Meskerem Getu @meskeremgetu84 Channel on Telegram

Meskerem Getu

@meskeremgetu84


ኢየሱስ መድሀኒቴ ነው ።

Meskerem Getu (Amharic)

ሐምሌ የሚደረገው አትሌዝ ሳይንስ የኢየሱስ መድሀኒቴ ነው ። በዚህ አዲስ ቻናል በዓለም ኤኔም በአማርኛ ለማኅበረሰብ በሚገኘው አትሌዝ ሳይንስ 'meskeremgetu84' መሰረት የኢየሱስ መድሀኒቴ ትምህርትን እና ትምህራትን በደስታ የተወሰደ የቻናል ነው። ሰማይና ብርሃን እንቅስቃሴውም እንዲሁም ሕይወት መሰረት እንዲነሳስባችሁ እናመሰረታለን። ይህ በዚህ መተንፈሻ ላይ በአዲስ የትምህርት የመድሀኒቴ መረጃ ለመሪ እንድትሆን ማስታወሻ እና ማሰብ እንችላለን።

Meskerem Getu

03 Nov, 14:55


እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው።

Grateful for the incredible work of Abelaye @abelgashaw_visual . Thank you for your skill, creativity, and attention to detail.

Meskerem Getu

03 Nov, 13:42


Channel photo updated

Meskerem Getu

14 Oct, 18:54


ድሉ የጌታችን ነው ።

Meskerem Getu

11 Oct, 08:49


ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ። (ፊልጵስዩስ 1:9-11)

Meskerem Getu

03 Oct, 17:31


@mafi_duke @beteabwolde @binyam_yonas 🤗 I truly appreciate you taking the time to visit. Your friendship is a gift from God, and I’m thankful for the moments we can spend together in His love. @amanuel_ethio I am so grateful for this Amazing gift. I can’t thank you enough for your thoughtfulness. I love you all!

Meskerem Getu

31 Aug, 09:41


Ya Mesih | Meskerem Getu Vol. 3 Album
https://youtube.com/playlist?list=PL00pDtz2kfC7nnMqFCQhpqa_WqoDpLUbB&feature=shared

Meskerem Getu

28 Aug, 19:35


Channel photo updated

Meskerem Getu

28 Aug, 19:09


ያ መሲሕ ቁጥር 3 አልበም የፊታችን እሁድ ነሃሴ 26 በሁሉም ፕላትፎርሞች ይለቀቃል ።

Meskerem Getu

16 Aug, 15:02


ያ መሢሕ … ቁጥር 3 አልበም ነሃሴ 26 (sep 1) በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርም ወደእናንተ እናደርሳለን ። በተለመደው ፀሎታቹ ከኛ ጋር ሁኑ።

Meskerem Getu

08 Aug, 20:56


MESKEREM GETU /ይገዛ ጉልበቴ/"YIGEZA GULBETE" New Ethiopian Gospel song / 2024
https://youtube.com/watch?v=dm2YUmkiJKU&feature=shared

Meskerem Getu

01 Aug, 14:48


በጌታ እገዛ እና ፀጋ ቁጥር 3 አልበም ተሰርቶ አልቋል። በቅርቡ ከምንለቀው አልበም ውስጥ “ይገዛ ጉልበቴ” የተሰኘውን መዝሙር በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ እናንተ እናደርሳለን። እንደሁልጊዜው በፀሎት አብራችሁን ሁኑ ።

#ይገዛጉልበቴ #በቅርብቀን

Meskerem Getu

20 Jul, 06:20


ማን-ነት የሰጠን ኢየሱስ ነው ። ያለእርሱ ዋጋ የለንም ።
በእርሱ ግን የአለማት ፈጣሪ ልጆች ሆነናል ።

Meskerem Getu

16 Jul, 12:02


“ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ልበ ሙሉ ነው”።
(ምሳሌ 28:1)

“ but the righteous are as bold as a lion.”
( pro 28:1)

Meskerem Getu

13 Jul, 07:27


እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል። (ዕንባቆም 2:20)

Meskerem Getu

05 Jul, 19:15


Happy 6th birthday my melody. You're mom loves you for everything you are!