Quran @quranabandba Channel on Telegram

Quran

@quranabandba


አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! العلم قبل القول والعمل



>ድንቅ ድንቅ አባባሎችን ማራኪ ንግግሮችን
ቆንጆ ቆንጆ ምክሮችን...በየቀኑ ያጌኛሉ
>ከወደዳችሁት ኑ አብረን እንስራ!!!!

If You have any comment
@abunes

@abu_useymin

@hik_j

@quranabandba

አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! (Amharic)

አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! በዘመናዊ እና ማህበረሰብዎች ያለው ሳምንት ትክክለኛ የባህል የታሪክ መነሻ የአምልኮ አካባቢ ነው። ስለዚህም ሸይጣን አላህን በማስደሰት ራስህን በእምቢላህ ስህተት እንዲሰብኩና ማስረጃት ከበደ ከፍተኛ አልሆነም። በማስደሰት ላይ ራስህን ይጠምድላቸዋል። እናቶችን ማራኪ ንግግሮችን ማስወገድ ወይም ምክሮችን ፈትከሀል፣ በየቀኑ እንደሚገኙ ያጌኛሉ። ከሞት በፊት አብረን ወደዳችሁት ኑ እንስራ ለማስረጃት እንደፈለገ ከፈለጉ። በሴቶችን እና ህዝቦችን ለደረሰባቸው ኑ የፈትኮን መለዮን ሊመሰክሩ መምጣት የለም። ያንን በመግባት የእውነት እና መልእክት ለማስተላለፍ በመፅዳትና በመረጋጋ ላይ ለኑናቸው። የሸይጣን አላህን ማህበረሰብ በዚህ ተልእኮ የምንፈልግ ፕሮሞችን እና ተከታታን ይችላል። በዚህ ምርጫዎች በዚህ ታሪክ መነሻ በቃ እና በቅጽበት እንደተተረጋለቀ እኔን ለማግኘት በሚፈረደበት ውስጥ በድረ-ገፃቸው አላህን እናትነት እንቀየልባቸዋለን።

Quran

23 Oct, 04:05


እኛም ከርሱ ወደናል ...
አላህዬ በተሻለው ይተካልናል ...
አብሽሩ በሰብር እንለፈው...
ቀናት በቀናት ይተካካል ....
አልሀምዱሊላህ አላኩሊ ሀል...
አላህዬ በተሻለው ይተካልን🤲

@quranabandba

Quran

18 Oct, 05:12


" ጠላቴ ለኔ የሚውልልኝ ትልቁ ውለታ ..
ሲገድለኝ ነው ያኔ ሸሂድ ሆኜ ጌታዬን እገናኛለሁ ..
እኔ አሁን 59 አመቴ ነው ወላሂ እኔ አሁን በኮሮና... ወይንም ሰው በሚሞትባቸው ሌሎች ምክንያቶች...
ከምሞት በጠላት ሚሳኤል ሸሂድ ሆኜ መሞትን ነው የምናፍቀው "
የህያ ይህቺን የተናገራት ቃል
ከአራት አመት በፊት ነበር !

ጀግነት ተራምዶ ሲሄድ ባንተ አየው✌️💪
ምኞትህ ሞላ አላህዬ ይቀበልህ..🤲

@quranabandba

Quran

07 Oct, 19:20


" የወይራውን ጥላ ተደግፈን እንኖራለን። ቢጠማን ቋጥኝ ፈንቅለን ቢርበንም አፈሩን በጥብጠን በህይወት ለመቆየት እንዳክራለን። አንደክምም። ከተባረከው የፍልስጤም ምድር ስንዝር ያህል ፈቀቅ አንልም።" ይህ የፍልስጤማዊያን ስነልቦና ነው በቁርአን የተገሩ ትውልዶች መርህ!

وما ذالك على الله بعزيز!
@quranabandba

Quran

06 Oct, 18:35


የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…
በዱዐ ,እስቲግፋር ,እና አፉ በማለት እንበርታ..


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036
@quran_dusturuna

Quran

04 Oct, 04:39


ዛሬ በውዱ ነቢﷺ ‏  ላይ ስንት ሰለዋት አውርደዋል?   ...በሉ ሀያያ!!!

በሰለዋት የደመቀ ጁምዐ..🥰😊

@quranabandba

Quran

27 Sep, 05:23


صلى الله عليه وسلم🧡
ንፍቅ ስትሉኝ በሰለዋት እፅናናለው🥺
የኔ ነቢ ውዱ የአላህ መልክተኛ የአላህ ሰላም እና እዝነት በርሶ፣በቤተሰቦ፣በባልደረቦቾ እና የርሶን መንገድ በተከተሉት ላይ ይሁን🥰

وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ

መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
【ሱረቱ ሸርህ 4】

@quranabandba

Quran

25 Sep, 17:28


ቢኖሩ ኖሮ...

ቢኖሩ ኖሮ የአለሙ ጀማል፤
መቼ የምድሩ ሚዛን ይዘማል?!

ተወዳጁ ፍቅርን በአደባባይ ፕሮጀክት ቁጥር 4 "ቢኖሩ ኖሮ..." የሚል መሪቃል አንግቦ ከተፍ ብሏል።

የነብዩ ሙሐመድ (ዐ.ሰ.ወ) ኡማ ከባለውለታው ጋር ውሉን በሚያድስበት ወርሃ ረቢዕ የሚሰራው ይህ ልዩ ፕሮጀክት በልዩ ሁኔታ ህይወታቸው በሚዳሰስበት የ4 ቀን ካምፕ ፕሮግራም  መክፈቻ መርሃግብሩን ያደረገ ሲሆን ተከታታይ እና ልዩ መርሃግብሮች የሚቀጥሉ ይሆናል።

ተከታታይ መርሃግብሮቻችን ማህበረሰብ አሳታፊ በመሆናቸው በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን ይህን የአለሙን ብርሃን ብርሃኑ ላልደረሳቸው የሌላ እምነት ተከታይ ወገኖች የማድረስ ተልእኮ በገንዘብ በመደገፍ የበረካው ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

1000594062427
Muslim students league (CBE)

የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ