻናል

15 Nov, 12:29


ከእነርሱም ውስጥ!! ፦ ጌታችን ሆይ!! በምድረ ዓለም ደግን ነገር (ጸጋን) በመጨረሻይቱም አገር ደግን ነገር (ገነትን) ስጠን፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ሰዎች አሉ
وَمِنْهُم مَّن يَقُولُ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
2_201

||Quran ቻናል

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

||Quran ቻናል

14 Nov, 10:32


ያለ ምንም ምክንያት الحمدلله
አልህምዱሊላሂ ቢላ ጠለብ
አልህምዱሊላሂ ቢላ አደድ
አልህምዱሊላሂ ሀታ የርዷ
ወልህምዱሊላሂ ኢዛ ረዲ
ወልህምዱሊላሂ በአደ ሪዷ

الحمدلله
الحمدلله
الحمدلله

||Quran ቻናል

14 Nov, 09:26


الحمدلله

||Quran ቻናል

13 Nov, 17:56


ተቋርጦ የነበረው ተከታታይ ቲላዋ
     ረጋ ባለ አቀራር 

በተለይ ለጀማሪዎች ይጠቅማቹሀል

ሱረቱ አል ቀሰስ ካለፈው የቀጠለ
ሁለት ሰፍሀ

🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ

👉 ቁርአን  ያማረ አፅናኝ


👇👇👇👇👇👇
https://t.me/quran_hifz_center
https://t.me/quran_hifz_center

||Quran ቻናል

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

||Quran ቻናል

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

||Quran ቻናል

09 Nov, 08:42


 «اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي إِنَّك أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ»*.

||Quran ቻናል

06 Nov, 19:38


መርከዝ አቡ ሙሳ በ 𝗼𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 መርኅግብር ከ 2013 ጀምሮ እስከ 2017 ድረስ ቁርአንን እና ተያያዠ ትምህርቶችን በፅናት በማስተማር በርካታ ተማሪዎችን ማፍራት ችሏል ::

እነሆ አሁን ደግሞ ለ 5ኛው አሞት የትምህርት ዘመን ዝግጅቱን አጠናቆ  ምዝገባ ላይ ይገኛል::

በቴሌግራም መመዝቢያ ዩዘር ኔሞች
1, @MerkezAbuMussa
2, @MerkezAbuMuss
3, @merkez_abu_mussa

ማሳሰቢያ:  የምንቀበለው የተማሪ ብዛት የተገደበ በመሆኑ  ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዘገቡ ::

https://t.me/merkezabumussa1
https://t.me/merkezabumussa1

||Quran ቻናል

06 Nov, 16:53


ይሄን ነገር በቻላችሁት አቅም ሰው የሚበዛበት ግሩፕ ላይ አሰራጩት በአሏህ ስል እማፀናችሀለሁ የዚህ ልጅ አባት ልጀ ብሎ በፖሰተ ቁጥር እኔ ውስጤ ይደማል አሏህ በምንወደው ነገር አይፈትነን

||Quran ቻናል

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

||Quran ቻናል

05 Nov, 07:05


🔊

||Quran ቻናል

04 Nov, 20:04


۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا كَالَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ الْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ

ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ  እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡

||Quran ቻናል

04 Nov, 10:37


በልጅነት እድሜ........!!
ስደት ስመጣ በለጋ እድሜዬ፡
እናት አባቴን ሀገሬንም ጥዬ፡
ከእናት ከአባቴ ተለይቸ ሂጅ፡
ዘመድ ጋር ሳድር ከቤቴ ወጥቼ፡
አለቅስ ነበር  ያኔ ለብቻዬ፡
ለሊቱ ረዝሞብኝ በናፍቆት አልቅሸ፡
ወጣሁ ተሰደድኩኝ በትንሺ እድሜዬ፡
በአየር በረርኩኝ ባህር ተሻግሬ፡
ጨቀኩኝ ቆረኩኝ ልቤን አደንድዬ፡
ችግሬን ለማጥፋት አስቤ አልሜ፡
ወደ ስደት መጣሁ አረብ ቤት ገባሁኝ፡
ተቀጥሬ መስራት ቆየሁ ከጀመርኩኝ፡
አንገቴን ደፍቸ መስራትም ለመድኩኝ ፡
ከዳማ እያሉ አረቦች ሲጠሩኝ፡
ትንንሺ ልጆቹ  ሲያዙኝ ሲጠሩኝ ፡
ውስጤ ብግ ኒሲል ሁሉን እየቻልኩኝ ፡
መገፋት ደግ ነው ቻለው ሆዴ እያልኩኝ ፡
አሁን ግን በሰልኩኝ በስደት ላይ ሁኘ፡
=
نسخ

||Quran ቻናል

03 Nov, 19:37


{ ۞ وَأَیُّوبَ إِذۡ نَادَىٰ رَبَّهُۥۤ أَنِّی مَسَّنِیَ ٱلضُّرُّ وَأَنتَ أَرۡحَمُ ٱلرَّ ٰ⁠حِمِینَ (٨٣) فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ فَكَشَفۡنَا مَا بِهِۦ مِن ضُرࣲّۖ وَءَاتَیۡنَـٰهُ أَهۡلَهُۥ وَمِثۡلَهُم مَّعَهُمۡ رَحۡمَةࣰ مِّنۡ عِندِنَا وَذِكۡرَىٰ لِلۡعَـٰبِدِینَ (٨٤) }
[سُورَةُ الأَنبِيَاءِ: ٨٣-٨٤]

||Quran ቻናል

03 Nov, 18:38


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

||Quran ቻናል

03 Nov, 08:00


{ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلَّذِینَ ٱتَّقَوا۟ وَّٱلَّذِینَ هُم مُّحۡسِنُونَ }
[سُورَةُ النَّحۡلِ: ١٢٨]

||Quran ቻናል

03 Nov, 07:52


https://youtu.be/XDO1G1276e8?si=xxlWgfUFiPcGrxaZ

||Quran ቻናል

02 Nov, 22:21


Live stream finished (40 minutes)

||Quran ቻናል

02 Nov, 21:40


Live stream started

||Quran ቻናል

02 Nov, 12:50


https://youtu.be/QDbD_-FI3wU?si=b85owKsGlXqopsLZ

||Quran ቻናል

01 Nov, 20:33


ኢጃብ ኒቃብ በመልበስሽ ታገሺ

||Quran ቻናል

01 Nov, 19:30


{ الۤمۤ (١) ٱللَّهُ لَاۤ إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلۡحَیُّ ٱلۡقَیُّومُ (٢) نَزَّلَ عَلَیۡكَ ٱلۡكِتَـٰبَ بِٱلۡحَقِّ مُصَدِّقࣰا لِّمَا بَیۡنَ یَدَیۡهِ وَأَنزَلَ ٱلتَّوۡرَىٰةَ وَٱلۡإِنجِیلَ (٣) مِن قَبۡلُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَأَنزَلَ ٱلۡفُرۡقَانَۗ إِنَّ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ بِـَٔایَـٰتِ ٱللَّهِ لَهُمۡ عَذَابࣱ شَدِیدࣱۗ وَٱللَّهُ عَزِیزࣱ ذُو ٱنتِقَامٍ (٤)
ሱረቱል አል ኢምራን🌺

||Quran ቻናል

01 Nov, 07:05


18.Al-Kahf / الكهف

||Quran ቻናል

30 Oct, 19:43


📖🎤

||Quran ቻናል

30 Oct, 19:34


ማዳመጥ ጥቅም አለው አዳምጡ

||Quran ቻናል

30 Oct, 19:34


ለት/ት ሚኒስተር እና ለብርሀኑ መሸ..!
-------------------------------
በይ አውልቂ ቢልሽ ትምህርት ሚኒስቴር፡
ሲያዩሽ ቢጨነቁም ሽመልስና አስቴር፡

ድንኳን ለባሽ ቢልሽ አላዋቂው ሁሉ፡
የኒቃብ ትርጉሙ ያልገባቸው ውሉ፡

ትንኝ ድምፅ አትስሚ በድፍረት ልበሽው፡
በአሏህ ቃል ተፅናንተሽ ስድባቸውን እርሽው፡
አንች የኔ ጀግና ኒቃብ የለበሽው፡
ወላሒ ስታምሪ ድምቀትሽን ባየሽው፡

.....ጌጥሽ ነው ኒቃቡ....‼️

ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
-------------------------------
➽#በኑረዲን_አል_አረቢ
-------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

||Quran ቻናል

29 Oct, 19:05


ሱረቱል ሙልክ ከእሳት ቅጣት ይጠብቃል!!
ሁሌም አንብቡት

||Quran ቻናል

29 Oct, 18:50


የገባው ብቻ ያዳምጥ

||Quran ቻናል

29 Oct, 15:28


የመርካቶ የእሳት ቃጠሎ?
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

||Quran ቻናል

29 Oct, 14:01


⛔️«ኒቃቧን ለብሳ ትማራለች»⛔️

👉'ላንች ነው'' ጀግናዬ ኒቃቢስቶ''

ለኒቃቢስቶች እና ዋጋ ለከፈሉልሽ ሁሉ ይሁንልኝ..!!

🔴«ኒቃቧን ለብሳ ትማራለች»🔴

👉ኦርቶ አማራ×ኦርቶ ጉራጌ×የኢስላም ጠላቴ=..........

ሸር በማድረግ አድርሱልኝ አደራ ሰጠኋችሁ

👉በዚህ ልክ እንደምሳሳልሽና እንደማከብርሽ ጠላቶች እንዳውቁ እፈልጋለሁና አድርሱልኝ!!

👉በወንድምሽ ኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

||Quran ቻናል

29 Oct, 06:36


ሞት እሱ እውነተኛ ነው....!!

||Quran ቻናል

28 Oct, 20:16


{ مُّحَمَّدࣱ رَّسُولُ ٱللَّهِۚ وَٱلَّذِینَ مَعَهُۥۤ أَشِدَّاۤءُ عَلَى ٱلۡكُفَّارِ رُحَمَاۤءُ بَیۡنَهُمۡۖ تَرَىٰهُمۡ رُكَّعࣰا سُجَّدࣰا یَبۡتَغُونَ فَضۡلࣰا مِّنَ ٱللَّهِ وَرِضۡوَ ٰ⁠نࣰاۖ سِیمَاهُمۡ فِی وُجُوهِهِم مِّنۡ أَثَرِ ٱلسُّجُودِۚ ذَ ٰ⁠لِكَ مَثَلُهُمۡ فِی ٱلتَّوۡرَىٰةِۚ وَمَثَلُهُمۡ فِی ٱلۡإِنجِیلِ كَزَرۡعٍ أَخۡرَجَ شَطۡـَٔهُۥ فَـَٔازَرَهُۥ فَٱسۡتَغۡلَظَ فَٱسۡتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِۦ یُعۡجِبُ ٱلزُّرَّاعَ لِیَغِیظَ بِهِمُ ٱلۡكُفَّارَۗ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ مِنۡهُم مَّغۡفِرَةࣰ وَأَجۡرًا عَظِیمَۢا }

[سُورَةُ الفَتۡحِ: ٢٩]

||Quran ቻናል

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

||Quran ቻናል

28 Oct, 08:25


Live stream finished (39 minutes)

||Quran ቻናል

28 Oct, 07:45


Live stream started

||Quran ቻናል

25 Oct, 06:53


سورة الكهف

https://t.me/Quranchannel_30/4273

||Quran ቻናል

25 Oct, 05:33


‏اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل في العالمين إنك حميد مجيد
🌿

||Quran ቻናል

24 Oct, 19:45


{ أَلَمۡ یَرَوۡا۟ إِلَى ٱلطَّیۡرِ مُسَخَّرَ ٰ⁠تࣲ فِی جَوِّ ٱلسَّمَاۤءِ مَا یُمۡسِكُهُنَّ إِلَّا ٱللَّهُۚ إِنَّ فِی ذَ ٰ⁠لِكَ لَـَٔایَـٰتࣲ لِّقَوۡمࣲ یُؤۡمِنُونَ }
[سُورَةُ النَّحۡلِ: ٧٩]

||Quran ቻናል

24 Oct, 19:43


ማንም በሌለበት ጭር ባለ ስፍራ የብቻ ሆኖ እራስን ማዳምጥ ከራስ ጋ መነጋገር........!

||Quran ቻናል

24 Oct, 18:22


➡️ከአሏህ ጋር እውነተኛ መሆን።

በሚል ርእስ

ከእኔ ጋር ትንሽ ተዋውሰን ወደ ቀጣው እንሄዳለን

የስርጭት ሊንክ
t.me/AbuOubeida?livestream=d14744599717d13c91

||Quran ቻናል

24 Oct, 10:43


سبحان الله
الحمدلله

||Quran ቻናል

24 Oct, 09:02


እነዚያህ ፣ጌታችን ሆይ " እኛ አምነናል ወንጀላችንም ማር ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን የሚሉ ናቸው

ጌታችን ሆይ እኛ አምነናል ውንጀላችንም ማር ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን


እድለኛ ሰው ማለት ከእሳት ተጠብቆ ጀነት የገባ ሰው ነው። ጌታችን አሏህ ሁሌም ከእሳት አርቆን ጀነት እንዲያስገባን ሁሌም መለመን አለብን!!

الذين يقولون ربنا إننا ءامنا فاغفرلنا ذنوبنا وقنا عذاب النار

||Quran ቻናል

24 Oct, 08:55


ያረብ....!

||Quran ቻናል

23 Oct, 16:26


فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مُتَقَلَّبَكُمْ وَمَثْوَاكُمْ

እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም እወቅ፡፡ ስለ ስለስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን፡፡ አላህም መዘዋወሪያችሁን፣ መርጊያችሁንም ያውቃል፡፡

||Quran ቻናል

23 Oct, 05:30


አላህ በእዝነቱ ጀነት ከሚገቡ መልካም ባሮቹ ያረገን

||Quran ቻናል

22 Oct, 18:41


الحمدلله رب العالمين

||Quran ቻናል

22 Oct, 11:52


「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ አል ቀዋዒዱል ሒሳን القواعد الحِسان

│አል ሙተዐሊቀቲ ቢተፍሲሪል ቁርኣን
╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇 t.me/SheikhMuhammedZainadam
╰╼───────────────────────╯

||Quran ቻናል

22 Oct, 03:53


🎧🌹🎧

||Quran ቻናል

22 Oct, 03:49


‏اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل في العالمين إنك حميد مجيد
🌿

||Quran ቻናል

20 Oct, 10:16


عن أبي هريرة قال ( ما عاب النبي صلى الله عليه وسلم طعاما قط) إن اشتهاه أكله وإن كرهه تركه
متفق عليه

||Quran ቻናል

20 Oct, 09:28


السكون

||Quran ቻናል

19 Oct, 17:44


لا إله إلا الله

||Quran ቻናል

19 Oct, 16:39


⬆️⬇️

||Quran ቻናል

19 Oct, 12:09


{ لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا (٢١) وَلَمَّا رَءَا ٱلۡمُؤۡمِنُونَ ٱلۡأَحۡزَابَ قَالُوا۟ هَـٰذَا مَا وَعَدَنَا ٱللَّهُ وَرَسُولُهُۥ وَصَدَقَ ٱللَّهُ وَرَسُولُهُۥۚ وَمَا زَادَهُمۡ إِلَّاۤ إِیمَـٰنࣰا وَتَسۡلِیمࣰا (٢٢) }
[سُورَةُ الأَحۡزَابِ:

||Quran ቻናል

19 Oct, 06:07


የቁርኣን አወራረድ
ጥቂት ስለ ቁርኣን (ክፍል - 2)
~
ቁርኣን መልእክቱም ቃላቱም የአላህ ንግግር ነው። መነሻው ከጂብሪል አይደለም። ከአላህ እንጂ። ከዚህ አንፃር ሲታይ ቁርኣን የጂብሪል ንግግር አይደለም። በቁርኣን ላይ የጂብሪል ሚና ከአላህ ተቀብሎ አማናውን ጠብቆ ለነብዩ ﷺ ማድረስ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ قُلۡ نَزَّلَهُۥ رُوحُ ٱلۡقُدُسِ مِن رَّبِّكَ بِٱلۡحَقِّ }
"(ቁርኣንን) 'ቅዱሱ መንፈስ (ጂብሪል) እውነተኛ ሲሆን ከጌታህ አወረደው' በላቸው።" [አነሕል፡ 102]

ቁርኣን ሁለት አይነት መውረድ አሉት።

[1]:- የመጀመሪያው መውረድ፦

* አወራረዱ፦ በጅምላ በአንድ ጊዜ ነው።
* ከየት ወዴት? :- 7ኛው ሰማይ ላይ ካለው ከለውሐል መሕፉዝ - ቅርቢቷ ሰማይ ላይ ወደሚገኘው በይተል ዒዘህ ወረደ።
* ጊዜው፦ በረመዷን ወር፣ በተባረከችዋ ሌሊት ነው፤ በለይለተል ቀድር።

ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ብሏል፦
{ شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ }
"የረመዳን ወር ያ ቁርኣኑ የተወረደበት ነው፡፡" [አልበቀረህ፡ 185]
{ إِنَّاۤ أَنزَلۡنَـٰهُ فِی لَیۡلَةࣲ مُّبَـٰرَكَةٍۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِینَ }
"እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው። እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና።" [አዱኻን፡ 3]
{ إِنَّاۤ أَنزَلۡنَـٰهُ فِی لَیۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ }
"እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው።" [አልቀድር፡ 1]

[2]፦ ሁለተኛው መውረድ፦

* አወራረዱ፦ በተከፋፈለ ሁኔታ ነው።
* ከየት ወዴት? :- ከበይተል ዒዘህ ወደ ነብያችን ﷺ
* ጊዜው፦ በ23 ዓመታት ውስጥ

ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَقُرۡءَانࣰا فَرَقۡنَـٰهُ لِتَقۡرَأَهُۥ عَلَى ٱلنَّاسِ عَلَىٰ مُكۡثࣲ وَنَزَّلۡنَـٰهُ تَنزِیلࣰا }
"ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ሆነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፡፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው።" [አልኢስራእ፡ 106]

{ وَقَالَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ لَوۡلَا نُزِّلَ عَلَیۡهِ ٱلۡقُرۡءَانُ جُمۡلَةࣰ وَ ٰ⁠حِدَةࣰۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِۦ فُؤَادَكَۖ وَرَتَّلۡنَـٰهُ تَرۡتِیلࣰا }
"እነዚያ የካዱትም 'ቁርኣን በእርሱ ላይ ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ አልተወረደም' አሉ። እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ (ከፋፍለን አወረድነው)። ቀስ በቀስ መለያየትንም ለየነው።" [አልፉርቃን፡ 32]

በሁለቱም መውረድ ላይ ጂብሪል አለ። ከአላህ ተቀብሎ አማናውን ጠብቆ ለነብዩ ﷺ አድርሷል። አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَإِنَّهُۥ لَتَنزِیلُ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ (192) نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِینُ (193) عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِینَ (194) بِلِسَانٍ عَرَبِیࣲّ مُّبِینࣲ (195) }
"እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው። እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤ ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትሆን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡ ግልጽ በሆነ ዐረብኛ ቋንቋ።" [አሹዐራእ፡ 192-195]

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

10,811

subscribers

679

photos

935

videos